cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

እሔ የቴሌግራም መንፈሳዊ ቻናላችን ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖታችን ምንማማርበት መንፈሳዊ መድረክ ነው። ለሌሎች ያጋሩ፣ አዳዲሶችም ተቀላቀሉ(join) አድርጉ።

Більше
Рекламні дописи
2 240
Підписники
Немає даних24 години
+527 днів
+19930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን ለታላቁ ጸድቅ ለጻድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደሰችሁ ሰላም ለልደትከ እማህፀነ ቅድስት ዮስቴና በብሥራተ ጻድቅ ባሕታዊ ሠናየ ዜና ሐብተ ማርያም ጴጥሮስ ሐዋርያ ወልደ ዮና መሐረኒ ምግባረ ጽድቅ ወጸግወኒ ልቦና አፍቅሮ ቢጽ እኃሥሥ ዘምስለ ፍጽምት ትሕትና:: (መልክአ አቡነ ሀብተ ማርያም) ረድኤት በረከቱ አይለየን :: ሰላም አደራችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን
Показати все...
1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#77ሚልዮንብር ከሰሞኑ የቀድሞ የናይጄርያ ተጫዋቾች እና ፋሽን ሞዴሎች "ሸነን አፍሪካ" በሚል ፕሮግራም ለሶስት ቀናት ኢትዮጵያ ተገኝተው ላደረጉት እንቅስቃሴ (የህዳሴ ግድብ ጉብኝት፣ ኳስ ጨዋታ፣ ኮንፈረንስ መካፈል...ወዘተ) በድምሩ ከመንግስት የወጣው ወጪ 77 ሚልዮን ብር ገደማ ነበር፣ አንዳንድ ወጪዎች በመንግስት ድርጅቶች በአገልግሎት መልክ ባይሸፈኑ ኖሮ ወጪው 110 ሚልዮን ተገምቷል። አንዳንድ ሚድያዎች ሸነን አፍሪካን አህጉር አቀፍ ፕሮግራም እንደሆነ ለማመልከት "በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ግዜ" ቢሉም ፕሮግራሙ መቼም፣ የትም ሌላ ሀገር ከዚህ በፊት ተካሂዶ አያውቅም። የፕሮግራሙ አዘጋጅ የሸነን ኮስሜቲክስ ባለቤት ዮርዳኖስ ሙሴ ናት። @EliasMeseret
Показати все...
👍 5🤣 3
ዐብይ አሕመድ በትግራይ ክልል መነኮሳትን እንደጨፈጨፈ ፥ ገዳማትን እንዳፈራረስና እንዳወደመ ሁሉ በአማራ ክልልም ያንኑ ግፍ ነው እየደገመ ያለው።ይህን ሰይጣናዊ አገዛዝ ከምድረ ገጽ ማጥፋት የሁሉም ኦርቶዶክሳውያን ድርሻ ነው።ሃይማኖታችን ቀይ መስማራችን ናት።ዝም ብንል የቀደምት አባቶቻችን አጥንት እሾህ ሆኖ ይወጋናል ደማቸውም ጎርፍ ሆኖ ይወስደናል።ሃይማኖታችን ስትደፈር ዝም ብሎ ማየት ለጠላት መሳርያ እንደ ማቀበል ነው የሚቆጠረው።
Показати все...
Показати все...
ፉኖ በጎጃም ዛሬ ታሪክ ሰራ| ከሰም ፳፬ እለታዊ | ሰኔ 25 Kessem Daily jun-2 -2024

ከሰም ፳፬ ሚዲያ ከሰም ፳፬ ሚዲያ የተለያዬ ሀገራዊ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማሕበራዊና ዲፕሎማሲያዊ መረጃዎችን በዜና፣ በትንታኔ፣ በፕሮግራም መልክ ለአድማጭ ተመልካቾቹ ያደርሳል፡፡ - ዕለታዊ ዜናዎችን ይቀርባሉ፣ - ወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች በጥልቀት ይተነተናሉ፣ - ቀጠናዊ፣ አህጉራዊና፣ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች በስፋት ይዳሰሳሉ፣ - ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማሕበራዊ ጉዳዮች ሙህራን ይተነተናሉ፣ - የስራ ዕድል ፈጠራ፣ ቢዝነስ፣ ኢኮኖሚ፣ ኢኖቬሽንና ኢንቨስትመንት ጉዳዮች በፕሮግራም ይቀርባሉ፣ - የተለያዬ የመዝናኛና የኪነጥበብ ዝግጅቶችንም እያዘጋጀ ለአድማጭ ተመልካቾቹ ይደርሳሉ፡፡ Kessem_24_Media is a digital media platform founded by prideful Ethiopians with extensive experience in media, institutional building, and organisational leadership. Kessm 24 media; At the speed of light! @TheEthiopia13 @AmharaMediaCorporation @seifuonebs @comedianeshetu @amharapress-8545 @kessem24media @Ethio251Media-gv1lq #Kessem_24_Media_And_Production Company #KessmCurrentAffairs @fetadailyanalysis @NahomRecordsIncMusic @zehabeshanews1 @AmharaMediaCorporation @easternamhara @NBCETHIOPIA @Andafta @Ethio251Media-gv1lq @kessem24media @seifuonebs @dawitdreams @AbbayTV @roha_tv @mesaymekonnen5 @Lualawi-2016 @ethioforum @fanabroadcastingcorporate @seifuonebs @EBCworld @ebstvWorldwide @kessem24media @AddisCompassMediaACM-zb5te @hopemusicethiopia @fetadailyanalysis @mesaymekonnen5 @AmharaMediaCorporation @fetadailynews1 @TheEthiopia13 @abbay-tv @surafelabebeonyekuruetaarts @donkytube1 @Lualawi-2016 @kessem24media @roha_tv @seyfuonebs.8455 @ebstvWorldwide

"ባልተነገረበት አውድ የሚፈታው ትምህርት እና ያልተገባው አረዳዳችን" 👇 ክፍል ፩ 👇      “ቀኝህን ለሚመታህ ግራህን ስጥ" ማቴ 5፥39 በዚህ ትምህርት ዙርያ ያሉትን ኦርቶዶክሳዊ ሀሳቦች ጠንቅቀን በማወቅ የአዘናጊዎች እና አጥፊዎች ሰለባ ከመሆን ድነን ቤተክርስቲያንና ሀገርን እንደየችሎታችን እንድንታደግ በማሰብ የቀረበ             “ቀኝህን  ለሚመታህ ግራህን ስጥ" ማቴ 5፥39 የሚለውን ቃል በማንሣት በአንድ በኩል ብቻ መመልከት ተገቢ አይደለም። ይህ ጥቅስ ስለ መደብደብ የሚያስረዳ ነው ማለት የጥቅሱን መሠረታዊ ዓላማ ወስኖ መነሣትን ያመለክታል። በእርግጥ በጥፊ በመመታት መሞት ላይኖር ይችላል። በደረቁ እንውሰደው ከተባለ እንኳን ጠላት በጥፊ ብቻ የሚመታን ቢኾን መልካም ነበር፤ ኾኖም በድንጋይ መምታን፣ በሰይፍ መቁረጥን፣ በዱላ መደብደብን፣ በእሳት ማቃጠልን “በጥፊ" ብቻ መወሰን የጠላትን በደል ለመደበቅ የሚደረግ ያልታወቀ አካሄድ እንዳያስመስልብን እንጠንቀቅ!! ...በደረቅ ንባብ ከተጓዝን አንድን ሰው በሰይፍ አንገቱን ከመቱት በኋላ የሚያዞረው ምን ግራ አለው? አንዴውኑ ተመትቶ ይወድቃልና! የመጽሐፍ ቅዱሱ ቃል ሊገድልህ ሲል ግደለኝ በለው አይልም። በሥርዓት ካየነው ደግሞ ቀኝህ ተመትቶ ስለምትሞት ግራህን መስጠት አትችልም አይልም። ቀኝህ ሲመታ የግድ ኖረህ ግራህን መስጠት አለብህ! ይህን ለመፈጸም መኖር ግድ ነው። ስለዚህ መግደልም መሞትም በጥቅሱ ውስጥ አይታይም። መጉዳትና መጎዳት እንጂ!! ቀኝህን ሲመቱ ግራህን ስጥ ማለት እንዲሁ በጭፍን ሲደበድቡህ ልክ ናችሁ ብለህ ተቀበል ማለት አይደለም። አንዳንድ ሊቃውንት ትእዛዙን የሰጠን ጌታችን እራሱ በጥፊ ሲመቱት ያነሣውን ጥያቄ ማንሣት ተገቢ መኾኑን ይናገራሉ። በዮሐ 18፥19-23 “ሊቀ ካህናቱም ኢየሱስን ስለ ደቀ መዛሙርቱና ስለ ትምህርቱ ጠየቀው። ኢየሱስም መልሶ፦ እኔ በግልጥ ለዓለም ተናገርሁ፥ አይሁድ ሁሉ በሚሰበሰቡበት በምኩራብና በመቅደስ እኔ ሁልጊዜ አስተማርሁ፥ በስውርም ምንም አልተናገርሁም። ስለ ምን ትጠይቀኛለህ? ለእነርሱ የተናገርሁትን የሰሙትን ጠይቅ እነሆ እነዚህ እኔ የነገርሁትን ያውቃሉ አለው። ይህንንም ሲል በዚያ ቆሞ የነበረው ከሎሌዎቹ አንዱ ለሊቀ ካህናቱ እንዲህ ትመልሳለህን? ብሎ ኢየሱስን በጥፊ መታው። ኢየሱስም መልሶ፦ ክፉ ተናግሬ እንደ ኾንሁ ስለ ክፉ መስክር መልካም ተናግሬ እንደ ኾንሁ ግን ስለ ምን ትመታኛለህ? አለው።" እንግዲህ ይህ የአምላካችን ንግግር የሚጠቁመን ክፉን የሚያደርጉትን አካላት በቅድምያ በአግባቡ ለምን ያን እንደሚያደርጉ መጠየቅ ተገቢ መኾኑን ነው። አምላካችን ክርስቶስ “ለምን ትመታኛለህ" ያለው መከራን ተሳቅቆ ሳይኾን አለ አግባብ የሚፈጸመውን በደል ለማመላከት ነው። እኛ ቀኛችንን ሲመቱን ግራችንን ዝም ብለን መስጠት የሌለብን አለ አግባብ የሚፈጸምን ድርጊት ለመቃወም ነው። ቀኝን ሲመቱ ግን ጭፍን ብሎ መስጠት ተገቢ ቢኾን ኖሮ ስለ ምን ጌታችን “ ስለ ምን ትመታኛለህ" አለው? ዝም ብሎ ሌላኛውን ጉንጩን አሳልፎ አይሰጥም ነበርን? (Tadros Malaty, Commentary on Mattew, p. 69)። https://t.me/orthodoxyhumanity
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አካውንቴ ተመልሷል ክበሩልኝ። ለበጎ ነው !!! በጥቃት ውስጥ የበዛ ወዳጅን አተረፍኩ። ቁጭት አድሮባችሁ አብራችሁኝ ለቆማችሁ ምሥጋና የማቀርበዉ በቻልኩት መጠን ዘመኔን ሙሉ አክብሬአችሁ ለመኖር በመጣር ነው። ንብረት ገላው(እከ)
Показати все...
👍 2
https://youtu.be/MeQoKYS_NDw?si=ML8Z1KsDNJvpeKoF የቱንቢን ትክክለኛ የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! ያስተዋውቁ! https://t.me/tunbi_media https://t.me/tunbi_media 🎥💻📺🎙 Youtube በዩቲዩብ 👁👁👂🏽👂🏽ይመልከቱን፣ www.youtube.com/@TunbiMedia_
Показати все...
የኦሮሙማ ፖለቲካ 3ቱ በሽታዎች እና አሳሳቢው ውጤታቸው!

#Ethio_Tunbi_Recaps # Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UC23wkdfU9V0lCxWLYCPocFQ/join

#ethiopia #ቤተክርስቲያን #ሲኖዶስ #eotc_one_holy_synod #ሻይ_ቡና #shay_buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #yosef #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #wolega #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #War #invasionofukraine #nama #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም #ኢትዮ_ቱንቢ #Ethio_Tunbi_Media

Фото недоступнеДивитись в Telegram
♦ 33 ቢሊየን ብር ➖➖➖➖➖ አዎ 33 ቢሊየን ብር ምን ላይ እንደዋለ ታውቃለህ..? ለሰሞኑ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት! 33 ቢሊየን ብዙ ነገር ነው። ብዙ ሃብት ነው። ለአንዲት መናጢ ድሃ ሀገር ደግሞ እጅግ በ ጣ ም....ብዙ ነው። እስኪ ግዝፈቱን በሌላ መልኩ ላስረዳህ... ◾️የንግድ ባንክ አዲሱ ሰማይ ጠቀስ ህንፃ በስንት እንደተሰራ ታውቃለህ...? 8 ቢሊየን ብር ◾️ሰሞኑን የተመረቀው ግዙፉ የዓባይ ድልድይ በጀት 4.1 ቢሊየን ብር ነው ◾️የሞጆ ሀዋሳ 92 ኪሜ ፈጣን መንገድ በጀቱ 6.3 ቢሊየን ብር ነው ◾️ለሸገር ቀለበት መንገድ የመጀመሪያ ምዕራፍ የተያዘው በጀት 4.5 ቢሊየን ብር ነው ➖በክልል በጀት ደግሞ እንይ: 33 ቢሊየን ብር ማለት ለ 2016 የትግራይ ክልል ም/ቤት ካፀደቀው በጀት በሁለት እጥፍ ይበልጣል። ከ2016 የአፋር ክልል በጀት ደግሞ በሶስት እጥፍ ይበልጣል። ◾️ለ2017 ዓ.ም የፌዴራል መንግስት ለክልሎች ከያዘው የድጋፍ በጀት ውስጥ ከ33 ቢሊየን ብር በላይ የተመደበላቸው ለኦሮሚያ እና ለአማራ ክልል ብቻ ነው ◾️ለሌሎች የሚሰጠው ከ33 ቢሊየን በታች ነው ◾️ በሌላ መልኩ 33 ቢሊየን ብር ማለት 1870 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት የሚችለው ግልገል ጊቤ ሦስት ግድብ ማለት ነው። ➖➖ እናም 33 ቢሊየን ብር ማለት ብዙ ፋብሪካ፣ የአዳማ-አአ አይነት ፈጣን መንገድ፣ የግልገል ጊቤ 3 አይነት የኃይል ማመንጫ ግድብ፣ ብዙ ሺህ ኮንዶሚኒየም፣ 4 የንግድ ባንክ ትልቁ ህንፃ፣ ብዙ ሺህ የስራ ዕድል... ነበር ባይሰበር - ኮሪደሩ ባይደረደር ጥላዬ ያሚ ይድነቃቸው ከበደ
Показати все...
ከዛሬ ጀምሮ መወያያ ግሩፑ ተቀይሯል በዚህ ግቡ https://t.me/+pKJo7e50PHgyNmYx
Показати все...
እምየ ተዋሕዶ መወያያ ግሩፕ

You’ve been invited to join this group on Telegram.

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ያያ ዘልደታ ከ70 ቀን የግፍ እስር በኋላ ዛሬ ተፈቷል
Показати все...
🙏 11
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.