uk
Feedback
AASTU Muslims union

AASTU Muslims union

Відкрити в Telegram

ይህ የቴሌግራም ቻናል ሁሉንም የ አአሳቴዩ ሙስሊም ተማሪዎች የሚመለከት ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኢስላማዊ ትምህርቶች፣ የተለያዩ ዳእዋና ሙሃደራዎች እንዲሁም ጀመዓውን የሚመለከቱ መልእክቶች ይለቀቁበታል። ከዚህ ውጪ ሌላ ቻናል የሌለን መሆኑን እና የትኛውም ከዚህ ቻናል ውጪ የሚለቀቅ ነገር እኛን እንደማይወክል እናሳስባለን። ለማንኛውም አስተያየት @abdua00 @abduw99

Показати більше
1 677
Підписники
+124 години
+87 днів
+4430 днів
Архів дописів
#Freshman This what I told you earlier you can check that again ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ 🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗
+1
#Freshman This what I told you earlier you can check that again ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ  🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️   ☝️☝️☝️☝️☝️☝️    📥📥📕📕📕📕📕📕  📤📤    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📕📕📕📕📕📕📊📊

﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 🍃🍂 ሱረቱል ካህፋንም መቅራት አንርሳ መልካም ጁምኣ ‼

ምዝገባ - Regular(መደበኛ) 2nd year እና ከዛ በላይ both postgraduate and undergraduate - መስከረም 18-19 - Extension(ተከታታይ ትምህርት) 2nd year እ
+1
ምዝገባ - Regular(መደበኛ) 2nd year እና ከዛ በላይ both postgraduate and undergraduate - መስከረም 18-19 - Extension(ተከታታይ ትምህርት) 2nd year እና ከዛ በላይ both postgraduate and undergraduate መስከረም 9-10 ክላስ ሚጀመረው: Regular 2nd year እና ከዛ በላይ both postgraduate and undergraduate - መስከረም 25 Extension 2nd year እና ከዛ በላይ both postgraduate and undergraduate - መስከረም 16 FRESHMAN - ሪፖርት ማድረጊያ (Not registration) መስከረም 18 እና 19.. ይህ ማለት ግቢ መጥታችሁ ዶርም ምትወስዱበት እና ለOrientation ምትዘጋጁበት ጊዜ ነው ። More information ይለቀቃል በትግስት ጠብቁ

ለ AASTU ተፈተናችሁ ከላይ ባለው ሊንክ ሞክራችሁ ያላችሁ ከታች 👇👇ባለው ሊንክ ሞክሩ https://www.aastu.edu.et/result/
ለ AASTU ተፈተናችሁ ከላይ ባለው ሊንክ ሞክራችሁ <No Matching recored> ያላችሁ ከታች 👇👇ባለው ሊንክ ሞክሩ https://www.aastu.edu.et/result/

ASTU እና AASTU ለመግባት የተፈተናችሁ ውጤታችሁን https://stu.astu.edu.et/astu-results ተመልከቱ። መልካም ውጤት! @MohammadamminKassaw

﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 🍃🍂 ሱረቱል ካህፋንም መቅራት አንርሳ መልካም ጁምኣ ‼

ከAASTU እና Kotebe University ውጪ በሌሎች ማዕከላት (AAU ን ጨምሮ) ፈተናው የሚሰጠው በጠዋት ምድብ ብቻ ነው። AAU የምትፈተኑ በጠዋት ለመድረስ ሞክሩ፤ ዝርዝሩንም ከዚህ በፊት ከተለቀቁት ፖስቶች ተመልከቱ። ​በAASTU እና Kotebe University የተመደባችሁ ግን የጠዋትና የከሰዓት መርሃ-ግብር ስላላችሁ የተላኩትን ፋይሎች በጥንቃቄ ፈትሹ። ​የፈተና ሰዓቶች፡ ​የጠዋት ምድብ፡ ከ2:30 – 5:30 ​የከሰዓት ምድብ፡ ከ7:30 – 9:30 ​ሁሉም ተፈታኝ ፈተና ከመጀመሩ 30 ደቂቃ ቀድሞ መገኘት አለበት!

📢 ለ2019 ዓ.ም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ! በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፤በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ካምፓሶች) እንዲሁም በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የፈተና ጣቢያ ፈተናችሁን የምትወስዱ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ከላይ የተገለፀ መሆኑን እያሳወቅን 📋 ስም ዝርዝራችሁን ከላይ ባለው መሠረት በማጣራት በተመደበላችሁ ጣቢያ በቦታው ተገኝታችሁ ፈተናችሁን እንድትወስዱ አስቀድመን እናሳስባለን። 📍 የፈተና ማዕከላት:        🏛 አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU)        🏫 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ካምፓሶች) 🏫 ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ⏰ ማሳሰቢያ፡ 🕒 ከፈተና ሰዓቱ በፊት በመገኘት አስፈላጊውን ማጣራት እና ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። ☀️ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) እና በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የፈተና ጣቢያዎች ፈተናው ከጠዋት በተጨማሪ ከሰዓትም የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ የተመደባችሁበትን ትክክለኛ የፈተና ሰዓትና ጊዜ በመለየት በሰዓቱ እንድትገኙ ጨምረን እናስታውሳለን። መልካም የፈተና ጊዜ ይሁንላችሁ!

Kotebe University - Afternoon

Kotebe University - Morning

Aau-Tikur Anbesa

Aau 6k (Main campus)

Aau FBE (ድባብ)

Aau EIABC

Aau commerce

Aau 4k campus

Aau 5k campus

Aastu Afternoon

Aastu Morning

ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና ተፈታኞች ======================= በ2019 ዓ.ም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን የፈተና ማዕከል አድርጋችሁ ለመረጣችሁ አመልካቾች የመፈተኛ ክፍላችሁንና የህንፃውን ቁጥር ከዚህ በላይ ካለው ፋይል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃልን፡፡ ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ  🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️   ☝️☝️☝️☝️☝️☝️    📥📥📕📕📕📕📕📕  📤📤    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📕📕📕📕📕📕📊📊