ikhlas Tube
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ikhlas Tube 的分析概览
频道 ikhlas Tube (@ikhlas_post1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 47 937 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 1 148,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 691 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 47 937 名订阅者。
根据 27 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 347,过去 24 小时变化为 -37,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.14%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.95% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 025 次浏览,首日通常累积 456 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 25。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“for any comment contact us with
.
.
. @muaz_mb or @magic_f1”
凭借高频更新(最新数据采集于 28 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
47 937
订阅者
-3724 小时
-3597 天
-1 34730 天
帖子存档
47 937
🌟እንኳን ደስ ያላቹህ ደስ አለን🌟
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
ወደ ተለያዩ አርብ ሀገራት ለመሄድ የምትፈልጉ በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካቹሀለን ቋንቋ የምትችሉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ
#ቪዛ እናስመታለን በተጨማሪም #ሲኦስም የፖስፖርት ጉዳይ ሁሉንም በአንድ ላይ እኛ ጋ ማግኘት ይችላሉ ለወንድም ለሴትም።
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ #0937880733
Telegram 0937880733
WhatsApp 0937880733
Imo 0937880733
47 937
ወደ ተለያዩ አርብ ሀገራት ለመሄድ የምትፈልጉ በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካቹሀለን ቋንቋ የምትችሉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ
ቪዛ እናስመታለን በተጨማሪም ሲኦስም የፖስፖርት ጉዳይ ሁሉንም በአንድ ላይ እኛ ጋ ማግኘት ይችላሉ ለወንድም ለሴትም።
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0937880733
Telegram 0937880733
WhatsApp 0937880733
Imo 0937880733
47 937
UDUU GAMACHISA
shamaran gara biyaa arabaa Hojif demuu barbadan yeroo gababa kesati Atataman ergaa jiraa namotaa pasportii ofirka qabanif Namoni kanaduraa biyotaa arabea garagara demtani betanif kaneen amaduraa demanii hinbeknefis batii 1koo gidutii garaa biyotaa Arabatii sinerguu Hin dandenyaa tajajilaa kanaa Argachufis Lakopsaa bilbilaa Armangadii jiruratii bilbilun isin kesumesinaa BAGAA GAMADAN✈️✈️✈️🤝🤝🤝🙏🙏
Imo 0937880733
Wasap 0937880733
Telegrams 0937880733
FiKalaatin bilbilun
Nu Argachuu Hin dandesau , 0937880733
47 937
===========================
🪧🪧🪧አስቸኳይ ማስታወቂያ🪧🪧🪧
ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድ እና መድረሳ 7 ኡስታዞችን (4 ሴት እና 3 ወንድ) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
✨✨✨መስፈርቶች ✨✨✨
➭ኢልመል ሸሪዓ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ
➭ቁርዓንን በተጅዊድ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ
➭ሱናን ከአደብ ጋር የተሸላለሙ
➭ሸሪዓዊ አለባበስን የሚለብሱ
➭የመድረሳውን ደንብ የሚያከብሩ
ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድና መድረሳ
ቅጥር= ቋሚ
ቦታ =አንፎ 105
የማስቀሪያ ሰዓት 2:30-6:00 እና 10:00-12:00
ክፍያ=በመድረሳ ስኬል
ለበለጠ መረጃ
0996864536
@Zunurein
===========================
47 937
UDUU GAMACHISA
shamaran gara biyaa arabaa Hojif demuu barbadan yeroo gababa kesati Atataman ergaa jiraa namotaa pasportii ofirka qabanif Namoni kanaduraa biyotaa arabea garagara demtani betanif kaneen amaduraa demanii hinbeknefis batii 1koo gidutii garaa biyotaa Arabatii sinerguu Hin dandenyaa tajajilaa kanaa Argachufis Lakopsaa bilbilaa Armangadii jiruratii bilbilun isin kesumesinaa BAGAA GAMADAN✈️✈️✈️🤝🤝🤝🙏🙏
Imo 0937880733
Wasap 0937880733
Telegrams 0937880733
FiKalaatin bilbilun
Nu Argachuu Hin dandesau , 0937880733
47 937
Repost from Minber News - ሚንበር ኸበር
የዳንግላ ተውፊቅ መስጂድ ኢማም የዒሻእ ሰላት መርተው ሲመለሱ በመኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ መገደላቸውን የአማራ ክልል መጅሊስ ገለጸ
የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፤ በዳንግላ ከተማ በትልቁ ተውፊቅ መስጂድ ውስጥ በኢማምነት ለ15 ዓመታት ያሰገዱት ሸይኽ ሱፍያን አደም መገደላቸውን አስታውቋል። ምክር ቤት ይህን ያሳወቀው ዛሬ እሑድ ሰኔ 21/2018 ባወጣው መግለጫ ነው።
እንደ ምክር ቤቱ መግለጫ ከሆነ፤ ኢማሙ የተገደሉት ዕድሜያቸውን ሙሉ በኖሩበት በዳንግላ ከተማ ቀበሌ 02 በሚገኘው ተውፊቅ መስጂድ፣ የተለመደውን የዒሻእ ሰላት በኢማምነት አሰግደው ከጨረሱና ወጥተው ወደ ቤታቸው በር በመቃረብ ላይ ሳሉ ቅዳሜ ሰኔ 20/2018 ነው።
ድርጊቱን የፀረ ሰላም ኃይሎች መገለጫ ነው ያለው ከፍተኛ ምክር ቤቱ፤ እንዲህ ዓይነቱ በግፍ የሚፈስ ደም በዝምታ ከታለፈ ምድር በግፈኞች ትሞላለች ማለት ነውና ሁላችንም በጋራ ልንቆም ይገባል ሲል ጥሪ አቅርቧል።
መንግሥትም እየተደጋገመ የመጣውን የሃይማኖት አባቶች ግድያ በትኩረት ሊከታተለውና በአስቸኳይ ሊያስቆመው ይገባል ብሏል።
ለ15 ዓመት በዳንግላ ትልቁ መስጂድ በኢሚምነትና ኻጢብነት ያገለገሉት ሸይኽ ሱፍያን አደም፤ ባለትዳርና የአራት ልጆች አባት ነበሩ። የቀብር ሥርዓታቸው በዛሬው ዕለት ተፈጽሟል። (ሚንበር ቲቪ)
47 937
ወደ ተለያዩ አርብ ሀገራት ለመሄድ የምትፈልጉ በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካቹሀለን ቋንቋ የምትችሉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ
ቪዛ እናስመታለን በተጨማሪም ሲኦስም የፖስፖርት ጉዳይ ሁሉንም በአንድ ላይ እኛ ጋ ማግኘት ይችላሉ ለወንድም ለሴትም።
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0937880733
Telegram 0937880733
WhatsApp 0937880733
Imo 0937880733
47 937
Repost from 🌙ኢስላሚክ Meme🤣
🥀የተውኩሽ ለታ ነው መኖርን የጀመርኩት ይላል አንድ መንገደኛ ...
ማን ያውቃል ምናልባት ዙለይካ ናት ብሎ ልቡ አስገብቷት ከሊማማን ሆናበት ይሆናል 😊
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
47 937
When you are trying to forget him,
but his name is Muhammad 😭🤣
My Name is ............💪
@ikhlas_Post
@ikhlas_Post
47 937
አሰላሙ አለይኩመ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ❔☎️ +251937880733 ➠በታማኝነት እና በህጋዊ መንገድ ወደ አረብ ሀገር መሄድ የምትፈልጉ እህቶቻችን ያናግሩን #ማሳሰቢያ 1 ለወንዶች ውስን ቦታ ብቻ አለ 2 የስራ ልምድ ላላችሁ ልጆች እና ቋንቋ ለማትችሉም ቦታ አለ 3 ፓስፖርት እጃቹ ላይ ያላችሁም ሆነ ያለሆነ እኛ እናዘጋጃለን ➠ +251937880733

አሰላሙ አለይኩመ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ❔☎️ +251937880733 ➠በታማኝነት እና በህጋዊ መንገድ ወደ አረብ ሀገር መሄድ የምትፈልጉ እህቶቻችን ያናግሩን #ማሳሰቢያ 1 ለወንዶች ውስን ቦታ ብቻ አለን 2 የስራ ልምድ ላላችሁ ልጆች እና ቋንቋ ለማትችሉም ቦታ አለ 3 ፓስፖርት እጃቹ ላይ ያላችሁም ሆነ ያለሆነ እኛ እናዘጋጃለን ➠ +251937880733
47 937
❝ #መርሊን ❞
"መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!
ታሪኩን አንብቦ ያልተማረና ያላለቀሰ ካለ...👇👇
47 937
Repost from 🌙ኢስላሚክ Meme🤣
ዓፊያ ኒዕማ ነው፣
ቤተሰብ ኒዕማ ነው፣
ልጅ ኒዕማ ነው፣
ሥራ ኒዕማ ነው፣
ዲን ኒዕማ ነው፣
ሰላም ኒዕማ ነው ...
ይቆይላችሁ ዘንድ አብዝታችሁ አመስግኑ፡፡😊
አላህ ሆይ መልካም ነገር
ከሠጠኸን በኋላ አትንሳን በሉ::
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia