uk
Feedback
ikhlas Tube

ikhlas Tube

Відкрити в Telegram

for any comment contact us with . . . @muaz_mb or @magic_f1

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ikhlas Tube

Канал ikhlas Tube (@ikhlas_post1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 51 712 підписників, посідаючи 1 058 місце в категорії Релігія і духовність та 615 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 51 712 підписників.

За останніми даними від 10 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -2 069, а за останні 24 години на -48, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 2.62%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає N/A% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 356 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 0 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 8.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
for any comment contact us with . . . @muaz_mb or @magic_f1

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 11 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

51 712
Підписники
-4824 години
-4177 днів
-2 06930 день
Архів дописів
❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!
❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ! ታሪኩን አንብቦ ያልተማረና ያላለቀሰ ካለ...👇👇

ዓፊያ ኒዕማ ነው፣ ቤተሰብ ኒዕማ ነው፣ ልጅ ኒዕማ ነው፣ ሥራ ኒዕማ ነው፣ ዲን ኒዕማ ነው፣ ሰላም ኒዕማ ነው ... ይቆይላችሁ ዘንድ አብዝታችሁ አመስግኑ፡፡😊 አላህ ሆይ መልካም ነገር ከሠጠኸን በኋላ አትንሳን በሉ:: @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!
❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ! ታሪኩን አንብቦ ያልተማረና ያላለቀሰ ካለ...👇👇

💜ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ! ዒዳችሁ የደስታ ይሁን። ሙሉ ሐያታችሁም ዒድ ይሁን። ​ረሒሙ ቀጣዩን የዐረፋ ዒድ በተከበረ
💜ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ! ዒዳችሁ የደስታ ይሁን። ሙሉ ሐያታችሁም ዒድ ይሁን። ​ረሒሙ ቀጣዩን የዐረፋ ዒድ በተከበረውና በተናፈቀው ቤቱ ላይ ሆነን የምናከብረው ያድርገን። ዒድ ሙባረክ!      ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Alif_islamic_Posts @Alif_islamic_Posts 

🌙 عیدکم مبارك تقبل الله منا ومنکم صالح الأعمال እንኳን ለ1447ኛው عید الأضحی በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ከኛም ከናተም አላህ ይቀበለን የሰላም የሀሴት ዒድ ያድርግልን ..❤️‍🩹 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

Someone is Said . አንድ ሴት ብቻ ስታገባ ካንተ ጋር ትፋለማለች ሁለት ሴቶችን ስታገባ ደግሞ ላንተ ይፋለማሉ 🤌 😂😂😂😂😂 👇👇👇👇 https://t.me/+CVbSAp8eMYNjNDhk

ተመኝቼ የተከለከልኩት ነገር ሁሉ.. ካንተ የሆነ እዝነት እንደሆነ አድርጌ እቆጥረዋለሁ።😊 ሰጥተህኛል አመሰግናለሁ ያ ረብ! https://t.me/+CVbSAp8eMYNjNDhk

ፋይዳ ባለማስተሳሰሬ እንዲህ ህይወቴ ይተሳሰራል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር😭 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

ጥቅጥቅ ያለ ባስ ውስጥ BYD seagull ቀነሰ ይባባላሉ 😭🤧 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

ከምንም ነገር በላይ ለሰዎች መልካም ትዝታ መሆን ይበልጣል🫶❤️‍🩹 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

በጠላቶቼ  ያስተናገድኳቸው ቁስሎች  ሁሉ  ሽረውልኛል  የልቤ  ምላቸው  ሰዎች  የሰጡኝን  ማይሽር  ህመም   መጠገን❤️‍🩹  ነው   አሁን  ሚቀረኝ ...🥀   ግን ደሞ ያ የሚሆን  አይመስለኝም  🥀😔 #መጅኑን @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙 ተናፋቂው ረመዷን 300 ቀናት ቀሩት! @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

#Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ      #ፈተናው    Orange is ፦             A፡  fruit             B:  color https://t.me/islamicMemeEthiopia

👉የተላኩት ሽማግሌዎች የተናገሩትን አይነት ባል ሁን። አመሰግናለሁ @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

እሷ :- የት ነህ...? እኔ :- የሆርሙዝ ሠርጥ ጋር ጠብቂኝ 😍😂 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

እኔ:-"ዛሬ ከቤት አልወጣሽም?" እሷ:-"አዎ ምነው?" እኔ:-"ለዛ ነዋ ኢድ ጁመአ ነው የተባለው የኔ ጨረቃ" 😁 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

የኢድ-አል ፊጥር በዓል ጁምዓ ይከበራል !! የ1447ኛው የሸዋል ጨረቃ በሳውዲ አረቢያ ባለመታየቷ የኢድ አል-ፊጥር በዓል ከነገ ወዲያ ጂምዓ እለት መጋቢት 11 / 2018 ዓመተ ልደት የሚከበር ይሆና
የኢድ-አል ፊጥር በዓል ጁምዓ ይከበራል !! የ1447ኛው የሸዋል ጨረቃ በሳውዲ አረቢያ ባለመታየቷ የኢድ አል-ፊጥር በዓል ከነገ ወዲያ ጂምዓ እለት መጋቢት 11 / 2018 ዓመተ ልደት የሚከበር ይሆናል።

🚨 ሰበር መረጃ 👉 የዒድ አል-ፊጥር በዓል #አርብ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ #አርብ መጋቢት 11 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከወዲሁ እንኳን ለ1447 ተኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ለማለት እንወዳለን ። ኢድ ሙባረክ 🫶❤

ሰበር ኢድ ጁምዓ ነው

የሸዋልን ጨረቃ የማየት ሂደት በቱሜር እና ሱዴር ተጀምሯል