ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 972 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 115,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 462 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 972 名订阅者。

根据 06 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -127,过去 24 小时变化为 -12,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 21.15%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.78% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 955 次浏览,首日通常累积 807 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 07 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 972
订阅者
-1224 小时
-517 天
-12730 天
帖子存档
أكثر من الدعاء لقلبك بالصلاح والهداية .. ‏يا ربّ أصلح قلبي ونيتي واختم لي بخير..      =

እቅድ ይኑርህ ! ዕቅድ ሲኖርህ እና እሱን ለማሳካት ስትሯሯጥ ፤ አንተ ራስህ አይተኸዉ የማታዉቀዉን አቅምህን ማየት ትጀምራለህ። =

~ ጥንካሬ እና እድገት የሚመጡት በማያቋርጥ ትግል እና ጥረት ዉስጥ ብቻ ነዉ። =

_ «كفىٰ بالمرءِ كذِبًا أن يُحَدِّثَ بكُلِّ ما سمَع» -

ሳይሞት ሴቶች እግሩ ላይ ሱጅድ ሲደፉ አፍጦ የተመለከተ ማህበረሰብ ቀብሩ እናሱባለን ቢል ምንም አይደንቅም! ገና ብዙ ነገር ያመጣሉ ......ሰዉ ሞቱ እንኳን ከፊትና አይገላገልም ሌላ ትኩሳት ተነሳ አላሁል ሙስተአን......

እኛስ ምን አልን? ገና ከወዲሁ ሸይኽ የሚባሉት እንኳ «ዶሪሐቸውን እናስውበዋለን!» እያሉ ነው። አስቡት ጃሂሉ ደግሞ ምን እንደሚያስብ! የፊትና በር ቢዘጋ ኸይር ነው። ነገሩን አስቀድመን የተቃወምነው
እኛስ ምን አልን? ገና ከወዲሁ ሸይኽ የሚባሉት እንኳ «ዶሪሐቸውን እናስውበዋለን!» እያሉ ነው። አስቡት ጃሂሉ ደግሞ ምን እንደሚያስብ! የፊትና በር ቢዘጋ ኸይር ነው። ነገሩን አስቀድመን የተቃወምነው ዝም ብለን ከጭፍን ጥላቻ እንዳይመስላችሁ። ምን እንደታሰበ መገመት ስላልከበደን ነው።

የአላህ ትልቁ መብት ተዉሂድ ሲነካ ምንም የማይመስላቸዉ ሸይኺ ሲነካ የሚያንዘረዝረዉ ህዝብ ዉስጥ ተቀምጠን ቅድሚያ ለተዉሂድ ብሎ የሚያስተምር ዳኢ አሁን ላይ መዘናጋቱ ስንት ነገር ተበላሸ? አረ ዳኢዎች የት ናችሁ እንደ ድሮችሁ ተመለሱ ህዝቡ አንቁት!

እኔ የምለዉ ቅመዉ ነዉ የፃፉት ሰዉ በዚህ ልክ ድንበር ያልፋል!? ጭራሽ አላህ መኖሩንም ተጠራጠሩ !? ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን
እኔ የምለዉ ቅመዉ ነዉ የፃፉት ሰዉ በዚህ ልክ ድንበር ያልፋል!? ጭራሽ አላህ መኖሩንም ተጠራጠሩ !? ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን

«ልጄን አትግደሉብኝ‼» - የእናት የድረሱልን ጥሪ! • ይህቺ በምስሉ ላይ የምታዩዋት እናት ልጇን እንጀራ እየጋገረች፣ ቀን ከሌት ለፍታና ደክማ ቁርአን አስሀፍዛ ለኡስታዝነት ማዕረግ ያበቃች ጀግና ናት። ዛሬ ግን ልጇ በሊቢያ በጨካኝ አጋቾች እጅ ወድቆ በስቃይ ላይ ይገኛል። «1.4 ሚሊዮን ብር ካላመጣችሁ እንገድለዋለን» የሚል አሰቃቂ መልዕክት ለቤተሰቦቹ ደርሷቸዋል። ይህን የሰሙት ምስኪን እናትና አባት በልጃቸው ተስፋ በቆረጡበት በዚህ ወቅት "ለወገን ደራሽ ወገን ነው" በሚል የድረሱልን ጥሪያቸውን ወደ እኛ አቅርበዋል። እስቲ ለአንድ አፍታ እናስተውል! ☞ የዚችን እናት ለቅሶና ሰቆቃ ተመልከቱ። ልጇ በሰው እጅ ሲሰቃይ መስማት ምን ያህል ልብ እንደሚሰብር አስቡት። ☞ ወንድማችን በየቀኑ የሚደርስበትን ድብደባና ስቃይ ህመሙን ለመረዳት ሞክሩ። ☞ ነብያችን «አንድን አማኝ ከዱንያ ጭንቀት የገላገለ አላህ በቂያማ ቀን ከጭንቀቶቹ አንዱን ይገላግለዋል» ብለዋል። ኑ! ለዚህ በጭንቀት ላይ ለሚገኝ ቤተሰብ የቻልነውን በማገዝ ከፈጣሪ ዘንድ ታላቅ ምንዳ እናግኝ። 🪪እርዳታችሁን የምትልኩበት፦ 👉ንግድ ባንክ: 1000428569826 (ሸሪፍ ፈድሉ) አቢሲኒያ ባንክ: 117561291 (ሸሪፍ ፈድሉ) 👉ለበለጠ መረጃ የአባቱን ስልክ ቁጥር በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ፦ +251970322594 +251911809856 👉ግሩባቼውን ለማገኘት ከታየች👇👇 ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ https://t.me/adinunnesiha_group https://t.me/adinunnesiha_group

ደርስ ~ • ኪታቡ፦ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ • ክፍል:- 4️⃣ • ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ • ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ • የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- https://t.me/IbnuMunewor/8025 • የእለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 12፦ صفة العينين

አንድ ሙብተዲእ የሆነ ሰው በመሞቱ አላህ ከሸሩና ከተንኮሉ ሙስሊሙን ኡማ በማሳረፋ መደሰት ይቻላል። قيل للإمامِ أحمدَ بنِ حَنبلٍ: الرَّجُلُ يَفرَحُ بما يَنزِلُ بأصحابِ ابنِ أبي دُؤاد؛ عليه في ذلك إثمٌ؟ قال: (ومَن لا يَفرَحُ بهذا)؟! [السنة للخلال: 5/121] =

«والدّعاء من أنفع الأدوية، وهو عدو البلاء، يدافعه ويعالجه، ويمنع نزوله، ويرفعه أو يخففه إذا نزل، وهو سلاح المؤمن .» « ዱዓ በጣም
«والدّعاء من أنفع الأدوية، وهو عدو البلاء، يدافعه ويعالجه، ويمنع نزوله، ويرفعه أو يخففه إذا نزل، وهو سلاح المؤمن .» « ዱዓ በጣም ጠቃሚ ከሆኑ መድኃኒቶች ውስጥ አንዱ ነው። የጥፋት ጠላት ነው፣ ይመልሰዋል፣ ያክመዋል፣ እንዳይመጣ ይከለክለዋል፣ ከመጣም ያነሳዋል ወይም ይቀንሳል። የሙእሚን መሳሪያ ነው።»
ابن القيم || الدَّاء والدَّواء
= t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 - Telegram 频道 @https_asselefya1 的统计与分析