ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Dej.Balcha Abanefso General Secondary School

Dej.Balcha Abanefso General Secondary School

前往频道在 Telegram
5 451
订阅者
+324 小时
-17 天
+1530 天
帖子存档
Repost from E-Mapŋ Center
​የልምምድ ዓይነቶች እና ዝርዝር ማብራሪያቸው (Program Details) ​1. የንግግርና የውይይት ልምምዶች (Speaking & Fluency) ​Open Talk (ነጻ ውይይት)፦ ያለምንም ስጋትና ገደብ በተለያዩ ርዕሶች ላይ በነጻነት የመናገርና ፍርሃትን የማስወገጃ ክፍለ-ጊዜ። ​Casual Talk & Natural English (የዕለት ተዕለት ንግግር)፦ በዕለት ተዕለት ሕይወት የምንጠቀምባቸውን ተፈጥሯዊ የእንግሊዝኛ አነጋገሮችና ሐረጎች የመለማመጃ ጊዜ። ​Round Table Discussion (በጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት)፦ በቡድን በመሆን በተመረጡ አከራካሪና አሳታፊ ርዕሶች ላይ ሃሳብ የመለዋወጥና የመሞገት ልምምድ። ​Book Talk (የንባብ ውይይት)፦ ያነበብናቸውን መጻሕፍት፣ ታሪኮችና አጫጭር ጽሑፎች ይዘት ለሌሎች የመተንተንና የማብራራት ልምምድ። ​Speech & Question-Answer (ንግግር እና ጥያቄ-መልስ)፦ በሰዎች ፊት ቆሞ ንግግር የማድረግ እና ከተሳታፊዎች ለሚነሱ ጥያቄዎች በራስ መተማመን መልስ የመስጠት ልምምድ። ​2. የክህሎት ማዳበሪያዎች (Skill Building) ​Vocabulary & Spelling (ቃላትና የፊደላት አጻጻፍ)፦ አዳዲስ ቃላትን፣ ትርጉማቸውን እና ትክክለኛ የፊደላት አጻጻፋቸውን (Spelling) በማወቅ የቃላት አቅምን ማሳደጊያ። ​Reading & Comprehension (ንባብና መረዳት)፦ ጽሑፎችን በጥንቃቄ በማንበብ፣ የጽሑፉን ዋና መልእክት የመረዳትና የመተንተን ብቃትን ማዳበሪያ። ​Subject Talk & Lecture (ትምህርት ነክ ውይይትና ገለጻ)፦ ትምህርታዊና ሳይንሳዊ ርዕሶች ላይ ገለጻ ማድረግና የተሰጡ ገለጻዎችን ተከታትሎ የመወያየት ልምምድ። ​Weekly Review & Fun Practice (ሳምንታዊ የዕለት ተዕለት የጊዜ ሰሌዳ (Weekly Schedule) ​ጠዋት (ከ 1:00 – 2:00): ​ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ፦ Vocabulary & Spelling ​ማክሰኞ እና ሐሙስ፦ Casual Talk & Natural English ​በእረፍት ሰዓት: ​ሰኞ እና ረቡዕ፦ Open Talk ​ማክሰኞ፦ Book Talk ​ሐሙስ፦ Subject Talk ​አርብ፦ Open Talk (Free Practice) ​በምሳ ሰዓት: ​ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ፦ Reading & Comprehension ​ማክሰኞ፦ Round Table Discussion ​ሐሙስ፦ Lecture & Discussion ​ከሰዓት (ከ 9:00 በኋላ): ​ሰኞ እና ሐሙስ፦ Speech & Question-Answer ​ማክሰኞ፦ Open Talk ​ረቡዕ፦ Round Table Discussion ​አርብ፦ Weekly Review & Fun Practice ​የቅዳሜ ልዩ መርሃ-ግብሮች (Special Events) ​በየሳምንቱ ቅዳሜ በቅድመ-ስምምነት በሚመቻች ሰዓት መደበኛ ካልሆኑት ልምምዶች ውጭ የሚከተሉት ልዩ ዝግጅቶች ይኖሩናል፦ ​የእንግሊዝኛ ክርክር ውድድር (Debate Competition): በተመረጡ ርዕሶች ላይ አሳታፊ የቡድን ክርክሮች። ​የፊልም እና ድራማ መርሃ-ግብር (Movie & Drama Sessions): አጫጭር የእንግሊዝኛ ፊልሞችን ማየት፣ መወያየት እና አጫጭር ትይንቶችን ማቅረብ። ​የቃላትና የእውቀት ውድድር (Spelling Bee & Quiz): የተማሪዎችን የቃላት እና የእውቀት ደረጃ የሚፈትሹ አዝናኝ ውድድሮች። ​የተሰጥኦ ማሳያ (Talent Show): ተማሪዎች በእንግሊዝኛ ቋንቋ ግጥም፣ ታሪክ እና መድረክ ንግግር የሚያቀርቡበት ክፍት መድረክ። ​📍 ቦታ፡ የE-Lab ክፍል /ወይም--- ​⏰ የአገልግሎት ሰዓታት አጠቃላይ ማጠቃለያ፦ ​ጠዋት፦ ከ 1:00 – 2:00 ​በእረፍት ሰዓት ​በምሳ ሰዓት ​ከሰዓት፦ ከ 9:00 በኋላ ​ቅዳሜ፦ ሰዓት በማመቻቸት (Special Events) ​ማስታወሻ፦ አስቀድማችሁ ያልተመዘገባችሁ ነገር ግን መሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ መጥታችሁ መገልገል ወይም በየክፍላችሁ እና መምህሮቻችሁ ባዘጋጁላችሁ ቡድን መለማመድ መለማመድ ትችላላችሁ!
More 👉 @Ema4,@Emapx

Repost from E-Mapŋ Center
​የልምምድ ዓይነቶች እና ዝርዝር ማብራሪያቸው (Program Details) ​1. የንግግርና የውይይት ልምምዶች (Speaking & Fluency) ​Open Talk (ነጻ ውይይት)፦ ያለምንም ስጋትና ገደብ በተለያዩ ርዕሶች ላይ በነጻነት የመናገርና ፍርሃትን የማስወገጃ ክፍለ-ጊዜ። ​Casual Talk & Natural English (የዕለት ተዕለት ንግግር)፦ በዕለት ተዕለት ሕይወት የምንጠቀምባቸውን ተፈጥሯዊ የእንግሊዝኛ አነጋገሮችና ሐረጎች የመለማመጃ ጊዜ። ​Round Table Discussion (በጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት)፦ በቡድን በመሆን በተመረጡ አከራካሪና አሳታፊ ርዕሶች ላይ ሃሳብ የመለዋወጥና የመሞገት ልምምድ። ​Book Talk (የንባብ ውይይት)፦ ያነበብናቸውን መጻሕፍት፣ ታሪኮችና አጫጭር ጽሑፎች ይዘት ለሌሎች የመተንተንና የማብራራት ልምምድ። ​Speech & Question-Answer (ንግግር እና ጥያቄ-መልስ)፦ በሰዎች ፊት ቆሞ ንግግር የማድረግ እና ከተሳታፊዎች ለሚነሱ ጥያቄዎች በራስ መተማመን መልስ የመስጠት ልምምድ። ​2. የክህሎት ማዳበሪያዎች (Skill Building) ​Vocabulary & Spelling (ቃላትና የፊደላት አጻጻፍ)፦ አዳዲስ ቃላትን፣ ትርጉማቸውን እና ትክክለኛ የፊደላት አጻጻፋቸውን (Spelling) በማወቅ የቃላት አቅምን ማሳደጊያ። ​Reading & Comprehension (ንባብና መረዳት)፦ ጽሑፎችን በጥንቃቄ በማንበብ፣ የጽሑፉን ዋና መልእክት የመረዳትና የመተንተን ብቃትን ማዳበሪያ። ​Subject Talk & Lecture (ትምህርት ነክ ውይይትና ገለጻ)፦ ትምህርታዊና ሳይንሳዊ ርዕሶች ላይ ገለጻ ማድረግና የተሰጡ ገለጻዎችን ተከታትሎ የመወያየት ልምምድ። ​Weekly Review & Fun Practice (ሳምንታዊ የዕለት ተዕለት የጊዜ ሰሌዳ (Weekly Schedule) ​ጠዋት (ከ 1:00 – 2:00): ​ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ፦ Vocabulary & Spelling ​ማክሰኞ እና ሐሙስ፦ Casual Talk & Natural English ​በእረፍት ሰዓት: ​ሰኞ እና ረቡዕ፦ Open Talk ​ማክሰኞ፦ Book Talk ​ሐሙስ፦ Subject Talk ​አርብ፦ Open Talk (Free Practice) ​በምሳ ሰዓት: ​ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ፦ Reading & Comprehension ​ማክሰኞ፦ Round Table Discussion ​ሐሙስ፦ Lecture & Discussion ​ከሰዓት (ከ 9:00 በኋላ): ​ሰኞ እና ሐሙስ፦ Speech & Question-Answer ​ማክሰኞ፦ Open Talk ​ረቡዕ፦ Round Table Discussion ​አርብ፦ Weekly Review & Fun Practice ​የቅዳሜ ልዩ መርሃ-ግብሮች (Special Events) ​በየሳምንቱ ቅዳሜ በቅድመ-ስምምነት በሚመቻች ሰዓት መደበኛ ካልሆኑት ልምምዶች ውጭ የሚከተሉት ልዩ ዝግጅቶች ይኖሩናል፦ ​የእንግሊዝኛ ክርክር ውድድር (Debate Competition): በተመረጡ ርዕሶች ላይ አሳታፊ የቡድን ክርክሮች። ​የፊልም እና ድራማ መርሃ-ግብር (Movie & Drama Sessions): አጫጭር የእንግሊዝኛ ፊልሞችን ማየት፣ መወያየት እና አጫጭር ትይንቶችን ማቅረብ። ​የቃላትና የእውቀት ውድድር (Spelling Bee & Quiz): የተማሪዎችን የቃላት እና የእውቀት ደረጃ የሚፈትሹ አዝናኝ ውድድሮች። ​የጋበዝ እንግዳ ንግግሮች (Guest Speaker Sessions): በእንግሊዝኛ ቋንቋ ከፍተኛ ልምድ ያላቸውን ሰዎች በመጋበዝ የሚደረግ የልምድ ልውውጥ። ​የተሰጥኦ ማሳያ (Talent Show): ተማሪዎች በእንግሊዝኛ ቋንቋ ግጥም፣ ታሪክ እና መድረክ ንግግር የሚያቀርቡበት ክፍት መድረክ። ​📍 ቦታ፡ የE-Lab ክፍል /ወይም--- ​⏰ የአገልግሎት ሰዓታት አጠቃላይ ማጠቃለያ፦ ​ጠዋት፦ ከ 1:00 – 2:00 ​በእረፍት ሰዓት ​በምሳ ሰዓት ​ከሰዓት፦ ከ 9:00 በኋላ ​ቅዳሜ፦ ሰዓት በማመቻቸት (Special Events) ​ማስታወሻ፦ አስቀድማችሁ ያልተመዘገባችሁ ነገር ግን መሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ መጥታችሁ መገልገል ወይም በየክፍላችሁ እና መምህሮቻችሁ ባዘጋጁላችሁ ቡድን መለማመድ መለማመድ ትችላላችሁ!
More 👉 @Ema4,@Emapx

Repost from E-Mapŋ Center
ሰላም የተከበራችሁ ተማሪዎቻችን! ​በመጀመሪያ ከ E-Lab ጋር አብራችሁ ለመስራት ፍላጎታችሁን ላሳያችሁ ተማሪዎች በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋና እናቀርባለን። ​ምንም እንኳን ሁሉም የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች የ E-Lab Reading Club አባላት ቢሆኑም፣ ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘራችሁ ተማሪዎች በተለየ ሁኔታ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታችሁን ለማሻሻል ፍላጎት ማሳየታችሁ ይታወቃል። ​በዚህም መሰረት E-Lab በሚያዘጋጃቸው እና በሚያስተባብራቸው በሚከተሉት እንቅስቃሴዎች ላይ ከነገ ጀምሮ ልምምድ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡ ​Round Table Discussion (በጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት) ​Book Talk (የንባብ ውይይት) ​Open Talk (ነጻ ውይይት) ​Speech & Question-Answer (ንግግር ማድረግ እና ጥያቄና መልስ) ​Subject Talk (ትምህርት ነክ ውይይት) ​Casual Talk & Natural English ​Vocabulary & Spelling ​Reading & Comprehension ​Lecture & Discussion ​የአገልግሎት ሰዓታት፡ ​ጠዋት፡ ከ 1:00 – 2:00 ​በእረፍት ሰዓት ​በምሳ ሰዓት ​ከቀኑ፡ ከ 9:00 በኋላ ​ቅዳሜ፡ ሰዓት በማመቻቸት ​ማስታወሻ፡ አስቀድማችሁ ያልተመዘገባችሁ ነገር ግን መሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪዎችም ከነገ ጀምሮ መጥታችሁ መገልገል ትችላላችሁ! 👀👀👀👀👀 ​Abele Belay ​Abdulani Shifa ​Aetnasiya Wondesen ​Ararse Berhanu ​Arsema Dawit ​Azmera Ademu ​Batire Adune ​Betetehem Mekonen ​Rekab Daniel ​Bitanya Birhanu ​Sifen Afework ​Bilal Hussen ​Biruk Shimelis ​Blen Samuel ​Birtukan Muluneh ​Chaltu Tsega ​Danawit Eliyas ​Dawit Gashaw ​Dawit Girma ​Efrata Demis ​Efrata Ephrem ​Efrata Dejene ​Eldana Addisu ​Eldana Nebeyu ​Elishaday Ashagre ​Elishaday Zelalem ​Eleni Yaregal ​Evana Geta ​Eyerus Gemechu ​Eyerus Tadesse ​Eyerusalem Tekalign ​Faya Zeinu ​Feben Habtamu ​Hawa Umer ​Hayat Elias ​Huzeyfa Mahmud ​Kalkidan Donie ​Kalkidan Hailu ​Khalid Ousman ​Mahlet Mola ​Marsamawit Getachew ​Megira Hassen ​Mekdes Mekuya ​Meron Mekete ​Meseret Desta ​Mikiyas Birhanu ​Hillina Arefe ​Hillina Teferi ​Nahusenay Mesfin ​Natnael Getachew ​Nebil Abdalla ​Nebil Elias ​Netsanet Demisse ​Niftailem Solemon ​Nitsat Girma ​Rahel Habte ​Ribka Belete ​Ruth Yishak ​Saron Cherinet ​Saron Daniel ​Selahadin Tazek ​Selamawit Ashebir ​Selamawit Mengistu ​Selemon Duguma ​Selina Daniel ​Semir Mohammed Sira Wondesen 9H ​Soliyana Tajebe ​Sulaman Wahla ​Tigest Haile ​Tigist Sufi ​Tsion Yilma ​Venes Daniel ​Yabsera Mitiku ​Yeabsira Bereyiu ​Yordanos Adane ​Yosef Demeke ​Zafu Kiros Material የምትፈልጉ @Emap4 እንዲሁም @EmapX ላይ ታገኛላችሁ

Repost from E-Mapŋ Center
እንደምን አላችሁ ተማሪዎች E-lab ውስጥ Reading Club, open talk/ discussion, study skills ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በየክፍሉ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በእረፍት ሰዓት፣በም
እንደምን አላችሁ ተማሪዎች E-lab ውስጥ Reading  Club,  open talk/ discussion, study skills ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በየክፍሉ የተመዘገባችሁ  ተማሪዎች በእረፍት ሰዓት፣በምሳ ሰዓት፣ ጧት ከአንድ ሰዓት ጀምሮ፣ከሰዓት በኋላ ከ9፡00 በኋላ ሰዓት አመቻችታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።ክፍሉ ውስጥ ማስተባበር የምትፈልጉ ድፍረትና  መጠነኛ የእንግሊዝኛ ቋንቋ  የምትሞክሩ የዘጠነኛ ፣የአስረኛ ፣የአስራ አንደኛ  ተማሪዎች የሆናችሁና ከE-Lab  ጋር መስራት ምትፈልጉ ተማሪዎች ነገ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም.  በእረፍት ምሳ ሰዓት ላይ ፍላጎታችሁን  Room 05 መጥታችሁ ማሳወቅ ትችላላችሁ። ወይሞ 👉@Emap4  Comment section ላይ አሳውቁኝ።

Repost from E-Mapŋ Center
እንደምን አላችሁ ተማሪዎች E-lab ውስጥ Reading  Club,  open talk/ discussion, study skills ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በየክፍሉ የተመዘገባችሁ  ተማሪዎች በእረፍት ሰዓት፣በምሳ ሰዓት፣ ጧት ከአንድ ሰዓት ጀምሮ፣ከሰዓት በኋላ ከ9፡00 በኋላ ሰዓት አመቻችታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።ክፍሉ ውስጥ ማስተባበር የምትፈልጉ ድፍረትና  መጠነኛ የእንግሊዝኛ ቋንቋ  የምትሞክሩ የዘጠነኛ ፣የአስረኛ ፣የአስራ አንደኛ  ተማሪዎች የሆናችሁና ከE-Lab  ጋር መስራት ምትፈልጉ ተማሪዎች ነገ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም.  በእረፍት ምሳ ሰዓት ላይ ፍላጎታችሁን  Room 05 መጥታችሁ ማሳወቅ ትችላላችሁ። ወይሞ 👉@Emap4 Comment section ላይ አሳውቁኝ።

ለ11-12ኛ ክፍል ተማሪዎች                                      17/02/2019 የ12ኛ ክፍል ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ አካል የሆነው የሰኞ ረቡዕ እና አርብ የጠዋት ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ረቡዕ ጥቅምት 18/2019 ስለሚቀጥል 1:00 ላይ በየምድብ ክፍላችሁ ሁላችሁም በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን። ወላጆችም ተማሪዎቹ በጊዜ ወጥተው እንዲማሩ እንዲከታተሉ እናሳውቃለን። Tutorial Program for Week 6 Day 2, Morning tutorial Mthematics

የስልጠና ማስታወቂያ በ2018 ዓ.ም. የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈተናችሁ ዩንቨርስቲ መግቢያ ውጤት ላልመጣላቸው ሴት ተማሪዎች ከትምህርት ቤታችን ጋር በአጋርነት እየሰራ ያለው CPAR የተባለ መንግስታዊ ያልሆን ድርጅት የተግባርና ሙያ ትምህርት በአጫጭር ስልጠና አሰልጥኖ ለማሰራት ብሎ ለት/ቤታችን ተማሪዎች እድል ስለሰጠ ፍላጎት ያላችሁ ሴት ተማሪዎች እስከ ጥቅምት 17/2019ዓ.ም ትምህርት ቤት በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

Repost from N/a
+3
new CTE

ነገ ጥቅምት 16/2019 የጠዋት ማጠናከሪያ ትምህርት የሚቀጠል ሲሆን ፕሮግራሙ.... ከ9-12ኛ ክፍል Physics and Economics ስለሆነ ሰኞ 1:00 ላይ እንድትገኙ እናሳውቃለን።

እንኳን ለ119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሰላም አደረሳችሁ! (ጥቅምት 15/2019 ዓ.ም) የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን ሀገራዊ ሉዓላዊነታችንን፣ የሕዝባችንን ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ በፅናት የ
+7
እንኳን ለ119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሰላም አደረሳችሁ! (ጥቅምት 15/2019 ዓ.ም) የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን ሀገራዊ ሉዓላዊነታችንን፣ የሕዝባችንን ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ በፅናት የቆመ የማይበገር መከታችን ነው። 119ኛውን የመከላከያ ሠራዊት ቀን ስናከብር ለሀገር ክብርና ለሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ሲሉ መስዋዕትነት የከፈሉትንና ዛሬም በየግንባሩ በፅናት የሚቆሙትን ጀግኖቻችንን በታላቅ አክብሮትና ኩራት እያሰብን ነው። "በፅኑ የድል ሠራዊታችን ታላቋን ኢትዮጵያ እናስከብራለን!" #119thDefenseForceDay #EthiopianDefenseForce #ENDF #HonorOurHeroes ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

ቀን 13/02/2019 ዓ.ም              ማስታወቂያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክላስተር የማላቂያ ስትራቴጂ  ተማሪዎች በሙሉ  ነገ ጥቅምት 14/2019 ዓ ም የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት ስለሚቀጥል ማንኛዉም የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ጠዋት 2፡00 ሰዓት ትምህርት ቤት በመገኘት ትምህርት እንድትከታተሉ በጥብቅ እያሳወቅን ፤ ማጠናከሪያ ትምህርት ላይ የማትገኙ ተማሪዎች  ጥብቅ ቁጥጥር ስለምናደርግ ወላጆች ልጆቻችሁ ወደ ትምህርት ቤት  እንዲመጡ  በማድረግ ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ እናሳዉቃለን፡፡ ት/ቤት

G10 saturday program
G10 saturday program

Week_4_Oct 14_2019 Saturday_Special_Tutorial_Program_.docx0.15 KB

ማስታውቂያ ከ9ኛ -12 ኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከ11-12 የውጤት ማላቅያው እና ከ9-10 ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ቅዳሜም የሚቀጥል ስለሆን 2:00 እንድትገኙ እናሳውቃለን

ጥብቅ ማስታወቂያ ለ 11ኛ ክፍል ተማሪዎቸ በሙሉ 1. ኣዲስ ከመጡት ሙያ የመረጣችሁ እና ከነባሩ ሙያ ዘረፎች ለመቀየር የመረጣችሁ ነገ ቅዳሜ 14/02/2019 ለማጠናከሪያ ትምህርት ስትመጡ አጠር ያለ ስብሰባ ስላለን ትንሿ አደራሽ 2:00 -2:30 እንድትገኙ። ያልተገኛችሁ ከሰኞ በኋላ ስለሙያ ምደባ ምንም አይነት ጥያቄ የማናስተናገድ ይሆናል።

የ11-12 የጠዋት ማጠናከሪያ 13/02/2019 ይቀጥለል

G-12 Social Top== 30 B-1 -Class Room.docx2.50 KB

+1
G-12 Natural TOP 30 B-1 -Class Room.docx2.53 KB