ሰሊሆም-AMU - ECSF(Arbaminch university main campus fellowship)
Відкрити в Telegram
This channel belongs to AMU evangelical Christian student fellowship. Contact +251 97 614 0425 +251908723887 ህብረቱን መደገፍ ለምትፈልጉ 1000738670284 👇Our social media accounts👇 https://linktr.ee/40minch_university_fellow?utm_source=linktree_admin_share
Показати більше1 966
Підписники
Немає даних24 години
+67 днів
+5330 днів
Архів дописів
✨Theme Exposition✨
👋ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ተማሪዎች !
📌 የዚህን ዓመት Theme 'የመንግስቱ ተስፋ' exposition እና በዚሁ ርዕስ ትምህርት ስለሚሰጥ በጊዜ እንገኝ።
ሌሎች ወንድም እና እህቶችን ይዘን መምጣት አንዘንጋ‼️
📚
መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ መያዝ አንዘንጋ።
የጌታ ጸጋ እና ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን!
⏰ 12:00 ⏰
📍በመካነየሱስ📍
#Hope_Of_The_Kingdom
#Seeing#Witnessing #Living
#የመንግስቱ_ተስፋ
#ማየት #መመስከር #መኖር
""""""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ"""""""""✨✨GP Start✨✨
📍GP (General prayer)📍
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን👋 ዛሬ (አርብ) የዚህ semester የGP Start program ሚኖረን ይሆናል።
⏰ 12:00 ⏰
📍በሰሊሆም📍
“ነገር ግን እዚያም ሆናችሁ አምላካችሁን እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁና በፍጹም ነፍሳችሁ ብትፈልጉት ታገኙታላችሁ።”
ዘዳግም 4:29
#GP_Start
#AMUECSF
#Hope_Of_The_Kingdom
#Seeing
#Living
በነዚህ ሶሻል ሚዲያዎች ተገኙናላችሁ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@amuecsf
YouTube | Tiktok | Telegram | Facebook | Instagram | Spotify | Google podcast
ዛሬ ከሰዓትም ሰሊሆማችንን መገንባት ስለምንቀጥል ጊቢ ያለን ሁላችን እንድንመጣ ይሁን !
9:00 ሰዓት
#ሰሊሆማችንን_እንገነባለን
+2
ሰሊሆም በግንባታ ላይ....
Check Selihom Gallery
በትላንትናው ዕለተ የነበረን የሥራ ቆይታ!
#HOPE_OF_THE_KINGDOM
#SEEING
#LIVING
#AMUECSF
+5
ሰሊሆም በግንባታ ላይ....
Class የሌለን ሁላችን በሰሊሆም እንገኝ!
#HOPE_OF_THE_KINGDOM
#SEEING
#LIVING
#AMUECSF
+3
Check Selihom Gallery
መዝ 16:11 የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ።#HOPE_OF_THE_KINGDOM #SEEING #LIVING #AMUECSF #SATURDAY SERVICE
+1
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
በአምላካችን በእግዚአብሔር እርዳታ ባለፉት አመታት ሰሊሆማችንን በአንድነት ስንገነባ ነበር።
ዛሬ ከሰዓትም ግንባታው የሚጀምር ስለሆነ ሁላችንም በሰሊሆም እንድንገኝ ይሁን።😍
⏳9:00 ሰዓት ስራ ስለምንጀምር በሰሊሆማችን እንገናኝ!
#ሰሊሆማችንን_እንገነባለን!
✨✨GF Start 2019✨✨
ውድ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች አዲሱን አመት በምስጋና አሀዱ ለምንልበት ለዚህ የተወደደ ቅዳሜ ጌታ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። አብረን ጌታን እያመለክን እልፍ ጣፋጭ ትዝታዎችን የምናተርፍበት GF'አችን ሊጀምር እነሆ ሰዓታት ብቻ ቀሩት።
የተወደዳችሁ ከprogram ቅድሚያ የphoto ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችንም ከወዳጆቻችን ጋር በጊዜ 11:30 ሳናረፍድ እንድንመጣ ይሁን።
ብሩካን ናችሁ!🙌
#Hope_OF_THE_KINGDOM
#GF #Start #2019
✨✨GF Start 2019✨✨
ውድ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች አዲሱን አመት በምስጋና አሀዱ ለምንልበት ለዚህ የተወደደ ቅዳሜ ጌታ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። አብረን ጌታን እያመለክን እልፍ ጣፋጭ ትዝታዎችን የምናተርፍበት GF'አችን ሊጀምር እነሆ ሰዓታት ብቻ ቀሩት።
🤗የተወደዳችሁ ከprogram ቅድሚያ የphoto ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችንም ከወዳጆቻችን ጋር በጊዜ
⏰11:30ሳናረፍድ እንድንመጣ ይሁን። ብሩካን ናችሁ!🙌 #Hope_OF_THE_KINGDOM #GF #Start #2019
✨✨GF Start 2019✨✨
ውድ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች እግዚአብሔር በምህረት ቸርነቱ የማያልፉ የመሰሉን ብዙ ቀናቶች አልፎም ደግሞ ወራቶች እንደ ንጋት ኮከብ እየቆጠርን ያለፈውን 2018 ዓ.ም በአምላክ ረድእነት፤ ባልተለየን ትድግናው፤ ባልታከቱ ክንዶቹና ባልደበዘዘ ፍቅሩ ጠብቆንና ከለላ ሆኖን ይኸው በዘመን ቀመር ለ2019 ዓ.ም የGF start ለማድረግ በቃን🙏
ተወዳጆች በቀኑ ከprogram ቅድሚያ የphoto ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችንም በጊዜ 11:30 ሳናረፍድ እንድንመጣ ይሁን::
ብሩካን ናችሁ!🙌
#Hope_OF_THE_KINGDOM
#GF #Start #2019📚 Academic Counseling ለ18ኛ ባች ተማሪዎች
ለFreshman ተማሪዎች የማበረታቻ ምክር
📌“የገባችሁበት Department የፈለጋችሁት ባይሆንም፣ ይህ ማለት የሕይወታችሁ ሕልም እዚህ ላይ ቆመ ማለት አይደለም።”
📌 አንዳንድ ጊዜ የምንፈልገው ቦታ ሳይሆን የተመደብንበት ቦታ ላይ እንገኛለን። በመጀመሪያም ይህ ሊያሳዝን፣ ሊያስጨንቅ እና “እኔ እዚህ ምን እሰራለሁ?” የሚል ጥያቄ ሊያስነሳ ይችላል።
📌 ግን Department የሚወስነው የሕይወታችሁን ሙሉ ውጤት አይደለም። በገባችሁበት Department ራሳችሁን ለማወቅ፣ አዲስ እውቀት ለማግኘት እና የምትችሉትን ለማሳየት እድል ስጡ።
👉 “የማልፈልገው ነው” ብላችሁ ከመጀመሪያው አትዘጉ። ምናልባት ዛሬ የማትወዱት ነገር ነገ የምትችሉበት እና የምትወዱት ሊሆን ይችላል።
📌 ከሁሉም በላይ፣ የሚያስቸግራችሁ ነገር ካለ ብቻችሁን አትሸከሙት። ከSenior ተማሪዎች፣ ከAcademic Advisor እና ከDepartment አስተማሪዎች ምክር ጠይቁ። የDepartment ለውጥ ወይም ሌላ አማራጭ ካለም በትክክለኛው መረጃ ላይ ተመስርታችሁ ውሳኔ ውሰዱ።
🙏 የፈለጋችሁት Department ሳይሆን የተመደባችሁበት Department በመግባታችሁ ተስፋ አትቁረጡ። እግዚአብሔር ከሁኔታችሁ በላይ ነው። በእርሱ ታመኑ፣ በትጋት ተማሩ፣ የተሰጣችሁንም እድል በሚገባ ተጠቀሙ፤ መንገዳችሁንም እርሱ ያቀናል።
“የተመደብኩበት ቦታ ምንም ቢሆን፣ በእግዚአብሔር ታምኜ እጥራለሁ፤ የምደርስበትንም ደረጃ እርሱ በጸጋው ይመራኛል!”
“በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፤ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ። በመንገድህ ሁሉ እወቀው፤ እርሱም ጎዳናህን ያቀናል።” — ምሳሌ 3፥5–6 “ለእናንተ የማስበውን አሳብ እኔ አውቃለሁ... የሰላም አሳብ እንጂ የክፉ አይደለም፤ የተስፋንም ፍጻሜ ልሰጣችሁ ነው።” — ኤርምያስ 29፥11አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግብ ወንጌላዊያ ክርስቲያን ተማሪዎች #የቀለም ትምህርት _ዘርፍ #እግዚአብሔርን_መፈለግ #በመታመን #በፅድቅ_ኑሮ #በመመለስ
በEngineering ስር ስላሉ ዲፖርትመንቶች ማብራሪያ የሚሰጥ ፅሁፍ
አንደኛ አመት የሆናችሁ ተማሪዎች
ለ DEPARTMENT አመራረጥ ይረዳችኋል
በAcademic department የተዘጋጀ
✨#Love_Sharing_Challenge🍔✨
ዕብራውያን 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት። ¹⁶ ነገር ግን መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ፤ እንዲህ ያለው መሥዋዕት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋልና።ሰላም የተወደዳችሁ የህብረታች አባላት እንኳን ለ 2019 አመተ ምህረት በሰላም አደረሳችሁ 🌼 በዓል በጥሩ ሁኔታ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር እያለፈ እንደሆነ እናስባለን። ይህን አዲስ አመት ስናስብ ደግሞ የበዛልንን ምህረት እና ፍቅር ለሌሎች የምናካፍልበትን እንዲሆን በማሰብ ሁላችንም ወደ ግቢ ስንመለስ ከቤት 🌼ትርፍ ልብስ🧥 🌼1 ደብተር 🌼1 ስክሪብቶ እና እስራስ 🌼 ከተገኘ 1 BIBLE በ ማምጣት ይህንን out reach አገልግሎት የምንሳተፍበትን የበአል love Sharing Challenge ተሳተፉ #love sharing_Mobilizers_Team #CaringHeartsSharingHands
✨#Love_Sharing_Challenge🍔✨
ዕብራውያን 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት። ¹⁶ ነገር ግን መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ፤ እንዲህ ያለው መሥዋዕት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋልና።ሰላም የተወደዳችሁ የህብረታች አባላት እንኳን ለ 2019 አመተ ምህረት በሰላም አደረሳችሁ 🌼 በዓል በጥሩ ሁኔታ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር እያለፈ እንደሆነ እናስባለን። ይህን አዲስ አመት ስናስብ ደግሞ የበዛልንን ምህረት እና ፍቅር ለሌሎች የምናካፍልበትን እንዲሆን በማሰብ ሁላችንም ወደ ግቢ ስንመለስ ከቤት 🌼ትርፍ ልብስ🧥 🌼1 ደብተር 🌼1 ስክሪብቶ እና እስራስ 🌼 ከተገኘ 1 BIBLE በ ማምጣት ይህንን out reach አገልግሎት የምንሳተፍበትን የበአል love Sharing Challenge ተሳተፉ #love sharing_Mobilizers_Team #CaringHeartsSharingHands
🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መዝሙረ ዳዊት 65 •••••••••• ¹¹ ለዘመኑ በጎነትህን ታጐናጽፈዋለህ፤ ሠረገላህም በረከትን ተሞልቶ ይፈስሳል።ውድ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች እግዚአብሔር በቸረን ምህረት ቸርነቱ የማያልፉ የመሰሉን ብዙ ቀናቶች አልፎም ደግሞ ወራቶች እንደ ንጋት ኮከብ እየቆጠርን ያለፈውን 2018 ዓ.ም በአምላክ ረድእነት፤ ባልተለየን ትድግናው፤ ባልታከቱ ክንዶቹና ባልደበዘዙ መውደዶቹ ጠብቆንና ከለላ ሆኖን ይኸው በዘመን ቀመር ለአዲሱ 2019 ዓ.ም ለምስጋና በቃን🙏 ተወዳጆች በያላችሁበት አዲሱን የዘመን ቀመር በመቁጠር ስትጀምሩ ካለፈው ስህታችሁ ለመታረም፤ ከውድቀቶቻችሁ ለመነሳት፤ ከትላንት ይልቅ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ እንዲበዛላችሁ አልፎም ደግሞ እንድትበረቱ የአዲስ ዓመት ምኞታችን ነውና እግዚአብሔር አምላክ ያለመጠን ፀጋውን ይብዛላችሁ። 🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ🌼🌼
ትንቢተ ኢሳይያስ 27 •••••••••• ⁶ በሚመጡት ቀናት ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፤ እስራኤልም ያቈጠቍጣል፣ ያብባልም፤ በፍሬያቸውም ምድርን ሁሉ ይሞላሉ።
ህብረታችን እንዲህ ነው: በክርስቶስ ስራ ከእግዚአብሄር በመታረቃችን የተመሰረተ፣ በፍቅር የታሰረ!
የዛሬው ፕሮግራማችን በዚህ ተጠናቅቋል። ያገለገላችሁ የተሳተፋችሁ ሁላችሁም ተባረኩ። አንዳችን ስለ ሌላችን እንጸልይ ፤እንጠያየቅ ❤️ መልካም ሳምንት።
የነበረን የክረምት የበይነ-መረብ መርሃ ግብር በእግዚአብሔር ቸርነት በዚህ ተጠናቅቋል።
በተለያየ መልክ የተሳተፋችሁ ሁሉ ባርኮ ከማይጎድልበት እግዚአብሔር በረከት ተባረኩ።
#Last_Online_GF-End🙏
🎖🎖🎖🏆🎖🎖🎖
አሸናፊዎች
🥇Mesay Dubale (16 batch)
🥈 Clever (17 batch)
🥉Amanuel (13 batch Evan Graduate👏)
መልሱ፡ ሠ፣ ሠ ፣ መ።
ሽልማታቸው ተልኮላቸዋል!
📒AMUECSF ማስታወቂያ 📒
ዛሬ ያገለገሉን...
በጸሎት - ሺሜራ (Main Leader)
በዝማሬ - ነህምያ (choir)
በቃል - ኤርሚያስ (Main Leader)
ነበሩ፤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። 🙌
📌መደበኛ የ online GF ፕሮግራማችን ዛሬም እንዲህ ባለ መልኩ እንድንካፈል የረዳን ጌታ የተባረከ ይሁን !!🙏
ከዚህም በኋላ ደግሞ በሚኖረን የክረምት ቆይታችን ህብረት ማድረጋችንን የምንቀጥል ይሆናል::
ሰለሆነም ሁላችንም ወንድም እህቶቻችንን እንድናስታውስ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን::
📌የነበረንን Online program መካፈል ያልቻላቹ ከላይ የተለቀቁትን ማድመጥ ትችላላችሁ።
📌በስሊሆም youtube channel የሚለቀቁ ዝማሬዎችን እና መንፈሳዊ መልዕክቶችን አንድትከታተሉ አንዲሁም ተደራሽነቱን ለማስፋት copy link አንድናድርግ ይሁን!
በዚህ ክረምት ባለንበት ቦታ በተለይም በቤተክርስቲያን ሕብረት ማድረግ አይረሳ!🙏
