2 081
Підписники
Немає даних24 години
+237 днів
+9330 день
Архів дописів
💪💪563.5
💪 በ2018 ዓ.ም በተሰጠው የ12ኛ ክፍል ሐገር አቀፍ ፈተና በክፍለ ከተማችን ከፍተኛ ውጤት
(ከሞንቶሶሪያን -ተማሪ ሚኪያስ ታደሰ🙏‼️)
ማስታወቂያ!
(ነሀሴ 22/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በምስራቅ ጎህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ለመማር ለተመዘገባችሁና ፈተና ለወሰዳችሁ ተማሪዎች ከዛሬ ከ22/12/2018 ዓ.ም ጀምሮ በተመዘገባችሁበት ሊንክ እየገባችሁ ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የተመረጣችሁ ተማሪዎች የፊታችን እሮብ በ27/12/2018 ዓ.ም በምስራቅ ጎህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
Repost from Yeka Education
🥏" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
🥏የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።
🥏በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
🥏በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።
🎾ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
- ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
- አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
Repost from Yeka Education
🟣በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል።
🟢ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል።
🔵ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው።
🟠ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው
🟪ከፍተኛ ውጤት !
በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው።
ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው።
• 576.25/600 — ማህበራዊ ሳይንስ፣ ወንድ — ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
• 569/600 — ማህበራዊ ሳይንስ፣ ሴት
ዋና ዋና መረጃዎች
🌔565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም።
🌔 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች
• አምና — 62
• ዘንድሮ — 88
🌍 በፈተና አሰጣጥ ዘዴ
• በኦንላይን የተፈተኑ — 18.37% አልፈዋል።
• በወረቀት የተፈተኑ — 4.2% አልፈዋል።
🔥 የክልሎች የማለፊያ ምጣኔ
🥇 አዲስ አበባ — 32.4%
🥈 ሀረሪ — 22.76%
🥉 አማራ — 15%
• ድሬዳዋ — 11.92%
• ትግራይ — 11.2%
• ጉምዝ — 10.53%
• ደቡብ — 9.2%
• ሶማሌ — 9%
• ሲዳማ — 6.95%
• ጉምዝ — 6.1%
• ደቡብ ኢትዮጵያ — 4.2%
• 3.74% — የክልሉ ስም አልተጠቀሰም።
🌒 በአጠቃላይ፦ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የማለፊያ ምጣኔ 12.8% ሲሆን፣ አዲስ አበባ 32.4% በማስመዝገብ ከፍተኛውን የክልል ደረጃ ይዟል። በተጨማሪም 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች ከ62 ወደ 88 ከፍ ብለዋል።
Repost from Addis Ababa Education Bureau
ማስታወቂያ!
(ነሀሴ 15/2018 ዓ.ም) በምስራቅ ጎህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦
የተመደባችሁበትን የመግቢያ ፈተና መውሰጃ ጣቢያ በማየት የፊታችን እሮብ በ20/12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 1:30 ጀምሮ በመገኘት የመግቢያ ፈተናውን እንድትወስድ እያሳወቅን ሞባይልና መሰል ግብዓቶችን ይዞ መገኘት የተከለከለ መሆኑን እንገልፃለን።
BEEKSISA!
Barattoota Giddugala Saayinsiifi Kalaqaa Misiraaggoo Sad.2ffaatti Barachuuf Galmooftan hundaaf
Bakka qorumsa seensaa itti fudhattanitti Roobii dhufu jechuun gaafa 20/12/2018A.L.Itti waaree dura sa’aaatii 1:30 buufatalee qormaataatti akka argamtan jechaa yeroo dhuftan waraqaa eenyuummaa keessaan ibsu qabattan akka argamtan jedhaa meeshaalee elkitiroonikisii kanneen akka moobayili qabattan argamuun dhorkaadha.
Nagaa wajjin!
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
+1
የትምህርት እድል ለ9ኛ ክፍል
መስፈርቱ የሚያሟሉ ነገ ሀሙስ ጠዋት እሰከ 3:00 ብቻ ክፍለ ከተማ 7ኛ ፎቅ መጥተው መመዝገብ ይችላሉ
የትምህርት እድል ለ9ኛ ክፍል
መስፈርቱ የሚያሟሉ ነገ ሀሙስ ጠዋት እሰከ 3:00 ብቻ ክፍለ ከተማ 7ኛ ፎቅ መጥተው መመዝገብ ይችላሉ
Repost from Yeka Education
📌ማስታወቂያ
✔️ለፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለማስተማር ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል።
✅በዚህም ለ10 ክፍል ተመዝጋቢዎች የተጠቀሰው 95% ወደ 85 % ዝቅ ያለ መሆኑን አውቃችሁ 85% እና በላይ ያላችሁ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ለመመዝገን ይህንን ሊንክ ጥጫኑ፤
⬇️⬇️⬇️⬇️
https://sbs.moe.gov.et/apply
🔤🔤🔤🔤🔤
🔠🔠🔠🔠
🔠🔠🔠
Our Channel
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76
Repost from Yeka Education
⭐️ማስታወቂያ!
➡️(ነሀሴ1/2018 ዓ.ም)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የሚሰጠዉን ትምህርት ጥራት ለማላቅ ሞዴል አለም አቀፍ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመፍጠር በትኩረት በመስራት ላይ ይገኛል
➡️ በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ9ኛ እስክ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዉን አጠናቋል
➡️ በመሆኑ በትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ቢሮ ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት በተጠቀሰው የመመዝገቢያ ሊንክ እስከ 8/12/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
✔️መመዝገቢያ ሊንክ፡-
⬇️⬇️⬇️
https://bs.ministry.et
🔠🔠🔠🔠
🔠🔠🔠
Our Channel
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76
