uk
Feedback
ኮሌጅ አዳማ እግር ኳስ ማሰልጠኛ 🇪🇹

ኮሌጅ አዳማ እግር ኳስ ማሰልጠኛ 🇪🇹

Відкрити в Telegram

For more information @Biruk_98

Показати більше
1 113
Підписники
Немає даних24 години
+57 днів
+1730 день
Архів дописів
ከኮሌጅ አዳማ የተመረጣቹ 👉ግብ ጠባቂ  ጀሚል ሻፊ 👉ተከላካይ      ፋይሰል ሀይረዲን 👉ተከላካይ      ኖህ በቀለ 👉መሀል     ዘሩባቤል ከተማ 👉አጥቂ     ያአብስራ ቡዙአየሁ 🏟 ነገ 5:00 አበበ ቢቂላ እስታዲየም እንድትሄዱ

🇪🇹 የአዳማ ልጆችም ተጠርተዋል። ከ አዳማ U17 ሊግ ለተመረጣችሁ 40 ልጆች በሙሉ 👇 🇪🇹-►ነገ ረቡዕ 🇪🇹-►⌚️5:00 ሰዓት ላይ። 🇪🇹-►🏟 አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም እንድትገኙ
+1
🇪🇹 የአዳማ ልጆችም ተጠርተዋል ከ አዳማ U17 ሊግ ለተመረጣችሁ 40 ልጆች በሙሉ 👇 🇪🇹-►ነገ ረቡዕ 🇪🇹-►⌚️5:00 ሰዓት ላይ። 🇪🇹-►🏟 አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም  እንድትገኙ እናሳስባለን። 🚦►የአዲስአበባው ሪጅናል ካምፒንግ ለ3 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ ቆይቶ ታዳጊዎቹ የወዳጅነት ጫወታ በማድረግ ቆይታቸውን አጠናቀው ወጥተዋል። ነገ የአዳማው ይቀጥላል። 🇪🇹በዚህ ምርጫ ውስጥ ያልተካተታችሁ ነገርግን በአዳማ እና አዲስአበባ ከ17 አመት በታች MRI ውድድር ውስጥ እየተሳተፋችሁ ያላችሁ ልጆች በጣም በቁጭት ለቀጣዩ መስራት ይጠበቅባቹሃል።ይሄ ሀገርን ከመወከል አልፎ የእናንተ እንጀራ ፣ የህልማችሁ በር ወለል ብሎ የሚከፈትበት ዕድል ስለሆነ በትኩረት ተመልከቱት። ◈   ◈   ◈ እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹 ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌 ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ

✅ ዛሬ ከ17 አመት በታች አዳማ ሊግ አስረኛ ሁለተኛ ጫዋታችንን ጎሮ አዳማን 1⃣ ለ 0⃣ በሆነ ውጤት በማሸነፋችን ሁለተኛነታችንን ማስጠበቅ ችለናል ። ✅ የጎሎቹ ባለቤት ውዳሴ ኤርሚያስ ⚽️ ✅ የጫ
+2
✅ ዛሬ ከ17 አመት በታች አዳማ ሊግ  አስረኛ ሁለተኛ ጫዋታችንን  ጎሮ አዳማን 1⃣ ለ 0⃣ በሆነ ውጤት በማሸነፋችን ሁለተኛነታችንን ማስጠበቅ ችለናል ። ✅ የጎሎቹ ባለቤት ውዳሴ ኤርሚያስ   ⚽️ ✅ የጫዋታው ኮከብ ኤልያስ 🏟 አዳማ አበበ ቢቂላ 👉 ማሸነፍ ልማድ ነው 💪💪💪

✅ የአዳማ ከተማ ከ17 አመት በተች ሊግ አስራ ሁለተኛ ጫዋታችንን እሮብ 4 :00 ሰዓት ከጎሮ አዳማ ጋር የምንጫወት ይሆናል ። 🏟 አዳማ አበበ ቢቂላ 👉 ማሸነፍ ልማድ ነው 💪💪💪
✅ የአዳማ  ከተማ ከ17 አመት በተች ሊግ አስራ ሁለተኛ ጫዋታችንን  እሮብ 4 :00   ሰዓት   ከጎሮ አዳማ ጋር  የምንጫወት ይሆናል ። 🏟 አዳማ አበበ ቢቂላ        👉 ማሸነፍ ልማድ ነው 💪💪💪

Dawit Kebede ደስ ይለኛል..... ስለዚህ ልጅ ከዚህ ቀደም ፅፌአለሁ።ዳዊት ከበደ ይባላል የአዳማ ልጅ ነው። አዳማ እያለ 'ኮሌጅ አዳማ እግርኳስ ፕሮጀክት' ነበር የሚሰራው። በምልመላ ወቅት እ
+2
Dawit Kebede ደስ ይለኛል..... ስለዚህ ልጅ ከዚህ ቀደም ፅፌአለሁ።ዳዊት ከበደ ይባላል የአዳማ ልጅ ነው። አዳማ እያለ 'ኮሌጅ አዳማ እግርኳስ ፕሮጀክት' ነበር የሚሰራው። በምልመላ ወቅት እኔ ቀን እና ማታ ከስልኬ ጋር ተፋጥጬ የሚደርሱኝን መረጃዎች እያጣራሁኝ ለእናንተ አደርስ ስለነበር  በጣም ቢዚ ነበርኩ።በተቻለኝ አቅም መረጃ ሳቀርብ ስህተት ላለመስራት ተጠንቅቄአለሁ በዛም 99% ተሳክቶልኛል። ዳዊት እና ብዙ እግርኳሰኞች በቴክስት እና በስልክ ያወሩኛል። የቻልኩትን 'እዚህ ሂድ ፣ እዛ ሂድ...'እላለሁ። እንደ አጋጣሚ ከዳዊት ጋር እያወራን ባንክ እንዲሞክር ነገርኩት ሄደ በአጋጣሚ አልተሳካም ፤ ዳዊትም ተስፋ ቆርጦ አልተቀመጠም  ደጋግሞ ይጠይቀኛል.... መጨረሻ አከባቢ ኤልፓ/ኤልክትሪክ በረኛ እየፈለገ እንደሆነ ሰማሁኝ ፤ ባለቀ ሰዓት ዳዊትን በፍጥነት ሄዶ እንዲሞክር ነገርኩት/ለአሰልጣኙ ይመጣል ብዬዋለሁ/ ፤ ዳዊት ሄዶ ሞከረ ፣ ቀናትን ከታየ ቡኋላ መመረጡ ተነገረው "ኑሬ አመሰግናለሁ ተሳክቶልኛል" አለኝ።በጣም ደስ አለኝ። የአዳማው ልጅ ዳዊት ዛሬ ላይ ከኤልፓ አልፎ ለሪጅናል ካምፒንግ ከተጠሩ 4 በረኞች አንዱ ሆኗል።ይህ ለእኔ እርካታ ነው።ይህ ለእኔ ክፍያ ነው። ዳዊት በጣም ስነ-ምግባር ያለው ልጅ ነው።አሰልጣኙም ነግሮኛል።ከዚህ በላይ እንደሚሄድ አምናለሁ። ዳዊት በርታ።እግርኳሰኞች በርቱ። አዳማን እናመሰግናለን።ዳዊትን አሰልጥኖ ለዚህ ያበቃው ኮች ብሩክንም እናመሰግናለን 🙏 https://t.me/egerkuasenga/5552   🫶 መልካም ቀን ይሁንልን 🎁 ◈   ◈   ◈ እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹 ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌 ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ

✅ ደዊት ከበደ በርታልን
✅ ደዊት ከበደ በርታልን

✅ የጫዋታው ኮከብ ያብስራ ቡዙአየሁ
✅ የጫዋታው ኮከብ ያብስራ ቡዙአየሁ

✅ ዛሬ ከ17 አመት በታች አዳማ ሊግ አስረኛ አንደኛ ጫዋታችንን ከገዳ ሮበሌ ጋር 2⃣ ለ 2⃣ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል ። ✅ የጎሎቹ ባለቤት ያአብስራ ቡዙአየሁ ⚽️ ሱልጣን ⚽️ ✅ የጫዋታው ኮከብ
✅ ዛሬ ከ17 አመት በታች አዳማ ሊግ  አስረኛ አንደኛ ጫዋታችንን  ከገዳ ሮበሌ  ጋር 2⃣ ለ   2⃣   አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል ።   ✅ የጎሎቹ ባለቤት ያአብስራ ቡዙአየሁ ⚽️ ሱልጣን ⚽️ ✅ የጫዋታው ኮከብ ያብስራ ቡዙአየሁ 🏟 አዳማ አበበ ቢቂላ 👉 ማሸነፍ ልማድ ነው 💪💪💪

✅ የአዳማ ከተማ ከ17 አመት በተች ሊግ አስራ አንደኛ ጫዋታችንን ቅዳሜ 2 :00 ሰዓት ከገዳ ሮበሌ ጋር የምንጫወት ይሆናል ። 🏟 አዳማ አበበ ቢቂላ 👉 ማሸነፍ ልማድ ነው 💪💪💪
✅ የአዳማ  ከተማ ከ17 አመት በተች ሊግ አስራ አንደኛ ጫዋታችንን ቅዳሜ  2 :00  ሰዓት   ከገዳ ሮበሌ ጋር  የምንጫወት ይሆናል ። 🏟 አዳማ አበበ ቢቂላ        👉 ማሸነፍ ልማድ ነው 💪💪💪

✅ አዲሱ የልምምድ ካሶተኒ ይህንን ይመስላል ።
✅ አዲሱ የልምምድ ካሶተኒ ይህንን ይመስላል ።

✅ ለኮሌጅ አዳማ ሰልጣኞች በሙሉ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሜዳችን የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ስለሆነ ለ 15 ቀን ማንም ወደ ጊቢ ስለማይገባ ፈተናው እስኪጠናቀቅ ድ
✅ ለኮሌጅ አዳማ ሰልጣኞች በሙሉ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሜዳችን የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ስለሆነ ለ 15 ቀን ማንም ወደ ጊቢ ስለማይገባ ፈተናው እስኪጠናቀቅ ድረስ ወጣቶች መአከል ሜዳ ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ በወጣው የክረምት ፕሮግራም መሰረት የሚቀጥል ይሆናል ። 🏟 ወጣቶች መአከል 👉 አሰልጣኝ ብሩክ አለማየሁ

✅ ከ13 አመት በታች ፈተና የጨረሳቹ ነገ አርብ 10:00 ልምምድ አለ ።
✅ ከ13 አመት በታች ፈተና የጨረሳቹ  ነገ አርብ 10:00  ልምምድ አለ ።

✅ ከ10 አመት በታች ፈተና የጨረሳቹ ዛሬ ሀሙስ 10:00 ልምምድ አለ ።
✅ ከ10 አመት በታች ፈተና የጨረሳቹ ዛሬ ሀሙስ 10:00 ልምምድ አለ ።

የክረምት  ፕሮግራም   ከ17 አመት በታች ሰኞ                 እሮብ            አርብ  8:00               8:00             8:00 U 17                U 17            U17 ወጣቶች          ወጣቶች          ወጣቶች የክረምት  ፕሮግራም  ከ20 አመት በታች ሰኞ                 እሮብ          አርብ                 10:00          10:00           10:00 U 20               U 20             U 20 ወጣቶች          ወጣቶች       ወጣቶች የክረምት  ፕሮግራም  ከ10 አመት በታች ማክሰኞ               ሀሙስ          ቅዳሜ          10:00             10:00           10:00     U 10                U10             U10 ዩኒቨርሲቲ            ዩኒቨርሲቲ         ዩኒቨርሲቲ   ሳሩ ሜዳ            ሳሩ ሜዳ           ሳሩ ሜዳ የክረምት  ፕሮግራም  ከ 13 አመት በታች   ሰኞ                      እሮብ                አርብ            10:00                  10:00            10:00     U 13                   U13             U13 ዩኒቨርሲቲ            ዩኒቨርሲቲ         ዩኒቨርሲቲ ሳሩ ሜዳ              ሳሩ  ሜዳ        ሳሩ  ሜዳ የክረምት  ፕሮግራም  ከ15 አመት በታች ማክሰኞ               ሀሙስ          ቅዳሜ          8:00                 8:00           8:00     U 15                U15            U15 ዩኒቨርሲቲ            ዩኒቨርሲቲ        ወጣቶች ጅቡ ሜዳ              ጅቡ  ሜዳ        ✅ የክረምት ፕሮግራም ይህንን ይመስላል

✅ የኮሌጅ አዳማ ሰልጣኞች በሙሉ ከፊታችን ሀሙስ ጀምሮ ፈተና እስኪያልቅ ድረስ በሁሉም እድሜ በሙሉ ልምምድ አይኖርም ። ወላጆች ይህንን በማወቅ ልጆቻችሁን እንዳልኩ ። መልካም ፈተና 👉 አሰልጣኝ ብ
+2
✅ የኮሌጅ አዳማ ሰልጣኞች በሙሉ ከፊታችን  ሀሙስ ጀምሮ ፈተና እስኪያልቅ ድረስ በሁሉም እድሜ  በሙሉ ልምምድ አይኖርም ። ወላጆች ይህንን በማወቅ ልጆቻችሁን እንዳልኩ ። መልካም ፈተና   👉 አሰልጣኝ ብሩክ አለማየሁ