cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ETHIO CITYZENS

እንኳን ወደ ETHIO CITYZENS የቴሌግራም ቻናል በሰላም መጡ። ይህ ቻናል ስለ #ማን_ሲቲ መረጃዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። 🔵 ቀጥታ ጨዋታዎች ፤ 🔵 አዲስ የወጡ ዜናዎች ፤ 🔵 የማንሲቲ ቁጥራዊ መረጃዎችን ፤ 🔵 የጨዋታ ሀይላይት እናደርሶታለን ፣ ከእናንተ የሚጠበቀው Join ማለት ብቻ ነው። ለአስተያየት እና Cross @ET_Ham24 http://tiktok.com/@ethiocityzens18

Більше
Рекламні дописи
2 818
Підписники
-524 години
-207 днів
-5230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

KDB በቤልጅየም ልምምድ ላይ 🇧🇪 🩵
Показати все...
ተጨማሪ ፎቶዎች
Показати все...
🔥 1
ፔፕ በራሱ በተዘጋጀው የፔ ሰመር ካምፕ ተገኝቷል።
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ባርሴሎና ጆአዎ ካንሴሎ የውሰት ውል ዛሬ ካለቀ በኋላ ክለቡን እንደሚለቅ አስታውቋል።
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ ምርጥ ተከላካይ? 🗣 ||ሪካርዶ ካላፊዮሪ፡ "ሩበን ዲያስ" Share @EthioCityzens
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጆሹዋ ኪሚች ለማንሲቲ መፈረም ይፈልጋል። ጀርመናዊውን ወደ ኢትሃድ ለማድረስ ወደ 40 ሚ.ፓውንድ ገደማ ያስወጣል። The Sun Football
Показати все...
👍 2🥰 1
የማን ሲቲ ተጨዋቾች የሚሳተፉበት ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። እንግሊዝ ከ ስሎቫኪያ 1:00 ስፔን ከ ጆርጂያ 4:00 መልካም እድል ተመኝተናል።
Показати все...
🥰 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጄምስ ማክቲን በውሰት ከመስጠቱ በፊት ማን ሲቲ አዲስ ኮንትራት እንዲፈርም ይፈልጋል። ጄሮና በውሰት ለመውሰድ ከሚፈልጉ ክለቦች አንድ ነው።
Показати все...
👍 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በዚህ ቀን ከ 14 አመት በፊት ዳቪድ ሲልቫ ከአለም ዋንጫ በኋላ ማንችስተር ሲቲን እንደሚቀላቀል ታወቀ።
Показати все...
👍 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አርጀንቲና ትናንት ፔሩን 2 ለ 0 አሸንፋ ወደ ቀጣይ ዙር ስታልፍ ምንም ደቂቃ አልተጫወተም።
Показати все...
👍 8
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.