1 745
Підписники
-124 години
+297 днів
+8730 день
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+129
в 0 каналах
червень '26
+38
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+76
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+139
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+67
в 1 каналах
Get PRO
лютий '26
+45
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+107
в 1 каналах
Get PRO
грудень '25
+379
в 1 каналах
Get PRO
листопад '25
+545
в 1 каналах
Get PRO
жовтень '25
+112
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+50
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+32
в 1 каналах
Get PRO
липень '25
+576
в 1 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 22 липня | +3 | |||
| 21 липня | +2 | |||
| 20 липня | +4 | |||
| 19 липня | +4 | |||
| 18 липня | +10 | |||
| 17 липня | +6 | |||
| 16 липня | +3 | |||
| 15 липня | +9 | |||
| 14 липня | +6 | |||
| 13 липня | +10 | |||
| 12 липня | +15 | |||
| 11 липня | +3 | |||
| 10 липня | +11 | |||
| 09 липня | +18 | |||
| 08 липня | +14 | |||
| 07 липня | +3 | |||
| 06 липня | 0 | |||
| 05 липня | +1 | |||
| 04 липня | +3 | |||
| 03 липня | +3 | |||
| 02 липня | 0 | |||
| 01 липня | +1 |
Дописи каналу
በፖሉ ላይ ላስቀመጣችሁት አስደናቂ ምላሽ አመሰግናለሁ!የ1% Club በይፋ ሊጀመር ነው! አብዛኛዎቻችሁ ህይወታችሁን፣ ሰውነታችሁን እና ማይንድሴታችሁን ለመቀየር ዝግጁ መሆናችሁን አሳይታችኹኛል። እኔም ለናንተ የሚሆን የ7 ቀን ነፃ የፊትነስ እና ማይንድሴት ቻሌንጅ አዘጋጅቻለሁ! 🔥 ይህ ቻሌንጅ በወሬ ሳይሆን በተግባር (Action) የምንለወጥበት ነው። 📌 ምን ይዞ ይመጣል? • Habit tracker • free fitness tips • የአእምሮ ዝግጅት እና የፎከስ ታስኮች ° Confidence tip ° Daily tasks ° Live sessions ይህ 7 ቀን ፍፁም ሰው ለመሆን አይደለም። ለራስህ የገባኸውን ቃል ማክበር እንደምትችል ለራስህ ለማረጋገጥ ነው። 🗓ሰኞ ጠዋት እንጀምራለን! ከታች ባለው ኢሞጂ ዝግጁ መሆናችሁን አሳዩኝ! 👇🔥
| 2 | https://youtu.be/cMTNBn8a198?is=eXbtQc4VfYGqgNq_ | 381 |
| 3 | ለ7 ቀን የሚቆይ free 1% club challenge ባዘጋጅ ምን ያህሎቻችሁ ትሳተፋላችሁ? | 893 |
| 4 | We hit 30k on tiktok
Tiktok follow ለምታረጉኝ 🙏 ያላረጋችሁኝ ካላችሁ እንዴት አስቻላችሁ እስካሁን 🤔 | 826 |
| 5 | እሁዳችሁ እንዴት እየሄደ ነው?
እኔ ተኝቼ ነው የዋልኩት ትንሽ የዱካክ ቀን ነው እኔ ጋር | 770 |
| 6 | ፍርሃትህ ውሸታም ነው! የሚነግርህን አትስማው፤ የፈራኸውን ነገር ፊት ለፊት ስትጋፈጠው ፍርሃትህ ራሱ ይፈራሃል💪
1% Club | 806 |
| 7 | ስሜትህ 'ደክሞኛል' ሲልህ፣ አእምሮህ ግን 'የጀመርኩትን ሳልጨርስ አልቆምም' ሊለው ይገባል። ዲሲፕሊን ማለት ስሜትን ማሸነፍ ነው።
1% Club | 791 |
| 8 | 📚ርዕስ:- ገደብ የለሽ (LIMITLESS)
📝ደራሲ:- ጂም ዊክ
👤ትርጉም:- ፍሉይ አለም
📜ዘውግ:- ሳይኮሎጂ
📑የገፅ ብዛት :- 355
አዘጋጅ @theworld37
💰 #LIMITLESS የተሰኘውና እጅግ ከፍተኛ ሽያጭን ከከፍተኛ ዝና ጋር የተቀዳጀው መጽሐፍ #
💰ስለ መጽሐፉ የተሰጡ አስተያየቶችን ማንበብ ብቻ የመጽሐፉን ምርጥነት በደንብ ይገልጻል።
እነሆ ለመጽሐፉ ከተሰጡ አስተያየቶች በጥቂቱ. . .
☑️ ታዋቂው የአእምሮ አሰልጣኝ ጂም ክዊክ ከፍተኛ አፈፃፀም ያላቸው ስኬታማ ሰዎች፣ እንዴት ያንን ውጤት እንዳመጡት ያሳየናል።
☑️"ጂኒየስ ለመሆን የሚያስችል ምንም አይነት ምትሃታዊ ክኒን የለም፤ ነገር ግን ጂም የአእምሮህን ሙሉ አቅም ለመክፈት የሚያስችል ካርታ ይሰጥሃል።"
#ማርክ_ሃይማን (ኤም.ዲ)
የክሌቭላንድ ክሊኒክ የተግባር ሕክምና ማዕከል የስትራቴጂ እና ፈጠራ ኃላፊ
☑️"ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰው ይህ መጽሐፍ የተገባ ነው። ጂም አእምሮህን፣ ንቃትህን እና ሕይወትህን እንዴት እንደምትመራ ያሳይሃል።"
#ሊዛ_ኒኮልስ
ተናጋሪ እና የኒው ዮርክ ታይምስ ሽያጭ ያስመዘገበ መጽሐፍ ደራሲ
📗"የተሳለ አእምሮ እና የማስታወስ ችሎታ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆኑ ጠንቅቄ አውቃለሁ፤ በዚህ መጽሐፍ ውስጥም ያሉ የጂም ክዊክ ዘዴዎች እና ቴክኒኮች ለአእምሮህ ምርጥ ጓደኛ ናቸው"
#ማሪያ_ሽሪቨር
የኤሚ ተሸላሚ ጋዜጠኛ፣ የሴቶች የአልዛይመር እንቅስቃሴ መስራች እና የኒውዮርክ ታይምስ ከፍተኛ ሽያጭ ደራሲ
☑️"ይህ መጽሐፍ ውስጤ ያለውንና የተደበቀውን ወሰን የሌለው ኃይል እንዴት ማውጣት እንደምችል አሳይቶኛል
☑️@Enmare1988
☑️@Enmare1988 | 896 |
| 9 | 📚ርዕስ:- ገደብ የለሽ (LIMITLESS)
📝ደራሲ:- ጂም ዊክ
👤ትርጉም:- ፍሉይ አለም
📜ዘውግ:- ሳይኮሎጂ
📑የገፅ ብዛት :- 355
አዘጋጅ @theworld37
💰 #LIMITLESS የተሰኘውና እጅግ ከፍተኛ ሽያጭን ከከፍተኛ ዝና ጋር የተቀዳጀው መጽሐፍ #
💰ስለ መጽሐፉ የተሰጡ አስተያየቶችን ማንበብ ብቻ የመጽሐፉን ምርጥነት በደንብ ይገልጻል።
እነሆ ለመጽሐፉ ከተሰጡ አስተያየቶች በጥቂቱ. . .
☑️ ታዋቂው የአእምሮ አሰልጣኝ ጂም ክዊክ ከፍተኛ አፈፃፀም ያላቸው ስኬታማ ሰዎች፣ እንዴት ያንን ውጤት እንዳመጡት ያሳየናል።
☑️"ጂኒየስ ለመሆን የሚያስችል ምንም አይነት ምትሃታዊ ክኒን የለም፤ ነገር ግን ጂም የአእምሮህን ሙሉ አቅም ለመክፈት የሚያስችል ካርታ ይሰጥሃል።"
#ማርክ_ሃይማን (ኤም.ዲ)
የክሌቭላንድ ክሊኒክ የተግባር ሕክምና ማዕከል የስትራቴጂ እና ፈጠራ ኃላፊ
☑️"ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰው ይህ መጽሐፍ የተገባ ነው። ጂም አእምሮህን፣ ንቃትህን እና ሕይወትህን እንዴት እንደምትመራ ያሳይሃል።"
#ሊዛ_ኒኮልስ
ተናጋሪ እና የኒው ዮርክ ታይምስ ሽያጭ ያስመዘገበ መጽሐፍ ደራሲ
📗"የተሳለ አእምሮ እና የማስታወስ ችሎታ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆኑ ጠንቅቄ አውቃለሁ፤ በዚህ መጽሐፍ ውስጥም ያሉ የጂም ክዊክ ዘዴዎች እና ቴክኒኮች ለአእምሮህ ምርጥ ጓደኛ ናቸው"
#ማሪያ_ሽሪቨር
የኤሚ ተሸላሚ ጋዜጠኛ፣ የሴቶች የአልዛይመር እንቅስቃሴ መስራች እና የኒውዮርክ ታይምስ ከፍተኛ ሽያጭ ደራሲ
☑️"ይህ መጽሐፍ ውስጤ ያለውንና የተደበቀውን ወሰን የሌለው ኃይል እንዴት ማውጣት እንደምችል አሳይቶኛል
☑️@Enmare1988
☑️@Enmare1988 | 1 |
| 10 | ዙሪያህን በአሸናፊዎች ክበብ፤ ካንተ የተሻለ የሚያስቡ ሰዎች ካልከበቡህ ወደላይ ማደግ አትችልም | 961 |
| 11 | Teddy Talks Habit Tracker.docx | 984 |
| 12 | ሁላችንም እራሳችንን የምንቀይርበት ስዓት ላይ ደርሰናል
የክረምትchallenge
በዚህ ክረምት አብረን
-mindset
-body
-money
-relationship
ላይ በመስራት የምንፈልገውን ሰው እንሁን ባንሆን እራሱ ቢያንስ መሠረቱን እንጣለው
https://youtu.be/0T8nTllEQ1A?si=zipuu6rM5xC4DfcC | 953 |
| 13 | ዛሬ ትልቅ ነገር ይኖረናል ሁላችሁም የሚጠቅም ነገር ነው
አንድ ላይ ወደላይ ☝️ | 919 |
| 14 | ምን ያህሎቻችሁ በ 1% Men concept ታምናላችሁ? | 977 |
| 15 | Kalkidan ትባላለች ከሀገር ውጪ ነው የምትኖረው
የዛሬ ሁለት ወር ነበር nutrition እና gym program አውጥቼላት gym የጀመረችው።
የምር ደስ ብሎኛል የሆነ ሰው አምኖአችሁ አቅማችሁን ስታሳዩት ደስ ይላል ቴዲ ችሏል👏 | 1 304 |
| 16 | ✨ቋንቋ የሚለመደው በየቀኑ በሚደረግ ጥቂት ጥረት እንጂ በአንድ ጀምበር አይደለም።
ቴሌግራም ቻናላችን እንግሊዘኛችሁን ለማሳደግ የሚረድውዋችሁን አጫጭር እና ጠቃሚ የሆኑ Daily English Tips በየቀኑ ይለቀቃሉ !
✅በቻናላችን ምታኙት
💡 Vocabulary : እንደ Native Speaker የሚያናግሩ ጠቃሚ አባባሎች።
❌ Common Mistakes: በየቀኑ የምንሰራቸውን የቋንቋ ስህተቶች የምናርምበት
📝 Grammar Hacks: ውስብስብ የሰዋስው ህጎች በተግባርና በቀላል አቀራረብ።
🧠 Interactive Quizzes: እውቀትን የሚፈትሹ አዝናኝ ጥያቄና መልሶች።
🎙 LIVE Sessions: በተጋባዥ መምህራን የሚዘጋጁ የቀጥታ ስርጭት ትምህርቶች።
⚡️ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በነጻ እንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀታችሁን ለማሳደግ አሁኑኑ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ቻናላችንን join አድርጉ!
https://t.me/fidellanguage | 1 042 |
| 17 | ለክረምት ምን አስባችኋል የትኛው የህይወታችሁን ክፍል ነው transform ለማድረግ ያሰባችሁት ? | 1 195 |
| 18 | Monday = workday
እስከመቼ ሰኞ እጀምራለሁ እያልክ??
በል አሁን ተነስና ለራስህ ቃል የገባኸውን ነገር አድርገው አፍጥን🤬 | 1 255 |
| 19 | https://youtu.be/gRci-7Gg_54?si=_ER80h9oWZ2k9VFq | 974 |
| 20 | Голосове повідомлення | 1 081 |
