ar
Feedback
ሰሊሆም-AMU - ECSF(Arbaminch university main campus fellowship)

ሰሊሆም-AMU - ECSF(Arbaminch university main campus fellowship)

الذهاب إلى القناة على Telegram

This channel belongs to AMU evangelical Christian student fellowship. Contact +251 97 614 0425 +251908723887 ህብረቱን መደገፍ ለምትፈልጉ 1000738670284 👇Our social media accounts👇 https://linktr.ee/40minch_university_fellow?utm_source=linktree_admin_share

إظهار المزيد
1 919
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+57 أيام
+930 أيام
أرشيف المشاركات
የዛሬው ፕሮግራማችን በዚህ ተጠናቋል። ያገለገላችሁ የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ። #አንዳችን ስለ ሌላችን እንጸልይ ፤እንጠያየቅ ❤️ መልካም ሳምንት!

አሸናፊዎች🏆 1.  ዮሴፍ ታሪኩ (17 batch) 2.  ዳግም (17 batch) 3.  ናሆም Evan  (17 batch) 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 መልሱ: መ፣ መ፣ ሀ።

📒AMUECSF ማስታወቂያ 📒 ዛሬ ያገለገሉን...     በጸሎት - Hawi edu leader     በዝማሬ - lidya (Choirs)     በቃል - habtamu (councillor )     ነበሩ፤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። 🙌 📌መደበኛ የ online GF ፕሮግራማችን ዛሬም እንዲህ ባለ መልኩ እንድንካፈል የረዳን ጌታ የተባረከ ይሁን !!🙏 ከዚህም በኋላ ደግሞ በሚኖረን የክረምት ቆይታችን ህብረት ማድረጋችንን የምንቀጥል ይሆናል:: ሰለሆነም ሁላችንም ወንድም እህቶቻችንን እንድናስታውስ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን:: 📌የነበረንን Online program መካፈል ያልቻላቹ ከላይ የተለቀቁትን ማድመጥ ትችላላችሁ። 📌በስሊሆም youtube channel የሚለቀቁ ዝማሬዎችን እና መንፈሳዊ መልዕክቶችን አንድትከታተሉ አንዲሁም ተደራሽነቱን ለማስፋት copy link አንድናድርግ ይሁን! የፍቅር ስጦታችንን ከታች በተቀመጠው አካውንት ቁጥር እንልካለን Commercial Bank of Ethiopia: 1000738670284 Tesfatsion, Melat and Mintesnot በዚህ ክረምት ባለንበት ቦታ በተለይም በቤተክርስቲያን ሕብረት ማድረግ አይረሳ!🙏

📒AMUECSF ማስታወቂያ 📒 ዛሬ ያገለገሉን...     በጸሎት - ክርስቲና (Counseling)     በዝማሬ - ሮሆቦት (Choirs)     በቃል - በረከት'አብ (Education)     ነበሩ፤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። 🙌 📌መደበኛ የ online GF ፕሮግራማችን ዛሬም እንዲህ ባለ መልኩ እንድንካፈል የረዳን ጌታ የተባረከ ይሁን !!🙏 ከዚህም በኋላ ደግሞ በሚኖረን የክረምት ቆይታችን ህብረት ማድረጋችንን የምንቀጥል ይሆናል:: ሰለሆነም ሁላችንም ወንድም እህቶቻችንን እንድናስታውስ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን:: 📌የነበረንን Online program መካፈል ያልቻላቹ ከላይ የተለቀቁትን ማድመጥ ትችላላችሁ። 📌በስሊሆም youtube channel የሚለቀቁ ዝማሬዎችን እና መንፈሳዊ መልዕክቶችን አንድትከታተሉ አንዲሁም ተደራሽነቱን ለማስፋት copy link አንድናድርግ ይሁን! የፍቅር ስጦታችንን ከታች በተቀመጠው አካውንት ቁጥር እንልካለን Commercial Bank of Ethiopia: 1000738670284 Tesfatsion, Melat and Mintesnot በዚህ ክረምት ባለንበት ቦታ በተለይም በቤተክርስቲያን ሕብረት ማድረግ አይረሳ!🙏

ጥያቄዎቹ: 1-  የሮሜ 12:1 ዋና መልዕክት ምንድነው? ሀ. እግዚአብሔር ስለሚቀበለው መስዋእት ለ.  ራስን በእግዚአብሔር ፊት ስለመስጠት ሐ.  ለተቀበልነው ህይወት ስለሚገባን ምላሽ መ. ሁሉም መልስ ናቸው 2- በአዳስ ኪዳን ለምን አላማ ነው መስዋዕት የምናቀርበው? ሀ. አምልኮ ስለሆነ ለ.  ስለ ሀጢያታችን ሐ. እግዚአብሔርን ደስ ለማሰኘት መ. ሀ እና ሐ መልስ ናቸው 3- ከዛሬው ስብከት ምን ተማርን? ሀ. ለእግዚአብሔር ከመስጠታችን ለርሱ መሰጠታችን እንደሚቀድም ለ.  ስለ ሀጢያታችን ስርየት ሐ. ስለ ፀጋ ስጦታ መ. ሁለም መልስ ናቸው

የጨዋታ ጊዜ 😍🏆 ቀጥሎ...፤ ከተማርነው ሃሳብ የወጡ ሶስት የምርጫ ጥያቄዎች የሚለቀቁ ሲሆን መልሳቸውን የያዙትን ፊደሎች በመምረጥ በ @SelihomBox ቀድሞ የላከ ያሸንፋል!!🏆

ሃብታሙ counseling leader

አሁን "እራስን ለእግዚአብሔር ማቅረብ" የተሰኘ ትምህርት ከሃብታሙ ጋር እንማራለን 📖።  ከቃል በኋላ የማስታወቂያ እና የGame🏆 ጊዜ ይኖረናል...

Lidiya Abreha 15 batch graduate Choir was leader

በፀሎት ያገለገለችን እህት ሃዊ ደገፋ ነበረች፤ ጌታ ይባርክሽ። አሁን ደግም እግዚአብሔር በዝማሬ የምናመልክበት ጊዜ ነው ።

ሰላም ተወዳጆች የዚህ ሳምንት online GF ፕሮግራማችን ስለጀመረ ሁላችንም live stream join እያልን በጋራ እንጸልያለን።

ተወዳጆች የonline GF ፕሮግራማችን ሊጀምር 15 ደቂቃ ስለቀረው እንድትዘጋጁ፤ ለልሎችም share እያረጋችሁ። # Online Gf program እግዚአብሔርን_መፈለግ #በመታመን #በፅድቅ_ኑሮ #በመ
ተወዳጆች የonline GF ፕሮግራማችን ሊጀምር 15 ደቂቃ ስለቀረው እንድትዘጋጁ፤ ለልሎችም share እያረጋችሁ።
# Online Gf program እግዚአብሔርን_መፈለግ #በመታመን #በፅድቅ_ኑሮ #በመመለስ """"""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ"""""""""                     @amuecsf YouTube | Tiktok | Telegram | Facebook | Instagram | Spotify | Google podcast!

ሰላም ተወዳጆች የonline GF ፕሮግራማችን ሊጀምር 30 ደቂቃ ስለቀረው እንድትዘጋጁ እንላችኋለን ለሌሎችም መጋበዝ እንዳይረሳ። #እግዚአብሔርን_መፈለግ #በመታመን #በፅድቅ_ኑሮ #በመመለስ #AMUE
ሰላም ተወዳጆች የonline GF ፕሮግራማችን ሊጀምር 30 ደቂቃ ስለቀረው እንድትዘጋጁ እንላችኋለን ለሌሎችም መጋበዝ እንዳይረሳ። #እግዚአብሔርን_መፈለግ #በመታመን #በፅድቅ_ኑሮ #በመመለስ #AMUECSF

የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ ተወዳጆች! Online Gf program ዛሬ ማታ 2፡30 Online በሰሊሆም telegram Channel ስለሚኖረን ላልሰሙ ወገኖቻችንን በመናገር እንድንገኝ ይሁን። የሚኖሩን
የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ ተወዳጆች! Online Gf program ዛሬ ማታ 2፡30 Online በሰሊሆም telegram Channel ስለሚኖረን ላልሰሙ ወገኖቻችንን በመናገር እንድንገኝ ይሁን። የሚኖሩን ፕሮግራሞች     🧎‍♂️ ፀሎት     🎙️ የዝማሬ አምልኮ     📖 ቃል      🎯 የጨዋታ ጊዜ                    ⏰2:30⏰     #የጌታ ጸጋ እና ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን። # Online Gf program """"""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ"""""""""   በነዚህ ሶሻል ሚዲያዎች ታገኙናላችሁ!    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇                     @amuecsf YouTube | Tiktok | Telegram | Facebook | Instagram | Spotify | Google podcast!

የዛሬው ፕሮግራማችን በዚህ ተጠናቋል። ያገለገላችሁ የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ። #አንዳችን ስለ ሌላችን እንጸልይ ፤እንጠያየቅ ❤️ መልካም ሳምንት!

አሸናፊዎች🏆 1.  የሮሰን መለሰ (17 batch) 2.  ሕይወት (18 batch) 3.  አማኑኤል ጊንቦ (16 batch) 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 መልሱ: መ፣ ሀ፣ መ።

📒AMUECSF ማስታወቂያ 📒 ዛሬ ያገለገላቹን...     በጸሎት - ክርስቲና (Counseling)     በዝማሬ - ሮሆቦት (Choirs)     በቃል - በረከት'አብ (Education)     ነበሩ፤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። 🙌 📌መደበኛ የ online GF ፕሮግራማችን ዛሬም እንዲህ ባለ መልኩ እንድንካፈል የረዳን ጌታ የተባረከ ይሁን !!🙏 ከዚህም በኋላ ደግሞ በሚኖረን የክረምት ቆይታችን ህብረት ማድረጋችንን የምንቀጥል ይሆናል:: ሰለሆነም ሁላችንም ወንድም እህቶቻችንን እንድናስታውስ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን:: 📌የነበረንን Online program መካፈል ያልቻላቹ ከላይ የተለቀቁትን ማድመጥ ትችላላችሁ። 📌በስሊሆም youtube channel የሚለቀቁ ዝማሬዎችን እና መንፈሳዊ መልዕክቶችን አንድትከታተሉ አንዲሁም ተደራሽነቱን ለማስፋት copy link አንድናድርግ ይሁን! Commercial Bank of Ethiopia: 1000738670284 Tesfatsion, Melat and Mintesnot በዚህ ክረምት ባለንበት ቦታ በተለይም በቤተክርስቲያን ሕብረት ማድረግ አይረሳ!🙏

ጥያቄዎቹ: 1-  በተማማርነው መሰረት የመዝሙር 62 ዋና መልዕክት ምንድር ነው? ሀ.  በእግዚአብሔር መታመን፤ ለ.  በራስ ችሎታ አለመመካት፤ ሐ.  የእግዚአብሔርን እርዳታ መጠበቅ፤ መ.  ሁሉም መልስ ነው። 2- ዳዊት ይህንን መዝሙር ሲፅፍ ምን አይነት ሁኔታ ላይ ነበር? ሀ. ሰዎች በንግሥናው ተቃውሞ ባስነሱበት ጊዜ፤ ለ.  በንግሥናው የበዓለ-ሲመት ጊዜ፤ ሐ. በጦርነት ላይ እያለ፤ መ. መልስ የለም። 3- ከዛሬው ስብከተ-ትምህርት ምን ተማራችሁ? ሀ. በእግዚአብሔር የመታመን አስፈላጊነት፤ ለ.  እግዚአብሔር ስለሚራራልንና ኃይል ስላለው በምናልፍበት መንገድ እርሱን ተስፋ ብናደርግ ይረዳናል፤ ሐ. በራሳችን ምንም ማድረግ ስለምንችል የማንም እርዳታ አያስፈልገንም፤ መ.  ሀ እና ለ