cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ETHIO CITYZENS

እንኳን ወደ ETHIO CITYZENS የቴሌግራም ቻናል በሰላም መጡ። ይህ ቻናል ስለ #ማን_ሲቲ መረጃዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። 🔵 ቀጥታ ጨዋታዎች ፤ 🔵 አዲስ የወጡ ዜናዎች ፤ 🔵 የማንሲቲ ቁጥራዊ መረጃዎችን ፤ 🔵 የጨዋታ ሀይላይት እናደርሶታለን ፣ ከእናንተ የሚጠበቀው Join ማለት ብቻ ነው። ለአስተያየት እና Cross @ET_Ham24 http://tiktok.com/@ethiocityzens18

Больше
Рекламные посты
2 859
Подписчики
-724 часа
-157 дней
-2430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:44
Видео недоступноПоказать в Telegram
ሰኔ 10 ቀን 2023 አታቱርክ ኦሎምፒክ ስታዲየም። ባሻክሼሂር፣ ኢስታንቡል ማንቸስተር ሲቲ፡ የአውሮፓ ሻምፒዮን ከአንድ አመት በፊት በዛሬው እለት. ✨🏆
Показать все...
fKCoUOhNY6XhL8ya.mp42.24 MB
https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId6090803850 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Показать все...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

Фото недоступноПоказать в Telegram
𝗖𝗼𝗺𝗶𝗻𝗴 𝘀𝗼𝗼𝗻… 🇧🇷⚡️
Показать все...
🥰 7
Фото недоступноПоказать в Telegram
በ2024 በሊግ ጨዋታ ያልተሸነፉ ቡድኖች 😎 ◎🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿  ማንቸስተር ሲቲ ◎ 🇪🇸 ሪያል ማድሪድ ◎ 🇩🇪 ባየር ሙይንሽን ◎ 🇵🇹 ስፖርቲንግ ሲፒ ◎ 🇳🇱 ፌይኖርድ ◎ 🇹🇷 ፌነርባህቼ
Показать все...
👍 4 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዴቪድ ሲልቫ ከማን ሲቲ ጋር፡- - 10 የውድድር አመታት - 13 ዋንጫዎች — 110 አሲስቶች፣ 77 ጎሎች - በብዙ ጨዋታዎች በመጫወት የክለብ ሪኮርድ - ብዙ በማሸነፍ የክለቡ ሪከርድ - 200 የ PL ድል የደረሰ በእድሜ ትንሹ ተጫዋች
Показать все...
👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከእነዚህ የሜዳችን ማለያዎች ለእናንተ የቱ ነው ምርጥ?
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
በአውሮፓ 5ቱ ከፍተኛ ሊጎች 86 ተጨዋቾች ከ 10 በላይ ስሩቦል ሞክረው ኬቨን ደብሩይን የማሳካት መቶኛ (81.8%) ከፍተኛው የእሱ ነው።
Показать все...
👍 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፊል ፎደን ከዩሮ 2024 በኋላ የማን ሲቲ ኮንትራቱን ሲያድስ በታሪክ ከፍተኛ ተከፋይ እንግሊዛዊ ተጫዋች ለመሆን ተዘጋጅቷል። በደሞዝ ጭማሪው ከኤርሊንግ ሃላንድ እና ኬቨን ደብሩይን ጋር እኩል ያደርገዋል ሲል ሰን ስፖርት ዘግቧል። 💰🤩
Показать все...
👍 12🔥 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሮድሪ ሰሜን አየርላንድን 5 ለ 1 ባሸነፉበት ጨዋታ 90 ደቂቃዎች መጫወት ችሏል።
Показать все...
👍 7
Фото недоступноПоказать в Telegram
ግቫርዲዮል "ዩሮ ይኸው መጣን።"
Показать все...
👍 12