es
Feedback
ikhlas Tube

ikhlas Tube

Ir al canal en Telegram

for any comment contact us with . . . @muaz_mb or @magic_f1

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram ikhlas Tube

El canal ikhlas Tube (@ikhlas_post1) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 50 049 suscriptores, ocupando la posición 1 106 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 635 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 50 049 suscriptores.

Según los últimos datos del 12 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -1 569, y en las últimas 24 horas de -55, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 3.64%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 0.96% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 1 824 visualizaciones. En el primer día suele acumular 482 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 10.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
for any comment contact us with . . . @muaz_mb or @magic_f1

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 13 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

50 049
Suscriptores
-5524 horas
-3197 días
-1 56930 días
Archivo de publicaciones
. ያየህብኝን አታሳይብኝ እኔ እና አንተ ምናውቀውን አትንገርብኝ❤️‍🩹 Te »@ikhlas_Post⚘ღ

ወደ ተለያዩ አርብ ሀገራት ለመሄድ የምትፈልጉ በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካቹሀለን ቋንቋ የምትችሉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ቪዛ እናስመታለን በተጨማሪም ሲኦስም የፖስፖርት ጉዳይ ሁሉንም በአንድ ላይ
ወደ ተለያዩ አርብ ሀገራት ለመሄድ የምትፈልጉ በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካቹሀለን ቋንቋ የምትችሉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ቪዛ እናስመታለን በተጨማሪም ሲኦስም የፖስፖርት ጉዳይ ሁሉንም በአንድ ላይ እኛ ጋ ማግኘት ይችላሉ ለወንድም ለሴትም። ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ  0937880733 Telegram  0937880733 WhatsApp  0937880733 Imo 0937880733

UDUU GAMACHISA shamaran gara biyaa arabaa Hojif demuu barbadan yeroo gababa kesati Atataman ergaa jiraa namotaa pasportii ofi
UDUU GAMACHISA shamaran gara biyaa arabaa Hojif demuu barbadan yeroo gababa kesati Atataman ergaa jiraa namotaa pasportii ofirka qabanif Namoni kanaduraa biyotaa arabea garagara demtani betanif kaneen amaduraa demanii hinbeknefis batii 1koo gidutii garaa biyotaa Arabatii sinerguu Hin dandenyaa tajajilaa kanaa Argachufis Lakopsaa bilbilaa Armangadii jiruratii bilbilun isin kesumesinaa BAGAA GAMADAN✈️✈️✈️🤝🤝🤝🙏🙏 Imo 0937880733 Wasap 0937880733 Telegrams 0937880733 FiKalaatin bilbilun Nu Argachuu Hin dandesau , 0937880733

=========================== 🪧🪧🪧አስቸኳይ ማስታወቂያ🪧🪧🪧 ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድ እና መድረሳ 7 ኡስታዞችን   (4 ሴት እና 3 ወንድ) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::        ✨✨✨መስፈርቶች ✨✨✨ ➭ኢልመል ሸሪዓ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ ➭ቁርዓንን በተጅዊድ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ ➭ሱናን ከአደብ ጋር የተሸላለሙ ➭ሸሪዓዊ አለባበስን የሚለብሱ ➭የመድረሳውን ደንብ የሚያከብሩ ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድና መድረሳ ቅጥር= ቋሚ ቦታ =አንፎ 105 የማስቀሪያ ሰዓት 2:30-6:00 እና 10:00-12:00 ክፍያ=በመድረሳ ስኬል ለበለጠ መረጃ 0996864536 @Zunurein ===========================

አላህ ባሮቹን በፍፁም አያሳዝንም ወደሱ እምዲቃረቡ ሰበቦች ቢፈጥር እንጂ ❤️‍🩹 @ikhlas_Post @ikhlas_Post

UDUU GAMACHISA shamaran gara biyaa arabaa Hojif demuu barbadan yeroo gababa kesati Atataman ergaa jiraa namotaa pasportii ofi
UDUU GAMACHISA shamaran gara biyaa arabaa Hojif demuu barbadan yeroo gababa kesati Atataman ergaa jiraa namotaa pasportii ofirka qabanif Namoni kanaduraa biyotaa arabea garagara demtani betanif kaneen amaduraa demanii hinbeknefis batii 1koo gidutii garaa biyotaa Arabatii sinerguu Hin dandenyaa tajajilaa kanaa Argachufis Lakopsaa bilbilaa Armangadii jiruratii bilbilun isin kesumesinaa BAGAA GAMADAN✈️✈️✈️🤝🤝🤝🙏🙏 Imo 0937880733 Wasap 0937880733 Telegrams 0937880733 FiKalaatin bilbilun Nu Argachuu Hin dandesau , 0937880733

የዳንግላ ተውፊቅ መስጂድ ኢማም የዒሻእ ሰላት መርተው ሲመለሱ በመኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ መገደላቸውን የአማራ ክልል መጅሊስ ገለጸ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፤ በዳንግላ ከተማ
የዳንግላ ተውፊቅ መስጂድ ኢማም የዒሻእ ሰላት መርተው ሲመለሱ በመኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ መገደላቸውን የአማራ ክልል መጅሊስ ገለጸ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፤ በዳንግላ ከተማ በትልቁ ተውፊቅ መስጂድ ውስጥ በኢማምነት ለ15 ዓመታት ያሰገዱት ሸይኽ ሱፍያን አደም መገደላቸውን አስታውቋል። ምክር ቤት ይህን ያሳወቀው ዛሬ እሑድ ሰኔ 21/2018 ባወጣው መግለጫ ነው። ​እንደ ምክር ቤቱ መግለጫ ከሆነ፤ ኢማሙ የተገደሉት ዕድሜያቸውን ሙሉ በኖሩበት በዳንግላ ከተማ ቀበሌ 02 በሚገኘው ተውፊቅ መስጂድ፣ የተለመደውን የዒሻእ ሰላት በኢማምነት አሰግደው ከጨረሱና ወጥተው ወደ ቤታቸው በር በመቃረብ ላይ ሳሉ ቅዳሜ ሰኔ 20/2018 ነው። ድርጊቱን የፀረ ሰላም ኃይሎች መገለጫ ነው ያለው ከፍተኛ ምክር ቤቱ፤ ​እንዲህ ዓይነቱ በግፍ የሚፈስ ደም በዝምታ ከታለፈ ምድር በግፈኞች ትሞላለች ማለት ነውና ሁላችንም በጋራ ልንቆም ይገባል ሲል ጥሪ አቅርቧል። ​መንግሥትም እየተደጋገመ የመጣውን የሃይማኖት አባቶች ግድያ በትኩረት ሊከታተለውና በአስቸኳይ ሊያስቆመው ይገባል ብሏል። ለ15 ዓመት በዳንግላ ትልቁ መስጂድ በኢሚምነትና ኻጢብነት ያገለገሉት ሸይኽ ሱፍያን አደም፤ ባለትዳርና የአራት ልጆች አባት ነበሩ። የቀብር ሥርዓታቸው በዛሬው ዕለት ተፈጽሟል። (ሚንበር ቲቪ)

photo content

ወደ ተለያዩ አርብ ሀገራት ለመሄድ የምትፈልጉ በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካቹሀለን ቋንቋ የምትችሉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ቪዛ እናስመታለን በተጨማሪም ሲኦስም የፖስፖርት ጉዳይ ሁሉንም በአንድ ላይ
ወደ ተለያዩ አርብ ሀገራት ለመሄድ የምትፈልጉ በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካቹሀለን ቋንቋ የምትችሉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ቪዛ እናስመታለን በተጨማሪም ሲኦስም የፖስፖርት ጉዳይ ሁሉንም በአንድ ላይ እኛ ጋ ማግኘት ይችላሉ ለወንድም ለሴትም። ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0937880733 Telegram 0937880733 WhatsApp 0937880733 Imo 0937880733

🥀የተውኩሽ  ለታ  ነው  መኖርን  የጀመርኩት    ይላል   አንድ  መንገደኛ ...  ማን  ያውቃል      ምናልባት    ዙለይካ   ናት  ብሎ  ልቡ   አስገብቷት     ከሊማማን   ሆናበት  ይሆናል 😊 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

When you are trying to forget him, but his name is Muhammad 😭🤣 My Name is ............💪 @ikhlas_Post @ikhlas_Post

አሰላሙ አለይኩመ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
  ☎️  +251937880733 ➠በታማኝነት እና በህጋዊ መንገድ ወደ አረብ ሀገር መሄድ የምትፈልጉ እህቶቻችን ያናግሩን #ማሳሰቢያ 1 ለወንዶች ውስን ቦታ ብቻ አለ 2 የስራ ልምድ ላላችሁ ልጆች እና ቋንቋ ለማትችሉም ቦታ አለ 3 ፓስፖርት እጃቹ ላይ ያላችሁም ሆነ ያለሆነ እኛ እናዘጋጃለን ➠ +251937880733

. የማትገመት ሰው ሁን አንድ ሚስት አታገባም ሲሉህ አራት ሚስት አግብተህ አሳያቸው✌️ @ikhlas_Post @ikhlas_Post

አሰላሙ አለይኩመ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
  ☎️  +251937880733 ➠በታማኝነት እና በህጋዊ መንገድ ወደ አረብ ሀገር መሄድ የምትፈልጉ እህቶቻችን ያናግሩን #ማሳሰቢያ 1 ለወንዶች ውስን ቦታ ብቻ አለ 2 የስራ ልምድ ላላችሁ ልጆች እና ቋንቋ ለማትችሉም ቦታ አለ 3 ፓስፖርት እጃቹ ላይ ያላችሁም ሆነ ያለሆነ እኛ እናዘጋጃለን ➠ +251937880733

አሰላሙ አለይኩመ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
  ☎️  +251937880733 ➠በታማኝነት እና በህጋዊ መንገድ ወደ አረብ ሀገር መሄድ የምትፈልጉ እህቶቻችን ያናግሩን #ማሳሰቢያ 1 ለወንዶች ውስን ቦታ ብቻ አለን 2 የስራ ልምድ ላላችሁ ልጆች እና ቋንቋ ለማትችሉም ቦታ አለ 3 ፓስፖርት እጃቹ ላይ ያላችሁም ሆነ ያለሆነ እኛ እናዘጋጃለን ➠ +251937880733

❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!
❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ! ታሪኩን አንብቦ ያልተማረና ያላለቀሰ ካለ...👇👇

ዓፊያ ኒዕማ ነው፣ ቤተሰብ ኒዕማ ነው፣ ልጅ ኒዕማ ነው፣ ሥራ ኒዕማ ነው፣ ዲን ኒዕማ ነው፣ ሰላም ኒዕማ ነው ... ይቆይላችሁ ዘንድ አብዝታችሁ አመስግኑ፡፡😊 አላህ ሆይ መልካም ነገር ከሠጠኸን በኋላ አትንሳን በሉ:: @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!
❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ! ታሪኩን አንብቦ ያልተማረና ያላለቀሰ ካለ...👇👇

💜ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ! ዒዳችሁ የደስታ ይሁን። ሙሉ ሐያታችሁም ዒድ ይሁን። ​ረሒሙ ቀጣዩን የዐረፋ ዒድ በተከበረ
💜ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ! ዒዳችሁ የደስታ ይሁን። ሙሉ ሐያታችሁም ዒድ ይሁን። ​ረሒሙ ቀጣዩን የዐረፋ ዒድ በተከበረውና በተናፈቀው ቤቱ ላይ ሆነን የምናከብረው ያድርገን። ዒድ ሙባረክ!      ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Alif_islamic_Posts @Alif_islamic_Posts 

🌙 عیدکم مبارك تقبل الله منا ومنکم صالح الأعمال እንኳን ለ1447ኛው عید الأضحی በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ከኛም ከናተም አላህ ይቀበለን የሰላም የሀሴት ዒድ ያድርግልን ..❤️‍🩹 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia