መንፈሳዊ ትረካና አጫጭር ፅሁፎች
رفتن به کانال در Telegram
1 531
مشترکین
+224 ساعت
-47 روز
+330 روز
آرشیو پست ها
1 532
Repost from መንፈሳዊ ትረካና አጫጭር ፅሁፎች
ደስታና ሰላማችንን ለመንጠቅ ሰይጣን ሶስት ወጥመዶች አሉት :
ስላለፈው ነገር መቆጨት
ወደፊት ስለሚሆነው ነገር መፍራት እና
አሁን ስላለው ነገር ምስጋና ቢስነት ናቸው.
+ታላቁ ቅዱስ እንጦንስ+
@recordingYT
1 532
ነገሮች ሁሉ አንተ አንደምትፈልጋቸው አንዲሆኑ አትመኝ: አግዚአብሔርን እንደሚያስደስቱት እንጂ:: አንደዚህ ከሆነ የማትታውክና በፀሎትህም ጊዜ አዘውትረህ የምታመሰግን ትሆናለህ::
+አባ ኔለስ+
@recordingYT
1 532
Repost from መንፈሳዊ ትረካና አጫጭር ፅሁፎች
እርግጠኛ ሁን እና በምንም ጉዳይ አብዝተህ አታስብ። ሁሉ በእርሱ ቁጥጥር ስል ላለ ለእግዚአብሔር ተወው። እግዚአብሔርን አምኖ የወደቀ ታውቃለህ?
@recordingYT
1 532
Repost from መንፈሳዊ ትረካና አጫጭር ፅሁፎች
እስኪምረን ድረስ፣ ሁል ጊዜ በምህረቱ በመታመን አይናችንን በጌታ ላይ አናድርግ።
@recordingYT
1 532
Repost from መንፈሳዊ ትረካና አጫጭር ፅሁፎች
ደካማ እንደሆንክ በተሰማህ ቀን, የእግዚአብሔርን ኃያልነት እንደረሳህ አስታውስ.
@recordingYT
1 532
“ጠላቴ ሆይ፥ ብወድቅ እነሣለሁና፥ በጨለማም ብቀመጥ እግዚአብሔር ብርሃን ይሆንልኛልና በእኔ ላይ ደስ አይበልሽ።”
— ሚክያስ 7፥8
እዚህ ላይ ጠላት ተብሎ የተጠቀሰው የቀደመው እባብ ዲያብሎስ ነው. እናንተ ከሰይጣን ጋር ስትዋጉ ይህ የውጊያ ሽለላችሁ ይሁን! ከወደቃቹ ተነሱ በመጨረሻ ትድናላችሁና.
+ አቡነ ሺኖዳ lll +
@recordingYT
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
