cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

AASTU Muslims union

ይህ የቴሌግራም ቻናል ሁሉንም የ አአሳቴዩ ሙስሊም ተማሪዎች የሚመለከት ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኢስላማዊ ትምህርቶች፣ የተለያዩ ዳእዋና ሙሃደራዎች እንዲሁም ጀመዓውን የሚመለከቱ መልእክቶች ይለቀቁበታል። ከዚህ ውጪ ሌላ ቻናል የሌለን መሆኑን እና የትኛውም ከዚህ ቻናል ውጪ የሚለቀቅ ነገር እኛን እንደማይወክል እናሳስባለን። ለማንኛውም አስተያየት @ab097ab097 @abduw99

Більше
Рекламні дописи
1 358
Підписники
+124 години
+247 днів
+3330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ፋይናል ታሳቢ በማድረግ የዛሬውን የጁምአ ኹጥባ ቀደም ብለን ስለምንጀምር በግዜ መስጂድ ለመገኘት እንሞክር። መልካም ጁምአ‼
Показати все...
👍 5
‼‼አልሃምዱሊላህ ‼‼አልሃምዱሊላህ ♦♦የዛሬው የአስቱ ሙስሊም ተመራቂ ተማረዎች ፕሮግራም ከአሰብነው በላይ በአላህ ፈቃድ ደስ በሚል ሁኔታ አልፏል። 🔸🔸ተመራቂ እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ። ☑አላህ የወደፊቱን ጊዜ ና ህይወት ከዚህ በተሻለራሳችሁን፣ቤተሰቦቻችሁን እና ኡማውን የምትጠቅሙበት  ያድርግላችሁ። 🟨በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ። 🔵🔵Congratulation❗ 🔵🔵Congratulation ❗ 💥ኘሮግራሙ እንዲህ በማረ ሁኔታ እንዲከናወን የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ላደረጋችሁ እህትና ወንድሞች በጀመኣው ስም ላቅ ያለ ምስጋና ማቅረብን እንወዳለን።
Показати все...
👍 9🤝 7
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته mmmbbbbrrrruuuukkkk 🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫 እንኮንደስ አላችሁ ዉድ እህት ወንድሞች     COngratulations!!
Показати все...
💯 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
إن العيون لتدمع وإن القلوب لتحزن حين ذكرنا تفرقكم منا لكن نعلم أنه لا يطول العمر من قدره ولا نقول الا قولا واحدا
نحبكم في الله مادمتم متمسكين بجبل الله المتين وعلى منهج السليم
نسأل الله أن يجمعنا في الجنه.✨🌸 🎓 For GC 2024 From your sister:-S.A
Показати все...
👍 10🤝 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 14
اَسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ مبرووووووك الف مبرووووك أخواتي و إخواني في الله 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Can you believe it? You've made it to the end of this chapter and the beginning of something new. Congratulations and best wishes for all the exciting things yet to come. Y'all did it! Congratulations on graduating and making it to the next chapter in your lives. Now, go out there and take the world by storm! 🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫 لا يصل الناس إلى حديقة النجاح دون أن يمروا بمحطات التعب والفشل واليأس، وأنتم صبرتم وثابرتم حتى وصلتم إلى هذه المحطة المشرقة، تخرجتم وأسعدتم قلوب المحبين. الف الف مبروك عليكم التخرج!!! أخيرًا تحقق المراد، وانتهى المشوار، تخرجتم بفضل الله من الجامعة لتبدأي مشوارًا جديدًا في إثبات الذات وتحقيق الطموحات، مبارك لكم يا أختواتي هذا التخرج المبارك. your sister -Umu Haithem
Показати все...
👍 15
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📌በአላህ ፈቃድ ዛሬ ማክሰኞ 04/10/2016  ከአስር  ሰላት በኋላ  የ (الآجرومية (في النحو  ኪታብ እና ከመግሪብ ሰላት በኋላ የ خلاصة نور اليقين ኪታብ ቂርአት ኘሮግራም ይኖረናል። አሏህ ይወፍቀን‼
Показати все...
➡️እውነትም‼️ ሀምዱን ኢብኑ አህመድ አል ቀጣር ለሚባል ሰው 👉የቀደምቶች ንግግር ከእኛ ንግግር               ለሰዎች በጣም የሚጠቅም               ሆኖ ይታያል ምንድ ነው ሚስጥሩ               ተብለው ተጠየቁ ? እሱም እንዲህ ብሎ ድንቅ መልስ ሰጠ ➡️ምክንየቱም እነሱ ለሰዎች      ሲመክሩ እስልምናን የበላይ      ለማድረግ የሰዎችን ነፍስ      ከጥመትና ከእሳት ለመታደግ      እንዲሁም  የአዛኙን ጌታ      ውዴታን በመፈለግ ነበር ። ❌እኛ ግን ሰዎችን የምንናገረው     (የምንመክረው) ነፍስያችን     የበላይ ለማድረግ የዱንያ     ጥቅምን በመፈለግና ሰዎች      ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘትና      ለመታወቅ ብለን ነው። አላህ ያስተካክለን ـ  الحلية لـ أبي نعيم👉ምንጭ
Показати все...
👍 2
🍃ሴት ልጅ ሐጅና ዑምራህ ላይ፥🍃 1/ወንዶች ባሉበት አካባቢ ላይ ተልቢያህ (ለብይክ አላሁመ ለበይክ...) እና ተክቢራህ ስትል ድምጿን ጮኽ አታደርግም (ማድረግ የለባትም)። 2/የጠዋፍ የመጀመሪያ 3ዙሮች ላይ እንደ ወንዶች ፈጥና አትራመድም። ሰፋና መርዋ ላይም ወንዶች የሚሮጡበት ስፍራ ላይ አትሮጥም። 3/ የሰፋና መርዋ ከፍታ ላይ አትወጣም (የሁለቱም የታችኛው ጫፍ ላይ ብቻ እየደረሰች ትዞራለች)። 4/ጠዋፈል-ወዳዕ (የመሰናበቻ ጠዋፍ) ሳታደርግ ሐይዷ ቢመጣ ጠዋፉን ትታ መሄድ ይፈቀድላታል፤ ካልቸኮለችና ካልተቸገረች ጠብቃ ብታደርግ ግን የተሻለ ነው። 5/ከኒቃብና ጓንት በስተቀር ሸሪዓህ የማይከለክለውን የፈለገችውን ልብስ መልበስ ትችላለች። ወንድ ያለበት ቦታ ላይ ስትሆን ፊትና እጇን ከኒቃብና ጓንት ውጪ ባለ ጨርቅ መሸፈን አለባት፤ ግዴታዋም ነው! እነ ዓኢሻና ሌሎችም ሰሓባ ሴቶች ይህን ነበር የሚያደርጉት። 6/ሙዝደሊፋህ አድራ ንጋት ላይ ከሰዎች ጋር ወደ ሚና መጓዝ የሚከብዳት ከሆነ ሙዝደሊፋህ ላይ እስከ እኩለ-ለሊት ድረስ ከቆየች በኋላ ወደ ሚና መጓዝና በደረሰችበት ሰዓት (ከፈጅርም በፊት ቢሆን) ጠጠር ወርውራ ወደ ማረፊያዋ መሄድ ትችላለች። 7/በእርግዝና፣ በህመም እና መሰል ምክንያቶች ጠጠሮችን እራሷ እየሄደች መወርወር ከከበዳት ሌላ ሰው ወክላ ማስወርወር ትችላለች። 8/ ለንጽህናው ጥንቃቄ ከማድረግ ጋር በሰፋና መርዋ መሀል ሐይድ ላይ እንኳ ብትሆን መመላለስ (ሰዕይ ማድረግ) ትችላለች። 9/ሐይድ ላይ ሆና ከከዕባህ ዙሪያ ጠዋፍ ማድረግ በመሰረቱ አትችልም፤ 👉🏻ነገር ግን የሐጅ መሰረት ለሆነው ጠዋፈል-ኢፋዷ በምንም መልኩ እስክትጠራ መጠበቅ ወይም ወደ ሀገሯ ሄዳ ስትጠራ ተመልሳ መጥታ ማድረግ የማትችል ከሆነ ሙሉ ንጽህናዋን ከመጠበቅ ጋር ጠዋፍ ማድረግ እንደምትችል ኢብኑ ተይሚያን ጨምሮ የተወሰኑ ሊቃውንት ገልጸዋል። ወደ ሀገሯ ተመልሳ ስትጠራ ለጠዋፍ መመለስን ከወሰነችም ባለ ትዳር ከሆነች በዚህ መሀል የግብረ-ስጋ ግንኙነት ማድረግ አይፈቀድላትም! ነገር ግን ሳይቸገሩ መመለስ ለሚችሉ ሴቶች የሚሻለው ሲጠሩ ተመልሶ ማድረጉ ነው። ✍ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም ©: ዛዱል መዓድ7/12/1439 ዓ.ሂ                       
Показати все...
👍 2
ዛሬ ከመግሪብ ሰላት በኋላ የ أصول الايمان ኪታብ ደርስ ይኖረናል።
Показати все...
👍 2