ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ግጥም

ግጥም

前往频道在 Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

显示更多
5 651
订阅者
+824 小时
+247 天
+11730 天
帖子存档
#ርዕሰ_ያጣ_ግጥም እፉየ ገላ ነኝ ያንቺ መጫወቻ በትንፋሽሽ ሙቀት በራሪ ለብቻ እፍ! በይኝና ልብረር አንቺ ሳቂ በደስታ ሰክረሽ ቀን በቀን ድመቂ እፉየ ገላሽ ነኝ አባሪኝ በትንፋሽ አየር ላይ ሰፍፌ አንቺን ቁልቁል ልይሽ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

እኔን ከፋኝ ብላ ዓለም ላትጨነቅ መቆዘሜን ትቼ በመጠኑ ልሳቅ እርሷ ምን ቸገራት በእኔ ሀዘን ትጨነቅ ቢከፋም ቢለማም እኔው ለእኔ ልሳቅ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

#አልፈርድብሽም ጥሩ ህሊና አለሽ መልካም ነሽ ብልሽም ቆሜ ስንከላወስ ያለሁ ቢመስልሽም የምነግርሽ አለኝ ካንቺ ማልደብቅሽ አይገባሽም እንጅ እኔን ስላይደለሽ ጀግናም ሰው ይሞታል ሲሉ ስለሰማሽ እናም የኔ ጀግና ይኸው ሰው ገለሻል ሰው የራበው አንጀት የማይሞት መስሎሻል🔪!!         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

ይኸን ነገር ምን ያክሎቻችሁ እየሰራችሁት ነው?

ኖትኮይን በቅርቡ ሊስት እንደሚደረግ ይጠበቃል ሊስት ሲደረግ ግን የአገልግሎት ክፍያ/Gas Fee መጠየቁ አይቀርም ለዚህም TON ኮይን ያስፈልገናል ይህ ኮይን በቴሌግራም ዋሌት ላይ ባሁኑ ሰአት ከ650 - 700 ብር ድረስ ይሸጣል ነገር ግን ይሄን ኮይን ቀላል ታስኮችን በመስራት ብቻ በነፃ የሚሰጡን ቦቶች አሉ 👉ከነዚህ ቦቶች ውስጥ አንዱ ፕሪቶን ድሮፕ የሚባል ቦት አለ ለመጀመር ይሄን ሊንክ በመንካት ማስጀመር https://t.me/preton_drop_bot?start=e134de39-7b23-40b2-8f75-c1c922a4ccba 👉በመቀጠል የሚመጣውን ቻናል(https⚔️:/./t.me/preton_eng/8) ጆይን ማድረግ ከዛም የሚሰጣችሁን ሊንክ ለሌሎች በማጋራት TON ኮይን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል 👉ልክ 1 TON እንደደረሳችሁ በቀጥታ ወደ ዋሌታችሁ ማስተላለፍ ትችላላችሁ 💬

ተደግፌ ነበር የሰው አጥር ትላንት ተሰብሮ ጥሎኛል ሁሉም ሆኖ ወረት አይ አለማወቄ ከንቱ ነበርኩ እኔ ፈጣሪ እያለልኝ ፍጡርን ማመኔ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ተኩላ አዳኝ እንጂ ታዳኝ አይደለም😎
ተኩላ አዳኝ እንጂ ታዳኝ አይደለም😎

#ብትኖሪ_ባትኖሪ! ለእኔ ቦታ የለው መምጣትትሽ መቅረትሽ ባለሽበት ሆነሽ ቀን በቀን ልውደድሽ ማጣት አያርቀው ማግኘት አያቀርበው የፍቅር መነሻው ሚዛኑ ልብ ነው❤️ እድሜ ቢገሰግስ በዓመታት ቢቆጠር ዘላለማዊ ነው አያረጅም ፍቅር ብትኖሪ ባትኖሪ ብትርቂ ብትቀርቢ የእኔን ናፍቆ መኖር ቀን በቀን አስቢ ጎዳናው እድሜያችን ትዝታን ጎትቶ ያመጣው የለም ወይ ከትላንት አስማምቶ ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ገጣሚ_ኤልያስ_ሽታሁን ከሁሉም በላይ በዚህ ቻናል ይነግሳል ! ሌሎችም ድንቅ እና እውቅ ገጣምያን ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ፣ ኤፍሬም ስዩም ፣ ገብረክርስቶስ ደስታ ፣ መስፍን ወንድወሰን አስታወሰኝ ረጋሳ እና ሌሎች ገጣሚያን ስራቸው በዚህ ቻናል ይለቀቃል ! እናንተ ቻናሉን ተቀላቀሉ #Share በማድረግ ቤተሰባዊ ሀላፊነታችሁን ተወጡ🙏 እኔ @Henilogy ነኝ 🥰🥰🥰🥰🥰 ኩሩ ኢትዮጵያዊ t.me/eliyasshitahun t.me/eliyasshitahun t.me/eliyasshitahun

የዓለም ስልጣኔ ዘምኑ ሲስፋፋ ለልብ ስብራት መድኃኒቱ ጠፋ!!! ለተሰበረ ልብ ክህደት ላደቀቀው ከፍቅር በስተቀር ከቶ ሀኪሙ ማነው? @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ነይ_አብረን_እንጠጣ!! ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል ጌሾ ነይ እንጠጣ ውዴ ላለመባል ዋሾ እውነቱን እውነቱን እንድንነጋገር ደጋግመን እንጠጣ ነይ አብረን እንስከር አንቺም የልብሽን እኔም የልቤን ምት በጌሾ በብቅል በሰካራም ድፍረት መደባበቅ ሳይኖር ከማስመሰል ወጥተን ከጠጁ ከጠላው እንጠጣ ደጋግመን!!! እውነት በመናገር ነፃነት እንውጣ ማስመሰል ይገፈፍ ነይ አብረን እንጠጣ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ሞትን ድል አድርጎ ቃሉን አከበረ የሰይጣንን ቅጥር በድል ሰባበረ አዳም ነጻ ወጣ ባርነት ተሻረ የሲኦል ከተማ በቃል ተሸበረ። ➕ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን➕ 🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🌷🔤🌹 @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

•sᴛᴜᴄᴋ ɪɴ ᴀ ɢᴇɴᴇʀᴀᴛɪᴏɴ ᴡʜᴇʀᴇ ʟᴏᴠᴇ ɪs ᴊᴜsᴛ ᴀ ǫᴜᴏᴛᴇ ᴀɴᴅ ʟʏɪɴɢ ɪs ᴛʜᴇ ɴᴇᴡ ᴛʀᴜᴛʜ°•🚬 https://t.me/OFFICIAL_YANET

እባክሽ አንች እርግብ ነይ ተላኪኝማ ሚስጥሬን ደብቀሽ ሌላ ሰው ሳይሰማ ባደግኩበት ምድር በተወለድኩበት አኩኩሉ አባሮሽ በተጫወትንበት ለነበሩ ልጆች እኔ ለማውቃቸው ለሁሉም ንገሪ እንደምወዳቸው አደራ የኔ ውድ መልዕክቴን ስጫቸው እነዳንረሳሳ ደግመሽ ንገሪያቸው ዛሬ እንጀራ ሆኖ ምንም ብንራራቅ ብዙ ትዝታ አለን እርቆ የማይርቅ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ከ content ገር እንዲመሳሰል በዚህ ቻናል ፖስት እያደረኩ ሰለሆነ እዚህ መፖሰት ያቆምኩት

🍀Any spelling finder go to this channel @photo_style_shop

#ትለያለሽ_እማ ፍትህ በምድር ካለ ሰውም ካስተዋለ መልካም እየሰራ መልካም ጋር ከዋለ ንፁህ ፍቅር የት ነው እንዲያው ከተባለ እውነተኛ አፍቃሪ እንዳንቺ ማን አለ አያልቅ አይጎልብሽ የፍቅር አውድማ የመልካም ሞዴል ነሽ የጥሩነት አርማ ምንም ብትከፊ ውስጥሽ አያውቅም ቅር አንች ነሽ ሚዛኗ የእውነተኛ ፍቅር አያልፍ ወረት የለው ሁሌም የሚጠማ የርህራሄ ምንጭ የመውደድ ቄጠማ በፍትህ ፍርድ ላይ ብትቀመጭማ ፍቅርሽ የትም የለም ትለያለሽ እማ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ፊደል መፖሰቱ እንዴት ነው?
Anonymous voting

@gitm_post ♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ እንደዚህ አይነት ፊደል የምትፈልጉ comment ላይ ፃፉ
@gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ እንደዚህ አይነት ፊደል የምትፈልጉ comment ላይ ፃፉ