uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Dej.Balcha Abanefso General Secondary School

Dej.Balcha Abanefso General Secondary School

Відкрити в Telegram

Показати більше
5 452
Підписники
+324 години
-17 днів
+1530 днів
Архів дописів
Repost from E-Mapŋ Center
እንደምን አላችሁ ተማሪዎች E-lab ውስጥ Reading Club, open talk/ discussion, study skills ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በየክፍሉ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በእረፍት ሰዓት፣በም
እንደምን አላችሁ ተማሪዎች E-lab ውስጥ Reading  Club,  open talk/ discussion, study skills ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በየክፍሉ የተመዘገባችሁ  ተማሪዎች በእረፍት ሰዓት፣በምሳ ሰዓት፣ ጧት ከአንድ ሰዓት ጀምሮ፣ከሰዓት በኋላ ከ9፡00 በኋላ ሰዓት አመቻችታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።ክፍሉ ውስጥ ማስተባበር የምትፈልጉ ድፍረትና  መጠነኛ የእንግሊዝኛ ቋንቋ  የምትሞክሩ የዘጠነኛ ፣የአስረኛ ፣የአስራ አንደኛ  ተማሪዎች የሆናችሁና ከE-Lab  ጋር መስራት ምትፈልጉ ተማሪዎች ነገ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም.  በእረፍት ምሳ ሰዓት ላይ ፍላጎታችሁን  Room 05 መጥታችሁ ማሳወቅ ትችላላችሁ። ወይሞ 👉@Emap4  Comment section ላይ አሳውቁኝ።

Repost from E-Mapŋ Center
እንደምን አላችሁ ተማሪዎች E-lab ውስጥ Reading  Club,  open talk/ discussion, study skills ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በየክፍሉ የተመዘገባችሁ  ተማሪዎች በእረፍት ሰዓት፣በምሳ ሰዓት፣ ጧት ከአንድ ሰዓት ጀምሮ፣ከሰዓት በኋላ ከ9፡00 በኋላ ሰዓት አመቻችታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።ክፍሉ ውስጥ ማስተባበር የምትፈልጉ ድፍረትና  መጠነኛ የእንግሊዝኛ ቋንቋ  የምትሞክሩ የዘጠነኛ ፣የአስረኛ ፣የአስራ አንደኛ  ተማሪዎች የሆናችሁና ከE-Lab  ጋር መስራት ምትፈልጉ ተማሪዎች ነገ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም.  በእረፍት ምሳ ሰዓት ላይ ፍላጎታችሁን  Room 05 መጥታችሁ ማሳወቅ ትችላላችሁ። ወይሞ 👉@Emap4 Comment section ላይ አሳውቁኝ።

ለ11-12ኛ ክፍል ተማሪዎች                                      17/02/2019 የ12ኛ ክፍል ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ አካል የሆነው የሰኞ ረቡዕ እና አርብ የጠዋት ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ረቡዕ ጥቅምት 18/2019 ስለሚቀጥል 1:00 ላይ በየምድብ ክፍላችሁ ሁላችሁም በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን። ወላጆችም ተማሪዎቹ በጊዜ ወጥተው እንዲማሩ እንዲከታተሉ እናሳውቃለን። Tutorial Program for Week 6 Day 2, Morning tutorial Mthematics

የስልጠና ማስታወቂያ በ2018 ዓ.ም. የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈተናችሁ ዩንቨርስቲ መግቢያ ውጤት ላልመጣላቸው ሴት ተማሪዎች ከትምህርት ቤታችን ጋር በአጋርነት እየሰራ ያለው CPAR የተባለ መንግስታዊ ያልሆን ድርጅት የተግባርና ሙያ ትምህርት በአጫጭር ስልጠና አሰልጥኖ ለማሰራት ብሎ ለት/ቤታችን ተማሪዎች እድል ስለሰጠ ፍላጎት ያላችሁ ሴት ተማሪዎች እስከ ጥቅምት 17/2019ዓ.ም ትምህርት ቤት በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

Repost from N/a
+3
new CTE

ነገ ጥቅምት 16/2019 የጠዋት ማጠናከሪያ ትምህርት የሚቀጠል ሲሆን ፕሮግራሙ.... ከ9-12ኛ ክፍል Physics and Economics ስለሆነ ሰኞ 1:00 ላይ እንድትገኙ እናሳውቃለን።

እንኳን ለ119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሰላም አደረሳችሁ! (ጥቅምት 15/2019 ዓ.ም) የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን ሀገራዊ ሉዓላዊነታችንን፣ የሕዝባችንን ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ በፅናት የ
+7
እንኳን ለ119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሰላም አደረሳችሁ! (ጥቅምት 15/2019 ዓ.ም) የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን ሀገራዊ ሉዓላዊነታችንን፣ የሕዝባችንን ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ በፅናት የቆመ የማይበገር መከታችን ነው። 119ኛውን የመከላከያ ሠራዊት ቀን ስናከብር ለሀገር ክብርና ለሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ሲሉ መስዋዕትነት የከፈሉትንና ዛሬም በየግንባሩ በፅናት የሚቆሙትን ጀግኖቻችንን በታላቅ አክብሮትና ኩራት እያሰብን ነው። "በፅኑ የድል ሠራዊታችን ታላቋን ኢትዮጵያ እናስከብራለን!" #119thDefenseForceDay #EthiopianDefenseForce #ENDF #HonorOurHeroes ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

ቀን 13/02/2019 ዓ.ም              ማስታወቂያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክላስተር የማላቂያ ስትራቴጂ  ተማሪዎች በሙሉ  ነገ ጥቅምት 14/2019 ዓ ም የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት ስለሚቀጥል ማንኛዉም የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ጠዋት 2፡00 ሰዓት ትምህርት ቤት በመገኘት ትምህርት እንድትከታተሉ በጥብቅ እያሳወቅን ፤ ማጠናከሪያ ትምህርት ላይ የማትገኙ ተማሪዎች  ጥብቅ ቁጥጥር ስለምናደርግ ወላጆች ልጆቻችሁ ወደ ትምህርት ቤት  እንዲመጡ  በማድረግ ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ እናሳዉቃለን፡፡ ት/ቤት

G10 saturday program
G10 saturday program

Week_4_Oct 14_2019 Saturday_Special_Tutorial_Program_.docx0.15 KB

ማስታውቂያ ከ9ኛ -12 ኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከ11-12 የውጤት ማላቅያው እና ከ9-10 ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ቅዳሜም የሚቀጥል ስለሆን 2:00 እንድትገኙ እናሳውቃለን

ጥብቅ ማስታወቂያ ለ 11ኛ ክፍል ተማሪዎቸ በሙሉ 1. ኣዲስ ከመጡት ሙያ የመረጣችሁ እና ከነባሩ ሙያ ዘረፎች ለመቀየር የመረጣችሁ ነገ ቅዳሜ 14/02/2019 ለማጠናከሪያ ትምህርት ስትመጡ አጠር ያለ ስብሰባ ስላለን ትንሿ አደራሽ 2:00 -2:30 እንድትገኙ። ያልተገኛችሁ ከሰኞ በኋላ ስለሙያ ምደባ ምንም አይነት ጥያቄ የማናስተናገድ ይሆናል።

የ11-12 የጠዋት ማጠናከሪያ 13/02/2019 ይቀጥለል

revised

G-12 Social Top== 30 B-1 -Class Room.docx2.50 KB

+1
G-12 Natural TOP 30 B-1 -Class Room.docx2.53 KB

የነገ 12ኛ ክፍል የተፈተናችሁ ጥሪ አስቸኳይ እና በጣም አስፈላጊ በመሆኑ እንዳይረሳ ወደ ኮሌጆች ለመሄድ ፕሮግራም ያላችሁ ከመሄዳችሁ በፊት እንድታገኙን ቶሎ ጨርሰን እኛ እንልካችኋለን

ከላይ ያለው ማስታወቂያ የማታ ተማሪዎችንም ያካትታል

የውጤት ካርድ ለመውሰድ በእለቱ መመዝገብ እንዳትረሱ