1 806
Subscribers
No data24 hours
+87 days
+12930 days
Posts Archive
1 806
daily Qira'at notice
Today after megrib we will start
متن الجزرية
Tajweed program Insha'Allah.
Don't forget to bring ur note book!!
1 806
🏆🔥 AMSU Football Tournament Registration is NOW OPEN! 🔥🏆
Asselamu Aleykum Werahmetullahi Weberekatuhu
Dear AASTU Muslim Students, the tournament we’ve all been eagerly waiting for is finally here! 🎉
Insha'Allah, this year's tournament is going to be bigger, more competitive, and packed with exciting games. Don't miss out on the action get ready, show your skills, and aim for the trophy! ⚡🏆
📋 Fill out the registration form here:
👉 https://forms.gle/ipUHhGJmTMh31RB5A
⏳ Deadline for Registration: October 18, 2026
📲 Stay Updated:
Join our channel for fixtures, updates, and news:
👉 https://t.me/AMSU_Sports
💬 Questions or Feedback?
Reach out to us via our support bot:
👉 @AMSU_sports_support_bot
1 806
Daily Qira'at notice
1️⃣ After Dhuhr (till 8:00 Local Time):
■ تفسير القرآن الكريم
2️⃣ After Maghrib:
■ كتاب ضلال جماعة الأحباش
1 806
🔴የዲን ፈተናን አስመልክቶ የሰዎች ጎራ
💭 አል ኢማሙል ዓላማህ ሸይኽ ፕሮፌሰር
ረቢዕ ቢን ሐዲ ዑመይር አልመድኸሊይ እንዲህ አሉ፦
የዲን ፈተናን በተመለከተ መልዕክተኛው እንደጠቀሱት
👉 1. ፅናት ያላቸው አሉ፦ ልክ እንደ ተራራ ናቸው፤ንፋሱም ጎርፉም፣አውሎ ንፋሱም ቢመጣ እኚህን ተራሮች ንቅንቅ አያደርጓቸውም።ምክንያቱም ልባቸው ውስጥ ያለው ኢማን ልክ አንደ ፀና ተራራ ነው። አሏህ ፊትናን ጠብቋቸዋል፤ በዲኑም ላይ ስላፀናቸው ፊትና አትጎዳቸውም።
👉2. ሌላም ቡድኖች አሉ ፤ ምሳሌያቸው ልክ እንደ ዛፍ ነው።ንፋሱ ወደ ቀኝም ወደ ግራም እያረገ ያወዛውዛቸዋል፤ ከጊዜ በሗላም በስተመጨረሻ ይደፋቸዋል።
👉3.ከሰዎችም እንደ ቅጠል የሆነ አለ፤ ኢምንት የሆነች ፈተና አየር ላይ ታበረዋለች፤ምሳሌው ልክ ደካማ ንፋስ እያንሳፈፈ ወደ ቆሻሻ ቦታ እንደሚጥለው ነው።
አሏህ ፅናቱን ይስጠን።
📚መርሃበን ያ ጧሊበል ዒልም (207/206)
1 806
daily Qira'at noticeToday after megrib we will have تفسير القرآن الكريم Derss program Insha'Allah.
1 806
daily Qira'at noticeToday after megrib we will have الإرشاد إلى صحيح الاعتقاد Kitab derss program Insha'Allah.
1 806
ደስ የሚል መልዕክት ያለው ግጥም‼
==========================
✍ መታሰቢያነቱ፦ በዋናነት «ወደ ሶላት ኑ!፣ ፈላሕ (ነጃ) ወደምትወጡበት ኑ!» የሚል የአዛን ድምፅ እየሰሙ፤ ቤታቸው ከመስጅድ አጠገብ ሆኖ ከናካቴው ለማይሰግዱና ያለ አንዳች አሳማኝ ምክንያት ከጀማዓህ ሶላት ለሚቀሩ ሰጋጆች ይሁን።
يا جار بيت الله مالك جافي⁉️
1 806
•••السلام عليكم ورحمه الله وبركاته•••
ውድ የAASTU Muslim ተማሪዎች የአላህ ፈቃድ ከሆነ የፊታችን ሰኞ ማለትም ጥቅምት 2/ 2019EC የመስጂድ ቂርአቶች ይጀመራሉ። በዚህም መሠረት ከታች የተዘረዘሩትን ፕሮግራሞች በማየት ደርሳችሁን እንድትከታተሉ ስንል እናስታውሳለን።
After maghrib prayer
Monday .......................الإرشاد إلى صحيح الاعتقاد
Tuesday ......................تفسير القرآن الكريم
Wednesday .............ضَــــــــلالُ جَــــــــمَاعَـةِ الأَحْـبَاش
Thursday ...................منظومة الجزرية في التجويد
Wednesday after Zuhur prayer there will be Quran Tefsir
قَالَ رَسُولُ الله ﷺ :
«مَنْ سَلَكَ طَرِيقًا يَلْتَمِسُ فِيهِ عِلْمًا، سَهَّلَ اللهُ لَهُ بِهِ طَرِيقًا إِلَى الْجَنَّةِ»
🪴"እውቀትን ለመፈለግ መንገድን የጀመረ (የተጓዘ) ሰው፣ አላህ በእርሷ ምክንያት ወደ ጀነት የሚወስደውን መንገድ ያቃልለታል።"
(ሙስሊም ዘግበውታል)
1 806
الحمد لله بنعمته تتم الصالحات
Yesterday’s Welcome & Da’wah Program at Al-Nejashi Masjid went really well!
A huge thank you to our guest speakers and former Amirs for sharing such valuable wisdom on Taqwa, campus life, and the history of our masjid. Big shoutout as well to all the freshmen who showed up with great energy, and huge congratulations to our top 2nd-year award winners!
Lastly, to everyone on the organizing team and all the volunteers who put in the hard work behind the scenes to make this happen Jazakumullahu Khairan! May Allah accept all our efforts and bless us with a great year ahead.
1 806
Today’s Welcome & Da’wah Program is On Schedule! 📅
Join us today at Al-Nejashi Mosque right after Dhuhr prayer (1:10 PM – 5:30 PM / 7:10 – 11:30 Local Time) for our official welcome event.
Program Highlights:
🎓 Campus life tips & navigating peer influence
📖 Lecture (Muhadarah) on Taqwa
📜 History of our mosque shared by former Amirs
🏆 Recognition & awards for top-performing 2nd-year students
🤝 Networking and interactive sessions
See you at Al-Nejashi Mosque for Dhuhr prayer!
1 806
Deadline Reminder !
The submission deadline is strictly until 10:00 Local Time today. Please ensure all required details are submitted before the deadline passes.
1 806
Special Call for 2nd Year Muslim Students!
As-salamu 'Alaykum wa Rahmatullahi wa Barakatuh
The AASTU Muslims' Academic Sector wants to give a huge congratulations to all our amazing brothers and sisters who achieved a CGPA of 3.5 and above during their Freshman year!
To honor your hard work and outstanding academic success, we are planning a special recognition for your achievements.
Therefore, all male students who meet this requirement, please urgently contact us by sending your name along with proof of your result .
Send your info to: @abdua00
NB: female students , please send your information to your female jemea amir'a !!
1 806
🍂بِسْــــــــــــــــمِ اللهِ الرَّحْمَــــــــــــــــنِ الرَّحِــــــــــــــــيمِ🍂
✨🍂የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ቅበላና የዳዕዋ ፕሮግራም ✨🍂
በዘንድሮው አመት መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ምርጫችሁን አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ(AASTU) በማድረግ አዲስ የገባችሁ ሙስሊም ተማሪዎች የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክት ስናስተላልፍ በታላቅ ደስታ ነው ።🎉
ይህንንም በማስመልከት ጀምኣው እሮብ 27/01/2019 በአል-ነጃሺ መስጂድ ለአዲስ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ እና ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅቷል::
ፕሮግራሙ ላይም አዝናኝ እና አስተማሪ ትምህርቶች ይቀርባሉ::ከኘሮግራሙ ይዘቶች ውሰጥ በጥቂቱ:-
▫️ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ከግቢ ቆይታ እና ከጓደኛ ተፅዕኖ ጋር በተያያዘ የሚመከሩበት
▫️በ ተቅዋ ዙሪያ ሙሀደራ የሚቀርብበት
▫️ ስለ መስጂዳችን አመሰራረት፣ ታሪካዊ ውጣ ውረዶችና የተከፈሉ መስዋዕትነቶችን ከቀድሞ አሚሮች አንደበት በቀጥታ የሚያደምጡበት
▫️ በስኬታማ የትምህርት ጉዟቸው አርአያ የሆኑ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የሁለተኛ ዓመት ተማሪዎቻችንን ዕውቅናና ሽልማት የምንሰጥበት
▫️ እርስ በእርስ የሚተዋወቁበት እና ሌላም አዝናኝ እና አስተማሪ ይዘቶች የሚቀርቡበት በአይነቱ ልዩ የሆነ መድረክ አዘጋጅቶ የቀኑን መድረስ በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን።
🔖ሁላችሁም ፕሮግራሙ ላይ እንድትገኙ ስንጋብዝ በታላቅ ደስታ ነው::
📍ቦታ :አል ነጃሺ መሰጂድ
⏰ሰዐት : ከ ዝሁር ሰላት በኋላ (7:10 -11:30)
በዕለቱ ዝሁር ሰላት አል-ነጃሺ መስጂድ እንገናኝ !
1 806
﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ (الأحزاب ٥٦)
"አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡" (አል-አህዛብ 56)
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، وَبَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ.
https://t.me/aastumuslims
1 806
#Updated_Schedule
የካፌ አገልግሎት ለምትጠቀሙ ተማሪዎች በሙሉ ካፌ መጠቀም የምትችሉባቸው ሰዓታት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሆናቸውን ለማሳሰብ እንወዳለን!!
✅ ቁርስ ፡ ጠዋት 🕞1:15 - 2:30
✅ ምሳ : ቀን 🕞5:45 - 7:00
✅ እራት :ምሸት 🕞11:45 - 1:00
