ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

ሰሊሆም-AMU - ECSF(Arbaminch university main campus fellowship)

ሰሊሆም-AMU - ECSF(Arbaminch university main campus fellowship)

Открыть в Telegram

This channel belongs to AMU evangelical Christian student fellowship. Contact +251 97 614 0425 +251908723887 ህብረቱን መደገፍ ለምትፈልጉ 1000738670284 👇Our social media accounts👇 https://linktr.ee/40minch_university_fellow?utm_source=linktree_admin_share

Больше
1 965
Подписчики
Нет данных24 часа
+67 дней
+5330 дней
Архив постов
Family Training edition (1).pptx3.39 MB

📌 Devotion📌 👋ሰላም የእግዚአብሔር ልጆች ነገ(ማክሰኞ) ጠዋት ⏰11:15⏰ devotion prayer ስለሚኖር ላንቴ ጋር ተገናኝተን እንሄዳለን። ሁላችንም በጊዜ ነቅተን እንገኝ። 🙏ተባረኩ
📌 Devotion📌 👋ሰላም የእግዚአብሔር ልጆች ነገ(ማክሰኞ) ጠዋት ⏰11:15⏰ devotion prayer ስለሚኖር ላንቴ ጋር ተገናኝተን እንሄዳለን። ሁላችንም በጊዜ ነቅተን እንገኝ። 🙏ተባረኩ

‎🧹🧹የፅዳት ቀን‎🧹🧹 ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ የህብረታችን አባላት👋 ‎ባለፈው እንዳሳወቅናቹ በዚህ ሳምንት ማክሰኞ(ነገ) 9:00 ሰዓት : እስከዛሬ ቤታችን ሆኖ ስንገለገልበት የነበረውን የህ
‎🧹🧹የፅዳት ቀን‎🧹🧹 ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ የህብረታችን አባላት👋 ‎ባለፈው እንዳሳወቅናቹ በዚህ ሳምንት ማክሰኞ(ነገ) 9:00 ሰዓት : እስከዛሬ ቤታችን ሆኖ ስንገለገልበት የነበረውን የህብረታችን መሰብሰብያ አዳራሽ የሆነውን የልማት ወዜ መካነ-ኢየሱስን ግቢ : ክፍሎቹን እንዲሁም አዳራሹን የምናፀዳ ይሆናል🧼🧼:: በዚህም የዚህ ህብረት አባል ሆነን የተገለገልንበት ሁላችን በዚህ ቀን እንድንሳተፍና እንደቤታችን ተሰምቶን እንድንገለገልበት ለፈቀዱልንን የቤተክርስቲያንቱን መሪወች ምስጋናችንን እንድንግለፅ ይሁን! ‎ ‎ብሩካን ናችሁ🙌 #Cleaning_Day #HOPE_OF_THE_KINGDOM #SEEING #LIVING #AMUECSF

Check ‎Selihom Gallery መዝ 16:11 የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ። #HOPE_OF_THE_KINGDOM #SEEING #LIV
+3
Check ‎Selihom Gallery
መዝ 16:11 የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ።
#HOPE_OF_THE_KINGDOM #SEEING #LIVING #AMUECSF #SATURDAY_SERVICE

✨Theme Exposition✨ 👋ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ! 📌 የዚህን ዓመት Theme 'የመንግስቱ ተስፋ' exposition እና በዚሁ ርዕስ ትምህር
✨Theme Exposition✨ 👋ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ! 📌 የዚህን ዓመት Theme 'የመንግስቱ ተስፋ' exposition እና በዚሁ ርዕስ ትምህርት  ስለሚሰጥ በጊዜ እንገኝ። ሌሎች ወንድም እና እህቶችን ይዘን መምጣት አንዘንጋ‼️ 📚 መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ መያዝ አንዘንጋ። የጌታ ጸጋ እና ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን!                                 ⏰ 12:00 ⏰                   📍በመካነየሱስ📍 #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing#Witnessing #Living #የመንግስቱ_ተስፋ #ማየት #መመስከር #መኖር """"""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ"""""""""

✨✨GP Start✨✨ 📍GP (General prayer)📍 ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን👋 ዛሬ (አርብ) የዚህ semester የGP Start program ሚኖረን ይሆናል። ⏰ 12:00 ⏰ 📍በሰሊሆ
✨✨GP Start✨✨                          📍GP (General prayer)📍 ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን👋 ዛሬ (አርብ) የዚህ semester የGP Start program ሚኖረን ይሆናል።                         ⏰ 12:00 ⏰                        📍በሰሊሆም📍          “ነገር ግን እዚያም ሆናችሁ አምላካችሁን እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁና በፍጹም ነፍሳችሁ ብትፈልጉት ታገኙታላችሁ።” ዘዳግም 4:29 #GP_Start #AMUECSF #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing #Living   በነዚህ ሶሻል ሚዲያዎች ተገኙናላችሁ!    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇                     @amuecsf YouTube | Tiktok | Telegram | Facebook | Instagram | Spotify | Google podcast

ስራ ጀምረናል። እግሮች ሁሉ ወደ ሰሊሆም! 🏃

ዛሬ ከሰዓትም ሰሊሆማችንን መገንባት ስለምንቀጥል ጊቢ ያለን ሁላችን እንድንመጣ ይሁን ! 9:00 ሰዓት #ሰሊሆማችንን_እንገነባለን
ዛሬ ከሰዓትም ሰሊሆማችንን መገንባት ስለምንቀጥል ጊቢ ያለን ሁላችን እንድንመጣ ይሁን ! 9:00 ሰዓት #ሰሊሆማችንን_እንገነባለን

ሰሊሆም በግንባታ ላይ.... Check ‎Selihom Gallery በትላንትናው ዕለተ የነበረን የሥራ ቆይታ! #HOPE_OF_THE_KINGDOM #SEEING #LIVING #AMUECSF
+2
ሰሊሆም በግንባታ ላይ.... Check ‎Selihom Gallery በትላንትናው ዕለተ የነበረን የሥራ ቆይታ! #HOPE_OF_THE_KINGDOM #SEEING #LIVING #AMUECSF

ሰሊሆም በግንባታ ላይ.... Class የሌለን ሁላችን በሰሊሆም እንገኝ! #HOPE_OF_THE_KINGDOM #SEEING #LIVING #AMUECSF
+5
ሰሊሆም በግንባታ ላይ.... Class የሌለን ሁላችን በሰሊሆም እንገኝ! #HOPE_OF_THE_KINGDOM #SEEING #LIVING #AMUECSF

Check ‎Selihom Gallery መዝ 16:11 የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ። #HOPE_OF_THE_KINGDOM #SEEING #LIV
+3
Check ‎Selihom Gallery
መዝ 16:11 የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ።
#HOPE_OF_THE_KINGDOM #SEEING #LIVING #AMUECSF #SATURDAY SERVICE

ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። በአምላካችን በእግዚአብሔር እርዳታ ባለፉት አመታት ሰሊሆማችንን በአንድነት ስንገነባ ነበር። ዛሬ ከሰዓትም ግንባታው
+1
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። በአምላካችን በእግዚአብሔር እርዳታ ባለፉት አመታት ሰሊሆማችንን በአንድነት ስንገነባ ነበር። ዛሬ ከሰዓትም ግንባታው የሚጀምር ስለሆነ ሁላችንም በሰሊሆም እንድንገኝ ይሁን።😍  ⏳9:00 ሰዓት ስራ ስለምንጀምር በሰሊሆማችን እንገናኝ! #ሰሊሆማችንን_እንገነባለን!

✨✨GF Start 2019✨✨ ውድ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች አዲሱን አመት በምስጋና አሀዱ ለምንልበት ለዚህ የተወደደ ቅዳሜ ጌታ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። አብረን ጌታን እያመለክን
✨✨GF Start 2019✨✨ ውድ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች አዲሱን አመት በምስጋና አሀዱ ለምንልበት ለዚህ የተወደደ ቅዳሜ ጌታ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። አብረን ጌታን እያመለክን እልፍ ጣፋጭ ትዝታዎችን የምናተርፍበት GF'አችን ሊጀምር እነሆ ሰዓታት ብቻ ቀሩት። የተወደዳችሁ ከprogram ቅድሚያ የphoto ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችንም ከወዳጆቻችን ጋር በጊዜ 11:30 ሳናረፍድ እንድንመጣ ይሁን። ብሩካን ናችሁ!🙌 #Hope_OF_THE_KINGDOM #GF #Start #2019

✨✨GF Start 2019✨✨ ውድ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች አዲሱን አመት በምስጋና አሀዱ ለምንልበት ለዚህ የተወደደ ቅዳሜ ጌታ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። አብረን ጌታን እያመለክን
✨✨GF Start 2019✨✨ ውድ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች አዲሱን አመት በምስጋና አሀዱ ለምንልበት ለዚህ የተወደደ ቅዳሜ ጌታ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። አብረን ጌታን እያመለክን እልፍ ጣፋጭ ትዝታዎችን የምናተርፍበት GF'አችን ሊጀምር እነሆ ሰዓታት ብቻ ቀሩት። 🤗የተወደዳችሁ ከprogram ቅድሚያ የphoto ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችንም ከወዳጆቻችን ጋር በጊዜ
⏰11:30
ሳናረፍድ እንድንመጣ ይሁን። ብሩካን ናችሁ!🙌 #Hope_OF_THE_KINGDOM #GF #Start #2019

✨✨GF Start 2019✨✨ ውድ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች እግዚአብሔር በምህረት ቸርነቱ የማያልፉ የመሰሉን ብዙ ቀናቶች አልፎም ደግሞ ወራቶች እንደ ንጋት ኮከብ እየቆጠርን ያለፈው
✨✨GF Start 2019✨✨ ውድ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች እግዚአብሔር በምህረት ቸርነቱ የማያልፉ የመሰሉን ብዙ ቀናቶች አልፎም ደግሞ ወራቶች እንደ ንጋት ኮከብ እየቆጠርን ያለፈውን 2018 ዓ.ም በአምላክ ረድእነት፤ ባልተለየን ትድግናው፤ ባልታከቱ ክንዶቹና ባልደበዘዘ ፍቅሩ ጠብቆንና ከለላ ሆኖን ይኸው በዘመን ቀመር ለ2019 ዓ.ም የGF start ለማድረግ በቃን🙏 ተወዳጆች በቀኑ ከprogram ቅድሚያ የphoto ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችንም በጊዜ 11:30 ሳናረፍድ እንድንመጣ ይሁን:: ብሩካን ናችሁ!🙌 #Hope_OF_THE_KINGDOM #GF #Start #2019

📚 Academic Counseling ለ18ኛ ባች ተማሪዎች ለFreshman ተማሪዎች የማበረታቻ ምክር 📌“የገባችሁበት Department የፈለጋችሁት ባይሆንም፣ ይህ ማለት የሕይወታችሁ ሕልም እዚህ ላይ ቆመ ማለት አይደለም።” 📌 አንዳንድ ጊዜ የምንፈልገው ቦታ ሳይሆን የተመደብንበት ቦታ ላይ እንገኛለን። በመጀመሪያም ይህ ሊያሳዝን፣ ሊያስጨንቅ እና “እኔ እዚህ ምን እሰራለሁ?” የሚል ጥያቄ ሊያስነሳ ይችላል። 📌 ግን Department የሚወስነው የሕይወታችሁን ሙሉ ውጤት አይደለም። በገባችሁበት Department ራሳችሁን ለማወቅ፣ አዲስ እውቀት ለማግኘት እና የምትችሉትን ለማሳየት እድል ስጡ። 👉 “የማልፈልገው ነው” ብላችሁ ከመጀመሪያው አትዘጉ። ምናልባት ዛሬ የማትወዱት ነገር ነገ የምትችሉበት እና የምትወዱት ሊሆን ይችላል። 📌 ከሁሉም በላይ፣ የሚያስቸግራችሁ ነገር ካለ ብቻችሁን አትሸከሙት። ከSenior ተማሪዎች፣ ከAcademic Advisor እና ከDepartment አስተማሪዎች ምክር ጠይቁ። የDepartment ለውጥ ወይም ሌላ አማራጭ ካለም በትክክለኛው መረጃ ላይ ተመስርታችሁ ውሳኔ ውሰዱ። 🙏 የፈለጋችሁት Department ሳይሆን የተመደባችሁበት Department በመግባታችሁ ተስፋ አትቁረጡ። እግዚአብሔር ከሁኔታችሁ በላይ ነው። በእርሱ ታመኑ፣ በትጋት ተማሩ፣ የተሰጣችሁንም እድል በሚገባ ተጠቀሙ፤ መንገዳችሁንም እርሱ ያቀናል።
“የተመደብኩበት ቦታ ምንም ቢሆን፣ በእግዚአብሔር ታምኜ እጥራለሁ፤ የምደርስበትንም ደረጃ እርሱ በጸጋው ይመራኛል!”
“በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፤ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ። በመንገድህ ሁሉ እወቀው፤ እርሱም ጎዳናህን ያቀናል።” — ምሳሌ 3፥5–6 “ለእናንተ የማስበውን አሳብ እኔ አውቃለሁ... የሰላም አሳብ እንጂ የክፉ አይደለም፤ የተስፋንም ፍጻሜ ልሰጣችሁ ነው።” — ኤርምያስ 29፥11
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ  ዋና ግብ  ወንጌላዊያ ክርስቲያን ተማሪዎች #የቀለም ትምህርት _ዘርፍ #እግዚአብሔርን_መፈለግ #በመታመን #በፅድቅ_ኑሮ #በመመለስ

በEngineering ስር ስላሉ ዲፖርትመንቶች ማብራሪያ የሚሰጥ ፅሁፍ አንደኛ አመት የሆናችሁ ተማሪዎች ለ DEPARTMENT አመራረጥ ይረዳችኋል በAcademic department የተዘጋጀ

✨#Love_Sharing_Challenge🍔✨ ዕብራውያን 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት
✨#Love_Sharing_Challenge🍔✨
ዕብራውያን 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት። ¹⁶ ነገር ግን መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ፤ እንዲህ ያለው መሥዋዕት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋልና።
ሰላም የተወደዳችሁ የህብረታች አባላት እንኳን ለ 2019 አመተ ምህረት በሰላም አደረሳችሁ 🌼 በዓል በጥሩ ሁኔታ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር እያለፈ እንደሆነ እናስባለን። ይህን አዲስ አመት ስናስብ ደግሞ የበዛልንን ምህረት እና ፍቅር ለሌሎች የምናካፍልበትን እንዲሆን በማሰብ ሁላችንም ወደ ግቢ ስንመለስ ከቤት 🌼ትርፍ ልብስ🧥 🌼1 ደብተር 🌼1 ስክሪብቶ እና እስራስ 🌼 ከተገኘ 1 BIBLE በ ማምጣት ይህንን out reach አገልግሎት የምንሳተፍበትን የበአል love  Sharing Challenge  ተሳተፉ #love sharing_Mobilizers_Team #CaringHeartsSharingHands