en
Feedback
ግጥም

ግጥም

Open in Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

Show more
4 815
Subscribers
+1324 hours
+617 days
+23730 days
Posts Archive
😱እነዚን ሚመሳስሉ ፒክቸሮች በራሳቹ ስም ማሰራት ምፈልጉ ብቻ ጆይን ይበሉ😱 ጆይን
😱እነዚን ሚመሳስሉ ፒክቸሮች በራሳቹ ስም ማሰራት ምፈልጉ ብቻ ጆይን ይበሉ😱    ጆይን

😱እነዚን ሚመሳስሉ ፒክቸሮች በራሳቹ ስም ማሰራት ምፈልጉ ብቻ ጆይን ይበሉ😱 ጆይን
😱እነዚን ሚመሳስሉ ፒክቸሮች በራሳቹ ስም ማሰራት ምፈልጉ ብቻ ጆይን ይበሉ😱    ጆይን

#ቀጠሮ "እንገናኝ" ስልሽ "ደስ ይለኛል" ያልሽው "የት ይሻላል?" ስልሽ ቦታ ያልመረጥሽው ፒያሳ ይርቀኛል ቦሌም አልተመቸኝ ጎተራና ሳሪስ ቄራም ደስ አላለኝ ሜክሲኮ ፍልውሃ ካዛንችስ አልመጣም አንችን ለማዝናናት ከተማዋ አትበቃም ነፍሴ ተጨነቀች ቦታ አላውቅም ውዴ አልጋዬ ሰፊ ነው ...                       ...ይመችሻል እንዴ? @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

Imstagram ላይ በወሩ መጨረሻ photo dump እያላቹ ምትላላጡ ወንድሞቻችን: ለወሊድ መከላከያ ደግሞ ክንዳችሁ ስር ሉኘ አስቀብሩ🙂

የተቀማ ህይወት | Kana tv 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+NeDrlTebCX4wY2Jk https://t.me/+NeDrlTebCX4wY2Jk
የተቀማ ህይወት | Kana tv 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+NeDrlTebCX4wY2Jk https://t.me/+NeDrlTebCX4wY2Jk

ያምናን ቀን አማሁት ለአፌ ለከት የለው የዘንድሮው ባሰ እጂ እግር የሌለው @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referr
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=5305703538 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ

#ሂጅ ድሮም ልብሽ አልነበረም እኔጋ ምን ያደርግልኛል ነፍስ የሌለው ስጋ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

❗️አለምን በእምባ ያራጨ የሁለቱ ፍቅረኛሞች እውነተኛ ልብ የሚነካ አሳዛኝ ታሪክ የዚህ ታሪክ ተቋዳሽ ይሁኑ ልበዎ ለፍቅር ይከፈታል ያንቡት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
❗️አለምን በእምባ ያራጨ የሁለቱ ፍቅረኛሞች እውነተኛ ልብ የሚነካ አሳዛኝ ታሪክ የዚህ ታሪክ ተቋዳሽ ይሁኑ ልበዎ ለፍቅር ይከፈታል ያንቡት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

#አፋልጉኝ ዓመታት ሆኖታል ከቤቱ ከወጣ ማወቅ አልተቻለም መቼ እንደሚመጣ አፋልጉኝ ፍቅርን ድንገት ካያችሁት ወረታ ከፋይ ነኝ ከልቤ መልሱት ሰው እኮ የጠፋው አፋልጉኝ የበዛው ተስፋ እየቆረጠ ወጥቶ የሚቀረው ቀድሞ ፍቅር ጠፍቶ ጥላቻ ነግሶ ነው አፋልጉኝስ ማለት ዛሬ ፍቅርን ነው @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

በዚህ ቻናል የምንጊዜም ታላቅ ተጫዋች NEYMAR JR የሚወራበት ፣ የሚዘከርበት ፣ የሚተነተንበት ተወዳጅ ቻናል ነው ! 🇧🇷 ይህን ቻናል ይቀላቀላሉ
በዚህ ቻናል የምንጊዜም ታላቅ ተጫዋች  NEYMAR JR የሚወራበት ፣ የሚዘከርበት ፣ የሚተነተንበት ተወዳጅ ቻናል ነው ! 🇧🇷 ይህን ቻናል ይቀላቀላሉ

የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

በዚህ ድፍረት ግዜ በዚህ መከራ ዓለም ጥሎ ማለፍ እንጂ መደጋገፍ የለም! @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ማለፍ ብችል በዝምታ ቅድሚያ ብሰጥ ለይቅርታ ሞኝነቴ በዝቶባቸው ይቅርታዬ ቀሎባቸው ዳግም ጥፋት እየሰሩ የልቤን ክር አከረሩ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ግጥም - Statistics & analytics of Telegram channel @gitm_post