ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ikhlas Tube

ikhlas Tube

الذهاب إلى القناة على Telegram

for any comment contact us with . . . @muaz_mb or @magic_f1

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ikhlas Tube

تُعد قناة ikhlas Tube (@ikhlas_post1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 45 773 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 246 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 782 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 45 773 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 26 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -1 107، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -30، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 0.89‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 0.96‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 408 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 438 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 9.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“for any comment contact us with . . . @muaz_mb or @magic_f1”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 27 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

45 773
المشتركون
-3024 ساعات
-2807 أيام
-1 10730 أيام
أرشيف المشاركات
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖 《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》 ━══ ❁❁❁ ═══ አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦ <<ዕውቀትን ከፈለጋቹ ቁርዓንን አሰራጩ፤ ምክኒያቱም በቁርዓን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻ እውቀት አለበት።>> @ikhlas_post1 @ikhlas_post1

The Messenger of Allah ﷺ said: 📖 《Whoever recites the Quran is counted among the great angels》 ━══ ❁❁❁ ═══ Abdullah ibn Masud said: <<If you seek knowledge, spread the Quran; for the Quran contains both the first and the last knowledge.>> @ikhlas_post1 @ikhlas_post1

በአንድ ሀገር የሚኖር ታዋቂ ነጋዴ ነበር። ይህ ሰው የእንስሳት አዳኝ ነበር ።አንድ ቀን ከአንድ ወጣት ጋር በመሆን ወደ ጫካ ገቡ ።ነጋዴው አንድ አንበሳ መታለው ሲል አውራ ጣቱን መታው ጮኸ በዚህ ሰአት ወጣቱ ልጅ መጣ የተጎዳውን ጣቱን አሰረለት ልጁም ለኸይር ነው አለው በዚህ ሰአት ነጋዴው በጣምተናደደ ። ለልጁም እንዴት ትለኛለህብሉ  እስር ቤት አስገባው። ከረጅም ጊዜ ቡሀላ አንድ ቀን  በጫካ ውስጥ የሚኖሩ ዘላኖች ለሚያመልኩት ጣውታቸው የሰው ልጅ ያርድ ነበር።ጫካው ውስጥ ሰው እየፈለጉ ይህንን ነጋዴ ያዙት  ነጋዴውንም ሊያርዱት ሲሉ አንድ ጣት እንደልለው ያያሉ በዚህ ጊዜ ለሚያመልኩት ጣውት ክብር አለመስጠት ስለመሰላቸው ትተውት ሄዱ  ሰውየውም በመገረም ለካ ያልጅ ለኸይር ነው ያለው እውነቱን ነው ብሎ ልጁን ለማስፈታት ወደ ልጁ ጋር ሄደ ልጁንም አፉ በለኝ አለው ።ልጁም አፉማለት አያስፈልግም አለው  ሰውየውም ለምን አለው? ወጣቱ ልጅም እኔም እስርቤት መግባቴ ለኸይር ነው አለው። ሰውየውም እንዴት አለው  እስርቤት ባልሆን ኖሮ ካንተጋር ስለምሆን አካሌ ስላልተጎዳ  እኔን ነበር  የሚያርድኝ ነበር ብሎ መለሰለት።  @ikhlas_post1 @ikhlas_post1

photo content
+1

RIIFFS PARFUMS FREEZE 🧊🧊🧊 ሁለት ቃላት ብቻ ቀዝቃዛ ሽቶ‼️ እንደበረዶ ቅዝቅዝ ያለ ስሜት ውስጥ እንድትገቡ የሚያረጋቹ አዲስ ሽቶ ነው። ሁነኛ የሞቃት ጊዜ ሽቶ ❄️❄️❄️ 💯ኦርጂ
+1
RIIFFS PARFUMS FREEZE 🧊🧊🧊 ሁለት ቃላት ብቻ          ቀዝቃዛ ሽቶ‼️ እንደበረዶ ቅዝቅዝ ያለ ስሜት ውስጥ እንድትገቡ የሚያረጋቹ አዲስ ሽቶ ነው። ሁነኛ የሞቃት ጊዜ ሽቶ ❄️❄️❄️ 💯ኦርጂናል            100ሚሊ    ዋጋ=13,000ብር❌❌ ትክለኛ ዋጋ=9000ብር ብቻ✅✅✅ ለማዘዝ  ⤵️⤵️⤵️ ☎️ 0907737580 🚲 ዴሊቨሪ ነፃ (ክልል ከተማ ድረስ)

RIIFFS PARFUMS FREEZE 🧊🧊🧊 ሁለት ቃላት ብቻ ቀዝቃዛ ሽቶ‼️ እንደበረዶ ቅዝቅዝ ያለ ስሜት ውስጥ እንድትገቡ የሚያረጋቹ አዲስ ሽቶ ነው። ሁነኛ የሞቃት ጊዜ ሽቶ ❄️❄️❄️ 💯ኦርጂ
+1
RIIFFS PARFUMS FREEZE 🧊🧊🧊 ሁለት ቃላት ብቻ          ቀዝቃዛ ሽቶ‼️ እንደበረዶ ቅዝቅዝ ያለ ስሜት ውስጥ እንድትገቡ የሚያረጋቹ አዲስ ሽቶ ነው። ሁነኛ የሞቃት ጊዜ ሽቶ ❄️❄️❄️ 💯ኦርጂናል            100ሚሊ    ዋጋ=13,000ብር❌❌ ትክለኛ ዋጋ=9000ብር ብቻ✅✅✅ ለማዘዝ  ⤵️⤵️⤵️ ☎️ 0907737580 🚲 ዴሊቨሪ ነፃ (ክልል ከተማ ድረስ)

ልክ እንደ Zapero ወይም Melkam edil አይነት ስራ ነው ፍጠኑበት በኋላ እንደነሱ አዛ ይሆናል 📌𝗪𝗵𝗮𝘁𝘀𝗮𝗽𝗽 𝗔𝗰𝗰𝗼𝘂𝗻𝘁 𝗖𝗼𝗻𝗻𝗲𝗰𝘁 በማረግ የሚሰራ ሥ
+3
ልክ እንደ Zapero ወይም Melkam edil አይነት ስራ ነው ፍጠኑበት በኋላ እንደነሱ አዛ ይሆናል 📌𝗪𝗵𝗮𝘁𝘀𝗮𝗽𝗽 𝗔𝗰𝗰𝗼𝘂𝗻𝘁 𝗖𝗼𝗻𝗻𝗲𝗰𝘁 በማረግ የሚሰራ ሥራ ነው 📌ሁላችሁም አሪፍ ብር የምንሰራበት አፕ ነው። ✔️ከ𝗭𝗮𝗽𝗲𝗿𝗼 ጋር ተመሳሳይ ነው👀 ✔️በአንድ Task ከ150 ብር እየሰጡ ነው። ✔️ልክ ስትመዘገቡ 50 ብር ይሰጣል 📌በአንድ refer 50 birr💰 📌Min Withdraw 100 birr💰 🔥ቶሎ ጀምሩት 𝗩𝗶𝗿𝗮𝗹 ሳይወጣ🔄 📣በዚህ 𝗹𝗶𝗻𝗸 𝗔𝗽𝗽 አውርዱት ከዛ በስልክ ቁጥር ወይም በemail Rejester አርጉ⬇️ 🔗  link 🔴🔴🔴 https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=308658 https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=308658 በዚህ ተመዝግበህ ሸቅል

ለመቀለድ ብላችሁ ስማችንን የምታበላሹ ፋጤ ❎                ፋጡማ ፋጢማ ✅ አንሻ ❎                      አዒሻ ✅ ዘይነባ ❎                      ዘይነብ ኑሪት ❎                     ኑራ✅ ከድጃ ❎                ኸዲጃ ✅ መሀመድ ❎           ሙሀመድ ✅ ኡስታዝ ነው ያለው ስም አታበላሹ 🫤 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

. ኦርቶዶክሳዊቷ አዲስ ኢስላሚክ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ሊጀመር ነው ለዚህ ዘመን ወጣት አስተማሪ ይሆናል ተብሎ የተዘጋጀ ድንቅ ታሪክ ለማንበብ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

ጓደኛዬ ሆይ አደራ ሶላትህን ነገ አብረን በጀነት እንድንሆን እፈልጋለሁና💖 @ikhlas_Post @ikhlas_Post

🌟እንኳን ደስ ያላቹህ ደስ አለን🌟 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 ወደ ተለያዩ አርብ ሀገራት ለመሄድ የምትፈልጉ በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካቹሀለን ቋንቋ የምትችሉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ #
🌟እንኳን ደስ ያላቹህ ደስ አለን🌟 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 ወደ ተለያዩ አርብ ሀገራት ለመሄድ የምትፈልጉ በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካቹሀለን ቋንቋ የምትችሉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ #ቪዛ እናስመታለን በተጨማሪም #ሲኦስም የፖስፖርት ጉዳይ ሁሉንም በአንድ ላይ እኛ ጋ ማግኘት ይችላሉ ለወንድም ለሴትም። ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ  #0937880733 Telegram  0937880733 WhatsApp  0937880733 Imo 0937880733

ለነብዩ ቅርብ መሆን የፈለገ ሶለዋት ያብዛ 🥰🤲 ሶሉ አለል ሀቢብ 📿📿📿📿📿

. ያየህብኝን አታሳይብኝ እኔ እና አንተ ምናውቀውን አትንገርብኝ❤️‍🩹 Te »@ikhlas_Post⚘ღ

ወደ ተለያዩ አርብ ሀገራት ለመሄድ የምትፈልጉ በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካቹሀለን ቋንቋ የምትችሉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ቪዛ እናስመታለን በተጨማሪም ሲኦስም የፖስፖርት ጉዳይ ሁሉንም በአንድ ላይ
ወደ ተለያዩ አርብ ሀገራት ለመሄድ የምትፈልጉ በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካቹሀለን ቋንቋ የምትችሉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ቪዛ እናስመታለን በተጨማሪም ሲኦስም የፖስፖርት ጉዳይ ሁሉንም በአንድ ላይ እኛ ጋ ማግኘት ይችላሉ ለወንድም ለሴትም። ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ  0937880733 Telegram  0937880733 WhatsApp  0937880733 Imo 0937880733

UDUU GAMACHISA shamaran gara biyaa arabaa Hojif demuu barbadan yeroo gababa kesati Atataman ergaa jiraa namotaa pasportii ofi
UDUU GAMACHISA shamaran gara biyaa arabaa Hojif demuu barbadan yeroo gababa kesati Atataman ergaa jiraa namotaa pasportii ofirka qabanif Namoni kanaduraa biyotaa arabea garagara demtani betanif kaneen amaduraa demanii hinbeknefis batii 1koo gidutii garaa biyotaa Arabatii sinerguu Hin dandenyaa tajajilaa kanaa Argachufis Lakopsaa bilbilaa Armangadii jiruratii bilbilun isin kesumesinaa BAGAA GAMADAN✈️✈️✈️🤝🤝🤝🙏🙏 Imo 0937880733 Wasap 0937880733 Telegrams 0937880733 FiKalaatin bilbilun Nu Argachuu Hin dandesau , 0937880733

=========================== 🪧🪧🪧አስቸኳይ ማስታወቂያ🪧🪧🪧 ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድ እና መድረሳ 7 ኡስታዞችን   (4 ሴት እና 3 ወንድ) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::        ✨✨✨መስፈርቶች ✨✨✨ ➭ኢልመል ሸሪዓ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ ➭ቁርዓንን በተጅዊድ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ ➭ሱናን ከአደብ ጋር የተሸላለሙ ➭ሸሪዓዊ አለባበስን የሚለብሱ ➭የመድረሳውን ደንብ የሚያከብሩ ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድና መድረሳ ቅጥር= ቋሚ ቦታ =አንፎ 105 የማስቀሪያ ሰዓት 2:30-6:00 እና 10:00-12:00 ክፍያ=በመድረሳ ስኬል ለበለጠ መረጃ 0996864536 @Zunurein ===========================

አላህ ባሮቹን በፍፁም አያሳዝንም ወደሱ እምዲቃረቡ ሰበቦች ቢፈጥር እንጂ ❤️‍🩹 @ikhlas_Post @ikhlas_Post

UDUU GAMACHISA shamaran gara biyaa arabaa Hojif demuu barbadan yeroo gababa kesati Atataman ergaa jiraa namotaa pasportii ofi
UDUU GAMACHISA shamaran gara biyaa arabaa Hojif demuu barbadan yeroo gababa kesati Atataman ergaa jiraa namotaa pasportii ofirka qabanif Namoni kanaduraa biyotaa arabea garagara demtani betanif kaneen amaduraa demanii hinbeknefis batii 1koo gidutii garaa biyotaa Arabatii sinerguu Hin dandenyaa tajajilaa kanaa Argachufis Lakopsaa bilbilaa Armangadii jiruratii bilbilun isin kesumesinaa BAGAA GAMADAN✈️✈️✈️🤝🤝🤝🙏🙏 Imo 0937880733 Wasap 0937880733 Telegrams 0937880733 FiKalaatin bilbilun Nu Argachuu Hin dandesau , 0937880733

የዳንግላ ተውፊቅ መስጂድ ኢማም የዒሻእ ሰላት መርተው ሲመለሱ በመኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ መገደላቸውን የአማራ ክልል መጅሊስ ገለጸ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፤ በዳንግላ ከተማ
የዳንግላ ተውፊቅ መስጂድ ኢማም የዒሻእ ሰላት መርተው ሲመለሱ በመኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ መገደላቸውን የአማራ ክልል መጅሊስ ገለጸ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፤ በዳንግላ ከተማ በትልቁ ተውፊቅ መስጂድ ውስጥ በኢማምነት ለ15 ዓመታት ያሰገዱት ሸይኽ ሱፍያን አደም መገደላቸውን አስታውቋል። ምክር ቤት ይህን ያሳወቀው ዛሬ እሑድ ሰኔ 21/2018 ባወጣው መግለጫ ነው። ​እንደ ምክር ቤቱ መግለጫ ከሆነ፤ ኢማሙ የተገደሉት ዕድሜያቸውን ሙሉ በኖሩበት በዳንግላ ከተማ ቀበሌ 02 በሚገኘው ተውፊቅ መስጂድ፣ የተለመደውን የዒሻእ ሰላት በኢማምነት አሰግደው ከጨረሱና ወጥተው ወደ ቤታቸው በር በመቃረብ ላይ ሳሉ ቅዳሜ ሰኔ 20/2018 ነው። ድርጊቱን የፀረ ሰላም ኃይሎች መገለጫ ነው ያለው ከፍተኛ ምክር ቤቱ፤ ​እንዲህ ዓይነቱ በግፍ የሚፈስ ደም በዝምታ ከታለፈ ምድር በግፈኞች ትሞላለች ማለት ነውና ሁላችንም በጋራ ልንቆም ይገባል ሲል ጥሪ አቅርቧል። ​መንግሥትም እየተደጋገመ የመጣውን የሃይማኖት አባቶች ግድያ በትኩረት ሊከታተለውና በአስቸኳይ ሊያስቆመው ይገባል ብሏል። ለ15 ዓመት በዳንግላ ትልቁ መስጂድ በኢሚምነትና ኻጢብነት ያገለገሉት ሸይኽ ሱፍያን አደም፤ ባለትዳርና የአራት ልጆች አባት ነበሩ። የቀብር ሥርዓታቸው በዛሬው ዕለት ተፈጽሟል። (ሚንበር ቲቪ)

photo content