uk
Feedback
መንፈሳዊ ትረካና አጫጭር ፅሁፎች

መንፈሳዊ ትረካና አጫጭር ፅሁፎች

Відкрити в Telegram

ኣርቶዶክሳዊ ትረካና ፅሁፎች

Показати більше
1 531
Підписники
+224 години
-47 днів
+330 день
Архів дописів
ማጋራት ለምትችሉበበት ግሩፕ አጋሩት!!!

ደስታና ሰላማችንን ለመንጠቅ ሰይጣን ሶስት ወጥመዶች አሉት : ስላለፈው ነገር መቆጨት ወደፊት ስለሚሆነው ነገር መፍራት እና አሁን ስላለው ነገር ምስጋና ቢስነት ናቸው. +ታላቁ ቅዱስ እንጦንስ+ @re
ደስታና ሰላማችንን ለመንጠቅ ሰይጣን ሶስት ወጥመዶች አሉት : ስላለፈው ነገር መቆጨት ወደፊት ስለሚሆነው ነገር መፍራት እና አሁን ስላለው ነገር ምስጋና ቢስነት ናቸው. +ታላቁ ቅዱስ እንጦንስ+ @recordingYT

ነገሮች ሁሉ አንተ አንደምትፈልጋቸው አንዲሆኑ አትመኝ: አግዚአብሔርን እንደሚያስደስቱት እንጂ:: አንደዚህ ከሆነ የማትታውክና በፀሎትህም ጊዜ አዘውትረህ የምታመሰግን ትሆናለህ:: +አባ ኔለስ+ @recordingYT

በእንተ ምጽአተ ክርስቶስ.mp339.55 MB

እርግጠኛ ሁን እና በምንም ጉዳይ አብዝተህ አታስብ። ሁሉ በእርሱ ቁጥጥር ስል ላለ ለእግዚአብሔር ተወው። እግዚአብሔርን አምኖ የወደቀ ታውቃለህ? @recordingYT
እርግጠኛ ሁን እና በምንም ጉዳይ አብዝተህ አታስብ። ሁሉ በእርሱ ቁጥጥር ስል ላለ ለእግዚአብሔር ተወው። እግዚአብሔርን አምኖ የወደቀ ታውቃለህ? @recordingYT

እስኪምረን ድረስ፣ ሁል ጊዜ በምህረቱ በመታመን አይናችንን በጌታ ላይ አናድርግ። @recordingYT
እስኪምረን ድረስ፣ ሁል ጊዜ በምህረቱ በመታመን አይናችንን በጌታ ላይ አናድርግ። @recordingYT

ደካማ እንደሆንክ በተሰማህ ቀን, የእግዚአብሔርን ኃያልነት እንደረሳህ አስታውስ. @recordingYT
ደካማ እንደሆንክ በተሰማህ ቀን, የእግዚአብሔርን ኃያልነት እንደረሳህ አስታውስ. @recordingYT

“ጠላቴ ሆይ፥ ብወድቅ እነሣለሁና፥ በጨለማም ብቀመጥ እግዚአብሔር ብርሃን ይሆንልኛልና በእኔ ላይ ደስ አይበልሽ።” — ሚክያስ 7፥8 እዚህ ላይ ጠላት ተብሎ የተጠቀሰው የቀደመው እባብ ዲያብሎስ ነው. እናንተ ከሰይጣን ጋር ስትዋጉ ይህ የውጊያ ሽለላችሁ ይሁን! ከወደቃቹ ተነሱ በመጨረሻ ትድናላችሁና. + አቡነ ሺኖዳ lll + @recordingYT