ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

አምባ መፅሐፍ

አምባ መፅሐፍ

Открыть в Telegram

🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ 📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ 📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ” 👉 Owner: @AmbaSupport Buy ads ፡ https://telega.io/c/AmbaBooks 🔗 ቅርንጫፎቻችን፦ • @AMBA_PDF_BOOKS • @AMBA_TREKA • @YETMHRT_PDF • @AMBAMUSIC1 🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን እናጋራ!

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала አምባ መፅሐፍ

Канал አምባ መፅሐፍ (@ambabooks) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 18 427 подписчиков, занимая 1 987 место в категории Книги и 1 964 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 18 427 подписчиков.

Согласно последним данным от 28 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -10, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 31.27%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 12.91% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 5 762 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 2 379 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 42.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ 📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ 📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ” 👉 Owner: @AmbaSupport Buy ads ፡ https://telega.io/c/AmbaBooks 🔗 ቅርንጫፎቻችን፦ • @AMBA_PDF_BOOKS • @AMBA_TREKA • @YETMHRT_PDF • @AMBAMUSIC1 🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን ...”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 29 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Книги.

18 427
Подписчики
Нет данных24 часа
-337 дней
-1030 дней
Архив постов
የ10 አመት እውቀት በ30 ደቂቃ ማግኘት ትፈልጋለህ/ሽ? ብዙ ሰዎች የሚማሩትም ከራሳቸው ስህተት ነው። ብልሆች ግን ከሌሎች ሰዎች ስህተት ይማራሉ። ከስኬታቸውም እንደዛው በደንብ ይማራሉ። አንድ ሰው
የ10 አመት እውቀት በ30 ደቂቃ ማግኘት ትፈልጋለህ/ሽ? ብዙ ሰዎች የሚማሩትም ከራሳቸው ስህተት ነው። ብልሆች ግን ከሌሎች ሰዎች ስህተት ይማራሉ። ከስኬታቸውም እንደዛው በደንብ ይማራሉ። አንድ ሰው 10 አመት የፈጀበትን እውቀት ፣ ጥናት ፣ ተሞክሮ በ30 ደቂቃ ይማራሉ - ብልህ ናቸው። እነዚህ ብልህ የሆኑ ሰዎች የሚያደርጉት አንድ ምስጢር *መጽሐፍትን ማንበብ ነው*
አንድ የ40 አመት ሰው መጽሐፍ ሲጽፍ በ40 አመት ወስጥ ካገኘው እውቀትና ልምድ ተነስቶ ነው።
አንድ የ30 አመት ሰው ይህንን በጽሐፍ ቢያነብ የህይወቱን 10 አመት አላስፈላጊ ስህተቶችን ከመስራት ፣ በማይጠቅም ነገር ጊዜ ከማጥፉት እንዴት መቆጠብ እንደሚችል ይማራል። ሐብታም መሆን ብንፈልግ , ሐብታሞች እንዴት ሐብታም መሆን እንደሚቻል ጽፈዋል ፣ መንፈሳውያን እንዴት መንፈሳዊ መሆን እንደሚቻል ጽፈዋል ፣ ደስተኞች እንዴት ደስተኛ መሆን እንደምንችል በጽሁፍ አስቀምጠዋል ፣ ጠንካሮች ጠንካራ ያደረጋቸውን indset አመለካከት በጹሁፍ አስፍረዋል። ግን እኛ አናነብም። ከህይወታችን 5/10 አመት ከመባከን ለመታደግ አሁኑኑ ማንበብ እንጀምር። የ10 አመት እውቀት በ30 ደቂቃ ማግኘት ትፈልጋለህ/ሽ? ብዙ ሰዎች የሚማሩትም ከራሳቸው ስህተት ነው። ብልሆች ግን ከሌሎች ሰዎች ስህተት ይማራሉ። ከስኬታቸውም እንደዛው በደንብ ይማራሉ። አንድ ሰው 10 አመት የፈጀበትን እውቀት ፣ ጥናት ፣ ተሞክሮ በ30 ደቂቃ ይማራሉ - ብልህ ናቸው። እነዚህ ብልህ የሆኑ ሰዎች የሚያደርጉት አንድ ምስጢር *መጽሐፍትን ማንበብ ነው*
አንድ የ40 አመት ሰው መጽሐፍ ሲጽፍ በ40 አመት ወስጥ ካገኘው እውቀትና ልምድ ተነስቶ ነው።
አንድ የ30 አመት ሰው ይህንን በጽሐፍ ቢያነብ የህይወቱን 10 አመት አላስፈላጊ ስህተቶችን ከመስራት ፣ በማይጠቅም ነገር ጊዜ ከማጥፉት እንዴት መቆጠብ እንደሚችል ይማራል። ሐብታም መሆን ብንፈልግ , ሐብታሞች እንዴት ሐብታም መሆን እንደሚቻል ጽፈዋል ፣ መንፈሳውያን እንዴት መንፈሳዊ መሆን እንደሚቻል ጽፈዋል ፣ ደስተኞች እንዴት ደስተኛ መሆን እንደምንችል በጽሁፍ አስቀምጠዋል ፣ ጠንካሮች ጠንካራ ያደረጋቸውን indset አመለካከት በጹሁፍ አስፍረዋል። ግን እኛ አናነብም። ከህይወታችን 5/10 አመት ከመባከን ለመታደግ አሁኑኑ ማንበብ እንጀምር ። 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

❝ ሰውን ለማወቅ አብሮ መኖር አያስፈልግም፤ በችግሩ ጊዜ የምትሰጠውን ምላሽ መመልከት ብቻ ይበቃል። ❞ 📚 ዴርቶጋዳ 📚 📝 ደራሲ፦ ይስማዕከ ወርቁ 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @
❝ ሰውን ለማወቅ አብሮ መኖር አያስፈልግም፤ በችግሩ ጊዜ የምትሰጠውን ምላሽ መመልከት ብቻ ይበቃል። ❞ 📚 ዴርቶጋዳ 📚 📝 ደራሲ፦ ይስማዕከ ወርቁ 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

📖 ለጀማሪ አንባቢዎች ምን መጽሐፍ እንዲያነቡ ትመክራላችሁ ❓

📚ዮቶድ 📚 📝ደራሲ:-  ይስማዕከ ወርቁ 📜ዘውግ:- ልቦለድ 🗓ዓ.ም:- 2009 📜የገፅ ብዛት :- 280 💰ልጥፋ ዋጋ:- ... 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

📚ዮቶድ 📚 📝ደራሲ:-  ይስማዕከ ወርቁ 📜ዘውግ:- ልቦለድ 🗓ዓ.ም:- 2009 📜የገፅ ብዛት :- 280 💰ልጥፋ ዋጋ:- ... 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

📚ዮቶድ ክፍል አምስትና የመጨረሻው 📚 📝ደራሲ:-  ይስማዕከ ወርቁ 📜ዘውግ:- ልቦለድ 🗓ዓ.ም:- 2009 📜የገፅ ብዛት :- 280 💰ልጥፋ ዋጋ:- ... 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍

📚የዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ ሥራዋች 📚 1️⃣. ተረት ተረት የመሰረት -1948 ዓ.ም. (ልብ ወለድ) 2️⃣. ኢትዮጵያ ምን ዓይነት አስተዳደር ያስፈልጋታል? - 1953 ዓ.ም. ((ኢ-ልብ ወለድ)) 3
📚የዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ  ሥራዋች 📚 1️⃣.   ተረት ተረት የመሰረት -1948 ዓ.ም. (ልብ ወለድ) 2️⃣.  ኢትዮጵያ ምን ዓይነት አስተዳደር ያስፈልጋታል? - 1953 ዓ.ም. ((ኢ-ልብ ወለድ)) 3️⃣.   ፍቅር አስክ መቃብር - 1958 ዓ.ም. (ልብ ወለድ) 4️⃣.    ወንጀለኛው ዳኛ - 1974 ዓ.ም. (ልብ ወለድ) 5️⃣.    የልም  ዣት - 1984 ዓ.ም.(ልብ ወለድ) 6⃣.    የትምህርትና የተማሪ ቤት ትርጉም - 1948 ዓ.ም. (ኢ-ልብ ወለድ) 🔤.  ትዝታ - 1985 ዓ.ም. (ግለታሪክ ) 🤩.  የአበሻና የወደኋላ ጋብቻ -  (ተውኔት)

📚ዩራቶራድ 📚 📝ደራሲ:-  ይስማዕከ ወርቁ 📜ዘውግ:- ልቦለድ 🗓ዓ.ም:- 2006 📜የገፅ ብዛት :- 364 💰ልጥፋ ዋጋ:- ... 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

📚ዩራቶራድ 📚 📝ደራሲ:-  ይስማዕከ ወርቁ 📜ዘውግ:- ልቦለድ 🗓ዓ.ም:- 2006 📜የገፅ ብዛት :- 364 💰ልጥፋ ዋጋ:- ... 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍

🔥የልብ ዕዳ -3🔥 ጸጋዬ ከአባተ ጋር ከተዋወቀ ወዲህ ወደቤታችን የሚመጣው፤ከእኔ ይልቅ አባተን ፍለጋ ሆነ። ቀድሞ ከሆዳችን እየተቃጠልን፣ልባችንን እየወጋን ስንቱን ፖለቲካዊ ፍልስፍና እንዳላነሳን፤ዛሬ ያ ሁላ ቀርቶ ካለሴት ልጅ ወግ ከአፋችን አይጠፋም። አንዳንዴ ለውጣችን ገርሞኝ ጸጋዬን ሳጫውተው "ያው ነው ባክህ ሐገርም በሴት ነውኮ የምትመስለው...እንደውም አሁን አሁን ሳስብ ድሮም ያለሴት ወሬ አልነበረንም" ይሄኔ ለቀልድ "ለዛ ነዋ ለሐገሬ ቀናኢ ነኝ ትል የነበረው !?" ስል አላግጥበታለሁ።እውነቱን ለመናገር የጸጋዬን ያህል በፍቅረኛው እየቀና የሚቃጠል ሰው አይቼ አላውቅም።ባለፈው እለት ከፍቅረኛው ጋር ከጃን ሜዳ አከባቢ ታክሲ ለመሳፈር የግራ ጠርዛቸውን ይዘው ወደ የካቲት 12 ሆስፒታል እያመሩ እንዳለ፤አንድ ጠብደል እብድ ልብሱን የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ አጥር ላይ አንጠልጥሎ እርቃኑን ሜዳ ተቀምጦአል። ይሄኔ የጸጋዬ ፍቅረኛ  የእብዱ ሁኔታ አይታ ከት ብላ ትስቃለች።ጸጋዬ ነገሯ ባይገባውም ፈገግ ብሎ ምን እንዳሳቃት ቢጠይቃት "ዛሬ ገና ሰው ጨርቁን ጣለ ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ገባኝ" አለችው።ጸጋዬ እርቃኑን ወደተጎለተው እብድ ሲመለከት መለመሉን ሁሉ ነገሩ ተገላልጦ ሲያይ ጊዜ ተናደደ።እሱ እንደነገረኝ ከሆነ ጸጋዬን የተናደደው 'አንዲት ሴት እንዴት የወንድን ነውር እያየች ትስቃለች' ሲለኝ በነገሩ ስቄ "ጊዜ ይፍቀድ እንጂ ገና አንተም እሷም መለመላችሁን ሆናችሁ ትሿሿፉ የለ እንዴ !?" ስለው "አይደለም ልታስቀናኝ ፈልጋ ነው የሷን አመል መች አጥቼ...ከዛ በኋላ ምን እንዳደረገች ታውቃለህ?" በአይኔ ወሬውን መስማት እንደማይፈልግ ሆኜ እንደድመት ጆሮዬን አቆምኩ "ስልኳን አወጣችና ሰውየውን ፎቶ ማንሳት አልጀመረችም" እየገለፈጥኩ "እጮኛህ ራሷ ራሷን የቻለች እብድ እኮ ነች"ጸጋዬ ሳቄን ከግምት ሳያስገባ "እኔ ከሁሉ በላይ ያናደደኝ ነገር ቢኖር እኔን በእብድ ለማስቀናት መሞከሯ ነው !" ብሎኝ ይተክዝ ያዘ።ጸጋዬ እንደሚያስበው፤ ሴቶች ወንድ ልጅን እንደማስቀናት የሚያስደስታቸው ነገር የለም። "አንዲት ሴት እንዳፈቀርካት ከገባት...ከጓደኛህ ልትሳሳም ትችላለች...ይህን የምታደርገው አንተን ለማቃጠል ነው" ቆይ ለምን አልኩት ማረጋገጫ እንዳለው ስል "ይሄ ተፈጥሮአቸው እኮ ነው...ምናልባት እንደወደድካቸው ለማረጋገጥ ሲሉ ይሆናል እንዲ የሚያደርጉት" ይህን ሲል ለሹፈት "ፍቅረኛህን ለመተዋወቅ ጓጓሁ" ጸጋዬ ገላምጦኝ "ያኔ እገልሃለሁ ሲል አይኑን አጉረጠረጠብኝ" ሁኔታው ቀፍፎኝ፤ለወሬውም መስበሪያ ከሆነን ስል አንዳች የሚቀመስ ከጓዳ ላመጣ ወደጓዳ ተንጎዳጎድኩ... አላለቀም ..... ✍️ሳሚ ባቲ 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

photo content

ለምንድነው የምትኖሩት?🤔

📚 ዣንቶዣራ 📚 📝ደራሲ:- ይስማዕከ ወርቁ 📜ይዘት:-  ልቦለድ 📖የገፅ ብዛት:- 207 🗓ዓ.ም:- 200 💰ልጥፋ ዋጋ:- .. 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

📚 ዣንቶዣራ 📚 📝ደራሲ:- ይስማዕከ ወርቁ 📜ይዘት:-  ልቦለድ 📖የገፅ ብዛት:- 207 🗓ዓ.ም:- 200 💰ልጥፋ ዋጋ:- .. 🪝Type :- #pdf #ልቦለድ 🔔 ቻናል :- @AmbaBooks|📚 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
📖ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል❓ አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍

🔥የልብ ዕዳ -2🔥 ከቴሌ በነጻ ወስደን ካርድ ለጉድ እየሞለን የምንጠቀምበት ስልክ ቀኑን ሙሉ ሲያላዝንብኝ ዋለ፤ስልኩን አንስቼ ወሬ እንደጀመርኩ "ኤቢን ፈልጌ ነበር !" የሚል ተደጋጋሚ የሴቶች ዘፈን ነበር የማደምጠው፤ከደዋዮቹ መሃል አንድም እኔን ፈላጊ ባለመኖሩ መናደዴ ሳያንስ፤ቀኑን ሙሉ አባተን በሚፈልጉት ሴቶች ድምጽ ስደናቆር መዋሌ ይብሱን አንድዶኛል።በዛ ላይ የጥያቄአቸው መብዛት፤ሁሉንም ጥያቄ እንደአመጣጡ ጓደኛዬን ላለማስጠቆር እየጣርኩ መለስኩ፤የቸገረኝ ነገር ቢኖር የስማቸው ብዛት ነበር።እውነቱን ለመናገር በዛሬ ውሎዬ ብቻ ስድስት ሴቶችን አውርቻለሁ፤ደግነቱ አባተ ስለእያንዳንዷ ሴት ቀድሞ ስላጫወተኝ ብዙዎቹን ሳናግር የማውቃቸው ያህል ይሰማኝ ነበር። የአንዳንዶቹ ሴቶች ድምጽ አባተ ከነገረኝ ጸባይ እና መልክ ጋር ባዕድ ይሆንብኛል። አሁን ሜሮን ስለምትባለው ልጅ የነገረኝ በጣም አይናፋር እና ዝምተኛ እንደሆነች ነበር። ሆኖም ከሁሉም ሴቶች የተሻለ ለሰባት ደቂቃ ከምናምን ያህል ማውራት የቻልኩት ከእሷ ጋር ብቻ ነበር።አባተ እቤት እንደሌለ ስነግራት፤ማን እንደሆንኩ ጠየቀችኝ "ወንድሙ ነኝ!" ስል መለስኩለት፤ወዲያው ከት ብላ ሳቀችና "አሃ እንደወንድሜ ነው የማየው የሚለው አንተን ነበር ?"አስከትላም "ቆይ የት አባቱ ሄዶ ነው እሱ ስልኩን አጥፍቶ" "እኔንጃ ከእኔ ጋር እራሱ ከተገናኘን ቆየን...አልፎ አልፎ ነው የምንገናኘው" "ውይ ምነው ምን ዋጠው ባክህ !?" "የስራው ጉዳይ ነዋ !" "ለምን ከውሸቱ ጋር ትተባበራለህ ? ምን እንዳደረገኝ ታውቃለህ" አባተ ከእሷ ጋር ስለነበረው ነገር ሁሉ የነገረኝ ቢሆንም ምናልባት ሳልሰማው የቀረ ጉድ ካለ ስል የጓደኛዬን ምስጢር ልሰማ ጆሮዬን አሾልኩ፤ምንም አዲስ ነገር አልነበረም።ባልሰማት ይሻለኝ ነበር። አባተ ከሳራ ጋብቻ በሁዋላ አምሽቶ የመግባቱን ነገር እርም ብሎ በጊዜ መግባት ጀምሮአል፤ ገና ከቤት እንደገባ "ዛሬ የፈለገነኝ ሰው ነበር" አለኝ ወደስልኩ እየተመለከተ "ቆይ አንተ ስታየኝ የሆነ ኦፕሬተርህ መስልሃለው እንዴ !?" ተናድጄ ነበር "አግኝተህ ነው ?" አባተ መልሶ አለገጠብኝ "ደግሞ የቤቱን ስልክ ለጆንጀና ላለመጠቀም አልተስማማንም ነበር !?" "ኡፋ አንተ ደግሞ...ሜሮን ደውላ ነበር ?" "በምን አወቅክ ?" "ዛሬ መስሪያ ቤት መጥታ ነበር" "ቆይ ምን ብታደርጋት ነው እንዲህ በእግር በፈረስ የምትፈልግህ ?" "ያ የምታውቀውን ነው" "እኔ ግን ከእሱ ውጪ ነገር እንዳለ በስልክ አጫውታኛለች" አባተ ከት ብሎ ሳቀና "ኧረ ባክህ ጫወታም ጀምራችኋላ !?" አለና "ለመሆኑ ምን አለችህ እሷ እንደው ወሬ አያልቅባት...ፍቅረኛ በነበርን ጊዜ እንደፍቅረኛሞች መዝናናት እና መጫወት ስለማይመቻት ደነዘዘችብኝ...ሁሉ ነገር ስንጋባ ይደርሳል በማለት እጮኝነትን የሆነ የጉጉት እስር ቤት አደረገችው...የተለያየነው በዚህ ምክንያት ነው" "እውነቷን እኮ ነው ፍቅር አድጎ በጋብቻ ካልተቋጨ ምን ትርጉም ይኖረዋል ?" "ከሴት ጋር በአንድም በሁለት ትገናኛለህ...እና ሁሉንም በትዳር ካልቋጨሁ ማለት እብደት ነው" "ስለዚህ ?" "ስለዚህማ በህብረት የደስታን እሳት አንድዶ መሞቅ" "እና ለዚህ ነዋ አርፋ አግብታ የምትኖርን ሴት እየደወልክ የምትበጠብጠው ?" ከዚያ መከረኛ ሰርግ ወዲህ አባተ ደጋግሞ ወደሳራ ስለሚደውል።፤ሳራን ማለቴ ነበር። አባተ ስለሳራ በክፉ ሳወራ  ደስ አይለውም፤ንግግሬን እንዳቆም ሙሉ መዳፉን ከክንዱ ዘረጋብኝ።መልእክቱን ተቀብዬ በዝምታ ሀሳቡን ያብረራልኝ እንደሁ እጠብቅ ጀመር፤አባተ ምንም አላለኝ። የወሬውን አርእስት ለወጠና እራት ካልበላህ ብዬ ይሄን አምጥቼልሃለው ብሎ የሆነ ጥቁር ፌስታል ጠረጴዛው ላይ ገፍትሮልኝ በዝምታ ከሶፋው ተንጋሎ ተቀመጠ።የአባተ ሁኔታው ባይጥመኝም ያመጣው ምግብ ይጥም ነበር እና ጨዋታዬን ከምግቡ ጋር አደረግኩ። "ሳራን ምን ልዩ እንደሚያደርጋት ታውቃለህ ?" እሰይ ! አባተ ወሬ ጀመረ፤ስለሷ ማውራት የጀመረ እንደው ወሬውን እስኪያበቃ ድረስ ተነቃቅቶ ጆሮዬ ቃ ! እስኪል ድረስ እንደሚያወራ ታውቆኛል "ከእሷ ጋር እኮ የተቀራረብንበት ምክንያት የጾታ ወይም የስሜት ጉዳይ አልነበረም...ጓደኛዬ ነበረች...የሆነ የምትጥም፣የምትጣፍጥ ጓደኛ...እኔ እሷ ከወንድ ማግኘት ያለባትን ነገር አልሰጠኋትም...ከሁሉ በላይ ፍቅር አልሰጠኋትም እሷ ግን አንድም ቀን እኔን ከመውደድ ባዝና አታውቅም...ብቻዋን ጓደኛዋ ልታደርገኝ ሞከረች፤እኔ ግን አላግጥ ነበር" አለኝና ወደጣራው አንገቱን አንጋጦ "ከእሷ ያጣሁት ምን እንደሆነ ገባህ" እጄን ልታጠብ ጥዬው ወጣሁ አላለቀም ..... ✍️ሳሚ ባቲ 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

photo content