cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ETHIO CITYZENS

እንኳን ወደ ETHIO CITYZENS የቴሌግራም ቻናል በሰላም መጡ። ይህ ቻናል ስለ #ማን_ሲቲ መረጃዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። 🔵 ቀጥታ ጨዋታዎች ፤ 🔵 አዲስ የወጡ ዜናዎች ፤ 🔵 የማንሲቲ ቁጥራዊ መረጃዎችን ፤ 🔵 የጨዋታ ሀይላይት እናደርሶታለን ፣ ከእናንተ የሚጠበቀው Join ማለት ብቻ ነው። ለአስተያየት እና Cross @ET_Ham24 http://tiktok.com/@ethiocityzens18

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 886
مشترکین
+124 ساعت
+47 روز
+3230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ነገሩ ብሩ ስለ በዛ አይደለም IT'S NOT ABOUT MONEY 🧠 Share @EthioCityzens
نمایش همه...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ካልቪን ፊሊፕስ በዌስትሃም አይቆይም እና ክለቡ በ2024/25 አማካይ ክፍል ላይ የተለያዩ እቅዶች ስላሉት በሰኔ ወር ወደ ማን ሲቲ ይመለሳል። ማን ሲቲ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ለካልቪን አዲስ መፍትሄ ለማግኘት በንቃት ይሰራል። © ፋብሪዚዮ ሮማኖ
نمایش همه...
👍 5
እነሱ ወደ ልምምድ 🏃‍♂️ እኔ ወደ እንቅልፍ 🥱 ደህና እደሩ CITYZENS 🩵
نمایش همه...
13👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፔፕ ጋርዲዮላ በ2016/17 ሲዝን ከመጣ በኋላ ማን ሲቲ በ PL ከዌስትሀም ዩናይትድ ጋር ምንም አይነት ሽንፈት አላስተናገዱም። 👕 ጨዋታዎች 15 13 አሸነፈ 🤝 አቻ 2 40 ግቦች አስቆጠረ 9 ተቆጠረበት በኢትሀድ 100% የማሸነፍ መቶኛ አለው።
نمایش همه...
👍 13
ፔፕ ጋርዲዮላ በ2016/17 ሲዝን ከመጣ በኋላ ማን ሲቲ በ PL ከዌስትሀም ዩናይትድ ጋር ምንም አይነት ሽንፈት አላስተናገዱም። 👕 ጨዋታዎች 15 13 አሸነፈ 🤝 አቻ 2 40 ግቦች አስቆጠረ 9 ተቆጠረበት በኢትሀድ 100% የማሸነፍ መቶኛ አለው።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ኬቨን ደብሩይን በ2023/24 የውድድር ዘመን የመጨረሻውን የPL ጨዋታ አስቀድሞ ከማንሲቲ ቡድን ጋር መደበኛ ልምምድ አድርጓል። 🏃‍♂️✅
نمایش همه...
👍 12
Photo unavailableShow in Telegram
ፕሪሚየር ሊጉን እንዳንበላ ታስቦ ነው መሰለኝ ተደርጎ ማይታወቀውን በአንድ ሲዝን ሁለት ዋንጫ አዘጋጅቷል ነገር ግን እኛ የራሳችንን እድል በራሳችን መወሰን እንችላለን። Share @EthioCityzens
نمایش همه...
👍 19
Photo unavailableShow in Telegram
ፊፋ የሊግ ጨዋታዎች በሌሎች ሀገራት እንዲደረጉ ውሳኔ አስተላፏል። ለዚህም የሚሆን 14 ሰው ያለበት ቡድን አቋቁሟል። በዚህ ሀሳብ ትስማማላችሁ ?
نمایش همه...
👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
የአርሰናል ደጋፊዎች በዚህ ሳምንት መጨረሻ ሲቲን ለማሸነፍ የዌስትሃም ተከላካይ የሆነውን ቭላድሚር ኩፋል መደለያ ሰጥተውታል። "አስከ ሕይወቴ  ፍፃሜ ነፃ ቡና ቀርቦልኛል! የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የመወሰን አማራጭ ከመያዝ የተሻለ ነገር የለም።" Sky Sports
نمایش همه...
👎 9😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፊል ፎደን ከየትኛው የቡድን ጓደኛው ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዳለው ሲጠየቅ፡- “ማቲዎ ኮቫቺች፣ በቅርቡ እርስ በርሳችን ብዙ ተጫውተናል እና ግንኙነቱ በጣም ጥሩ ነው። "🧠🤝
نمایش همه...
👍 16😱 1