ግጥም
Відкрити в Telegram
በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor
Показати більше4 815
Підписники
+1324 години
+617 днів
+23730 день
Архів дописів
4 819
#ቀጠሮ
"እንገናኝ" ስልሽ "ደስ ይለኛል" ያልሽው
"የት ይሻላል?" ስልሽ ቦታ ያልመረጥሽው
ፒያሳ ይርቀኛል ቦሌም አልተመቸኝ
ጎተራና ሳሪስ ቄራም ደስ አላለኝ
ሜክሲኮ ፍልውሃ ካዛንችስ አልመጣም
አንችን ለማዝናናት ከተማዋ አትበቃም
ነፍሴ ተጨነቀች ቦታ አላውቅም ውዴ
አልጋዬ ሰፊ ነው ...
...ይመችሻል እንዴ?
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 819
Repost from Niጋስ ኢን ዘ ሁd🥶💀
Imstagram ላይ በወሩ መጨረሻ photo dump እያላቹ ምትላላጡ ወንድሞቻችን: ለወሊድ መከላከያ ደግሞ ክንዳችሁ ስር ሉኘ አስቀብሩ🙂
4 819
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ!
የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል
1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=5305703538
2. START የሚለውን ይጫኑ፣
3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣
4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣
5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣
6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡
ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡
ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
4 819
❗️አለምን በእምባ ያራጨ የሁለቱ ፍቅረኛሞች እውነተኛ ልብ የሚነካ አሳዛኝ ታሪክ የዚህ ታሪክ ተቋዳሽ ይሁኑ
ልበዎ ለፍቅር ይከፈታል ያንቡት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
4 819
#አፋልጉኝ
ዓመታት ሆኖታል ከቤቱ ከወጣ
ማወቅ አልተቻለም መቼ እንደሚመጣ
አፋልጉኝ ፍቅርን ድንገት ካያችሁት
ወረታ ከፋይ ነኝ ከልቤ መልሱት
ሰው እኮ የጠፋው አፋልጉኝ የበዛው
ተስፋ እየቆረጠ ወጥቶ የሚቀረው
ቀድሞ ፍቅር ጠፍቶ ጥላቻ ነግሶ ነው
አፋልጉኝስ ማለት ዛሬ ፍቅርን ነው
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 819
በዚህ ቻናል የምንጊዜም ታላቅ ተጫዋች NEYMAR JR የሚወራበት ፣ የሚዘከርበት ፣ የሚተነተንበት ተወዳጅ ቻናል ነው ! 🇧🇷
ይህን ቻናል ይቀላቀላሉ
4 819
ማለፍ ብችል በዝምታ
ቅድሚያ ብሰጥ ለይቅርታ
ሞኝነቴ በዝቶባቸው
ይቅርታዬ ቀሎባቸው
ዳግም ጥፋት እየሰሩ
የልቤን ክር አከረሩ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
