ኮሌጅ አዳማ እግር ኳስ ማሰልጠኛ 🇪🇹
رفتن به کانال در Telegram
1 140
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
+130 روز
آرشیو پست ها
ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019
አርብ ጥቅምት 06/2019
12:00 ሰዓት
አዳማ ከተማ ከ ሸገር ከተማ
አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
✅ የወዳጂነት ጫዋታ ነገ እሁድ 3:00 የአዲስ አበባው ቡድን የስዩም አባተ እግር ኳስ ፕሮጀክትን የምንገጥም ይሆናል ።
🏟 04 ወጣቶች መአከል
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
🌼🌼🌼🌼
ኮሌጅ አዳማ እግር ኳስ ማሰልጠኛ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል!
መልካም በዓል!
🌼🌼🌼🌼
አሰልጣኝ ብሩክ አለማየሁ
✅ ለኮሌጅ አዳማ ሰልጣኞች በሙሉ ዛሬ ቅዳሜ እና ነገ እሁድ ከ10 አመት ጀምሮ እስከ ከ15 አመት በታች በሙሉ ልምምድ አይኖርም ። መልካም ዳመራ
✅በኮሌጅ አዳማ ሰልጠነው በአሁን ሰዓት በተለያዩ ዩኒቨርስቲ ላይ በመማር ላሉ ተማሪዎች ማሰልጠኛው የማሊያ እና የእውቅና ሰርተፍኬት አበርክቶላቸዋል ።
አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ 7 ተማሪ
አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ 2 ተማሩ
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ 1 ተማሪ
