uk
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Відкрити в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 14 277 підписників, посідаючи 6 138 місце в категорії Релігія і духовність та 2 373 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 14 277 підписників.

За останніми даними від 01 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -27, а за останні 24 години на 13, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 16.17%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає N/A% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 2 308 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 0 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 02 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

14 277
Підписники
+1324 години
-147 днів
-2730 день
Архів дописів
√ ምግብ በመቀነስ የአካል እረፍት ይገኛል። √ ወንጀል በመቀነስ የቀልብ እረፍት ይገኛል። √ ንግግርን በመቀነስ የምላስ እረፍት ይገኛል። 𝐓𝐞« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
ምግብ በመቀነስ የአካል እረፍት ይገኛል። √ ወንጀል በመቀነስ የቀልብ እረፍት ይገኛል። √ ንግግርን በመቀነስ የምላስ እረፍት ይገኛል። 𝐓𝐞« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

☞የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!! ☞በተለያዩ ርእሶች ሰፋ ያለ ዳሰሳ በእህቶቻችን ይኖራል! በስዓትዎ መጥተዉ ይታደሙ! ወደ
የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!! በተለያዩ ርእሶች ሰፋ ያለ ዳሰሳ በእህቶቻችን ይኖራል! በስዓትዎ መጥተዉ ይታደሙ! ወደ ግሩፓችን መቀላቀል የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠላችሁ ቦት ደስ ያላችሁን መርጣችሁ በvoice ያናግሩን↓↓ @Ass_Selefyaa1bot                 & @Asabiqunabilekeyrati44_bot ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ «የእውቀት ማዕድ

حب الدنيا وكراهية الموت مقطع للشيخ رشاد الورد الحبيشي وفقه الله تعالى

ባል አግብተሽ ልብሽ ካልተረጋጋ ልብሺን ፈትሽ❗️ሰዉ እቤት ባልን ያክል ንጉስ እያለ ወደ ዉጭ ይፈጠጣል 👀 ተዉጅ የትዳር አላማ አትሳቱ❗️ =

ሳኡድ አፈር አለ እንዴ? እኔ ራሱ ያለ አይመስለኝም ነበር ህእ ¡ ለማንኛዉም ፈገግ በሉ ¡

ቢጨንቅሽ! ~ እነዚህ ሰዎች እንዴት ነው የተጨነቁት እባካችሁ?! ሴቶቻቸው በብዛት እየሰለሙባቸው ቢቸገሩ ሌሎችን ለማረጋጋት እንዲህ አይነት አጉል ብልጠት ይጠቀማሉ። በነገራችን ላይ በምዕራቡ አለም ከ
ቢጨንቅሽ! ~ እነዚህ ሰዎች እንዴት ነው የተጨነቁት እባካችሁ?! ሴቶቻቸው በብዛት እየሰለሙባቸው ቢቸገሩ ሌሎችን ለማረጋጋት እንዲህ አይነት አጉል ብልጠት ይጠቀማሉ። በነገራችን ላይ በምዕራቡ አለም ከሚሰልሙት ውስጥ 80% ሴቶች ናቸው፡፡ ብዙዎች ለሀጫቸው የሚዝረበረብለትን የምዕራቡን “ነፃነት” ሸሽተው ወደ ኢስላም “ጭቆና” ይጎርፉ ይዘዋል፡፡ ሌሎቻችሁም በጊዜ ንቁ፡፡ እኛ ለናንተ የምንመኘው ለራሳችን የምንወደውን ነው። ኑ ወደ ኢስላም! = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

🫵 ቀጥታ ስርጭት ገብተዋል ተከታተሉ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን 👇 https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream ሸይኽ አወል አሕመድ 👇 https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream =

ቤቶች ከጭቃ ነበሩ ልቦች ደግሞ ከወርቅ ነበሩ!! ያ ደጉ ዘመን እኛ ህጻን የነበርን ጊዜ አያቶቻችን ነበሩ የዚህ ልብ ባልተቤት አሏህ ይዘንላቸውና ላይመለስ ተጓዘ አይ ዱኒያ!!! 🌷🍃... https
ቤቶች ከጭቃ ነበሩ ልቦች ደግሞ ከወርቅ ነበሩ!! ያ ደጉ ዘመን እኛ ህጻን የነበርን ጊዜ አያቶቻችን ነበሩ የዚህ ልብ ባልተቤት አሏህ ይዘንላቸውና ላይመለስ ተጓዘ አይ ዱኒያ!!! 🌷🍃... https://t.me/Asabiqunabilekeyrati44

اتق المحارم مقطع للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى

يَنْبَغِي عَلَى الْمَرْأَة أَنْ تَعْتَنِي عِنَايَةً دَقِيقَة بِهَذِه الْأَرْبَع! - الشيخ #عبدالرزاق_البدر نفع الله به

ወደፊት ብቻ! ~ ተውሒድ እና ሱናን ለማሰራጨት፣ ከሐቅ ለመከላከል፣ ሺርክንና ቢድዐን፣ ባጢልን ለመዋጋት መፍራትም፣ መቀዝቀዝም አያስፈልግም። ከሐቅ ጎን ለመቆም በየትኛውም ጊዜና ቦታ ይሉኝታ አይያዘን። ወደ ሐቅ ለመጣራት መፍዘዝ፣ መቀዝቀዝ ፈፅሞ አይገባም። ቢድዐንም፣ የቢድዐ ሰዎችንም ታገሉ። ለነሱ ጩኸትና ስም ማጥፋት አትፍረክረኩ። እነሱ ባጢልን ይዘው ያላፈሩትን አትፈሩ። አላህን ይዛችሁ ወደፊት ብቻ!! ቀላል የሚመስሉን ጥረቶች በትብብር ፍሬ ያፈራሉ፣ ኢንሻአላህ። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

አንዳንድ ሰው እንደ አገር ነው፣ ሲለዩት ሆድ ያስብሳል፣ አንዳንዱ ደግሞ እንደሩሕ ነው፣ ከሱ መለየት ሞት ነው። ሌላው ደግሞ እንደበሽታ ነው፣ ከሱ መራቅ ሕይወት ነው። منقول =