ካሊድ አቅሉ
Відкрити в Telegram
"ከባባድ ጥያቄዎች በቀላል መልሶች ይረታሉ" ሀሳብ ለማስፈንጠር.... @kalu30 በቲክቶክ ገፃችን ለመወዳጀት አድራሻ : https://www.tiktok.com/@kalid.akelu?_r=1
Показати більше8 384
Підписники
+1224 години
+477 днів
+7330 днів
Архів дописів
8 384
ሰሞኑን ‘ አጋፋሪ ‘ የተሰኘ መሳጭ ተከታታይ ድራማ YouTube መንደር መስጦኝ እየተከታተልኩኝ ነዉ ፣ ከዚህ በፊት Dstv ላይ የተላለፈ በይዘቱም በመጣበትም መንገድ ወጣ ያለ ድራማ ነዉ ከተለቀቀ ሁለት አመት ቢያልፈዉም ዉስጡ የማያልፍ መልዕክት አዝልዋል ። ከ ድራማዋ መሀል ሀሳቤን የገዛች ስንኝ ልጋብዛቹ
“ ማሰብ ነዉር ሆኖብን መቼ እንሰማለን “
ሰላም እደሩልኝ🙏🏼
8 384
https://vt.tiktok.com/ZSqHUecoD
እሁድ በእረፍት ቀን ሸጋ የመንፈስ ምግብ ቲክ ቶክ መንደር ተለቅዋል ገብታቹ ታደሙልን ውዶች ሁሉም ለናንተ አይደል ሚሰናዳዉ
8 384
ያለቦታዉ ያለፊናዉ ፣ሰይዲ
ፈልቶብን ሳይዘሩት በቃይ
የታላቆች መሄድ በዝቶ ፣ ሰይዲ
የቲም መስለን ስንሰቃይ
እንዳንቱ አናዉቅም ሰይዲ ፣ ሰይዲ
የሐዘን የችግር ነቃይ
——-/ ——-/————
ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ “በሱ እንመት” በተሰኘዉ የአሚር ሁሴን ነሺዳ ያሻገሩልን ድንቅ ግጥም ናት ሙሉዉን ገብታቹ ስሙት ቀላል ሆድ አይቦረቡርም።
