cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኮሌጅ አዳማ እግር ኳስ ማሰልጠኛ

For more information @Biruk_98

Більше
Рекламні дописи
678
Підписники
+224 години
+107 днів
+2130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
✅ ማሳሰቢያ 👉 ለኮሌጅ አዳማ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ሰልጣኞች በሙሉ የትምህርታቹን ውጤት ኮፒ አርጋቹ እስከ ሀምሌ 15 እንድታመጡ ያላመጣ ከማሰልጠኛው የሚሰናበት ይሆናል።
Показати все...
የዛሬው ጫዋታ ወደ ቅዳሜ ተቀይሯል
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✅ 09 ቀበሌ ውድድር ላይ ያላቹ ሰልጣኞች ነገ የውድድሩ አራተኛ ጫዋታ ስላለን 7:30 የትራንስፖርት ብር ይዛቹ  ወጣቶች መአከል እንድመጡ ላልሰሙ ንገሩ።
Показати все...
እግዚአብሔር ይመስገን
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✅ ለኮሌጅ አዳማ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ሰልጣኞች እና ወላጆች በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ  የ12ተኛ ሀገር አቀፍ ፈተና ስለሚሰጥ  ከሰኔ 30 እስከ ሀምሌ 18 ማንም ወደ ጊቢ መግባት ስለማይችል ፈተና እስኪያልቅ ድረስ በተለመደው ፕሮግራም  04 ወጣቶች መአከል የምንሰራ ይሆናል ።
Показати все...
✅ ኮሌጅ አዳማ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ሰልጣኞች መሰረታዊ  የእግር ኳስ ስልጠናዎችን ከመስጠቱም ባሻገር በትምህርታቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ከፍተኛ ክትትል እንደሚያደርግ ይታወቃል። ✅ በዚህም መሰረት ታዳጊ ክርስቲያን ወንደሰን በትምህርቱ ከፍተኛ ውጤት በማምጣቱ ከኔሮስ ስኩል የሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኑዋል። እንደሚታወቀው ክርስቲያን በማሰልጠኛችንም ሁለት ጊዜ ተሸላሚ ነበር ።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✅ ዛሬ U15 አመት በነበረን የአቋም መለኪያ ጫዋታ ተጋጣሚያችንን ሆፕ አቦስቶን ፕሮጀክትን  2⃣ ለ 0⃣  በሆነ ውጤት አሸንፈናል ። 👉የጎሎቹ ባለቤት 👉 ኪሩቤል የማነ  ⚽️ 👉 አብዲ ሀሰን     ⚽️ 👉የጫዋታው ኮከብ 👉 ናትናኤል ተስፉ ( ኮስት ) 👉በምክትል አሰልጣኝ  ዘሪሁን ተመስገን እየተመራ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✅ የአቋም መለኪያ ጫዋታ 👉 ከ15 አመት በታች 👉 ኮሌጅ አዳማ    ከ   ሆፕ አቦስቶ 👉 እርብ 9:00 🏟 04 ወጣቶች መአከል
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✅ የአዳማ ከተማ ወጣቶች እና  ስፖርት ፅ/ቤት የሚያዘጋጀው የከተማችን የፕሮጀክቶች ውድድር ዛሬ የእጣ ማውጣት ፕሮግራም የተካሄደ ሲሆን ማሰልጠኛችንም ከ15 አመት በታች የምንሳተፍ ይሆናል። ምድብ   B 1 ኮሌጅ አዳማ 2 ዱንቤ ፕሮጀክት 3 ብሩህ ተስፋ 4 ትወደድ እናት 5 ኢፍናን ፕሮጀክት
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.