cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ንቁ ትውልድ-Niku Twld

እኛ ንቁ ትውልዶች ነን!

Більше
Рекламні дописи
3 876
Підписники
-424 години
-117 днів
-6530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጋዜጠኛዋ ቢሊኒየሩን ቃለመጠይቅ እያደረገችለት ነው… የስኬትህ ሚስጥር ምንድነው? ቢሊየነሩ ባዶ ቼክ ለጋዜጠኛዋ አቀበላትና የፈለግሽውን ያህል ገንዘብ ፃፊበት አላት! ጋዜጣኛዋ በእንቢታ ቼኩን እየመለሰች «አይ እኔ እንደሱ አይነት ነገር ፈልጌ አይደለም የስኬት ሚስጥሮን መጠየቅ ፈለጌ ነው» አለች። ቢሊየነሩ ድጋሚ ቼኩን መልሶ ሰጣትና «የፈለግሽውን ያህል ገንዘብ ፃፊ» አላት። ጋዜጠኛዋ እንቢ አሻፈረኝ አለች። ቢሊየነሩ ቼኩን እያሳያት «የስኬቴ ሚስጥር አሁን አንቺ ያጋጠመሽን አይነት እድል አሳልፌ አለመስጠቴ ነው…የስኬቴ ሚስጥር ያገኘሁትን እድል ሁሉ መጠቀሜ ነው አሁን አንቺ እድልሽን ተጠቅመሽ ቢሆን ኖሮ የአለማችን ሃብታሟ ጋዜጣኛ ትሆኚ ነበር… እኔ ሁለቴ እድል እንደሰጠሁሽ አለም ሁለተኛ ዙር እድል አትሰጥሽም አንዴ ያጋጠመሽን እድል መጠቀም የስኬት ሚስጥር ነው ምን ያህሎቻችን በየቀኑ የተሰጡንን እድል እየተጠቀምን ይሆን??? ብዕር🖊 መልካም ቀን🙏
Показати все...
🙏 4👌 3👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እድሜ መሄዱ ካልቀረ! አንድ የ30 አመት ጎልማሳ ብዙ ከወላወለ በኋላ እድሜ ልኩን ሲመኘው የነበረን የምህንድስና ትምህርት ለመማር ለምዝገባ ወደ አንድ ኮሌጅ ሄደ፡፡ ቢሮ እንደገባ የተማሪዎች አማካሪ አገኘውና ሲያማክረው፣  “በመማርና ባለመማር መካከል ብዙ ወላውያለው” አለው፡፡ አማካሪው ምክንያቱን ሲጠይቀው፣ “አሁን 30 አመቴ ነው፡፡ ስመረቅ እኮ 35 ሊሆነኝ ነው” በማለት የመወላወሉን መነሻ ምክንያት ነገረው፡፡ አማካሪው የመለሰለት መልስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወደ ትምህርት ገፋው፡፡ “የዛሬ አምስት አመት እኮ ብትማርም ሆነ ባትማር 35 አመት መሙላትህ አይቀርም፡፡ ሳትማር 35 አመት ከሚሞላህ፣ ተምረህ ቢሞላህ አይሻልም?” እስቲ አንድ ጊዜ ጸጥ በሉና ስንት እድሜ ላይ እናዳላችሁ አስቡት፡፡ ከዚያም በአሁኑ እድሜያች ላይ አምስት አመት ደምሩበት፡፡ ድምሩ ስንት መጣ? በሉ እንግዲህ . . . •  ብትማሩም ሆነ ባትማሩም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳትማሩ ከሚጨምር፣ እየተማራችሁ ቢጨምር አይሻልም? •  ብትነግዱም ሆነ ባትነግዱም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳትነግዱ ከሚጨምር፣ እየነገዳችሁ ቢጨምር አይሻልም? •  ብታቅዱም ሆነ ባታቅዱም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳተቅዱ ከሚጨምር፣ አቅዳችሁና ተንቀሳቅሳችሁ ቢጨምር አይሻልም? በእድሜ ምክንያት ከመንቀሳቀስ ራስን ማገድ ማለት፣ ነገ መሞቴ ካልቀረ ዛሬውኑ መኖርን ላቁምና እንደሞተ ሰው ልኑር እንደማለት ነው፡፡ በሉ ተንቀሳቀሱ !!!🚶‍♂‍➡️ Dr Eyob Mamo
Показати все...
👍 9💯 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ፍቅር መሳይ ስሜቶች!  ፍቅር የያዘን የሚመስሉ ነገር ግን ያይደሉ ፍቅር መሳይ ስሜቶች ያሉ ሲሆን በሚገባ ሳናገናዝብና እውነታውን ሳናጠራ ከገባንባቸው የሚያስከፍሉት ዋጋ ትልቅ ነው።   ከነዚህ ሁኔታዎች ጋር በተያያዘ ወደዘለቀና ውጤታማ የፍቅርና የትዳር ሕይወት ውስጥ የገቡ ሰዎች የመኖራቸው እውነታ እንደተጠበቀ ሆኖ በነዚህ ስሜቶች ላይ ብቻ ተመስርተውና ተነሳስተው እድሜው አጭር፣ የመለያየቱም ሂደት መራራ ወደሆነ ግንኙነት ውስጥ የገቡ ሰዎች ቁጥር ከዚያ የላቀ መሆኑን ማስታወስ አስፈላጊ ነው።   የስሜት አስፈላጊነት ለጥያቄ ባይቀርብም የእውነት ድጋፍን ማግኘትን ደግሞ ለድርድር መቅረብ የለበትም። ፍቅር መሳይ ስሜትን የሚሰጡን ሁኔታዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላል።  1.በብቸኝነት ጊዜ የምናገኘው ሰው፣  2.ከአንድ ሰው ጋር የሚፈጠር የመላመድ ስሜት፣  3.አንድን ሰው ስናደንቀው የሚመጣ ስሜት፣  4.የአንድ ሰው መልክና ቁመና ሲስበን የሚመጣ ስሜት፣  5.ለአንድ ሰው ስንራራለት የሚመጣ ስሜት።  ጥቁርና ነጭ የፍቅር መመዘኛ ብለን ባንላቸውም ብዙ ሰዎች ከሚሰሩት ስህተት እንድንጠበቅ የሚያነቁ ሀሳቦች ናቸው።  ስለሆነም ከአንድ ሰው ጋር መቀራረብ ስንጀምር ገና ለገና ከእነዚህ ሁኔታዎች አንዱ ሆኖብኝ ይሆናል በሚል ፍርሃት እንድንጨናነቅ ሳይሆን ማንኛውንም የተቃራኒ ጾታ መሳሳብ በሕይወታችን ሲከሰት በተረጋጋ መንፈስ ሆነን እንድናጤነው ለማድረግ ልንጠቀምባቸው ይገባል።   (ዶ/ር ኢዮብ  ማሞ /"የፍቅር ሕይወት" መጽሐፍ ገጽ 35/  )  #አንድ ሰው! መልካም ቀን!🙏
Показати все...
👍 3 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መጥፎ ልማድን እንዴት እናቁም? መጥፎ ልማድን ለማቆም ትልቁ መንገድ ጥሩ ልማድን መጀመር ነው ከዚ ቀጥሎ እንዴት መጥፎ ልማድን ማቆም እንደምንችል እንመለከታለን👇 1) ማመን ምንም ይሁን ምን የትኛውንም ክፉ ልማድ ማቆም እንደሚቻል ማመን አለብን መፍትሄ የሌለው ችግር የለም። 2) ለምን መተው ወይም ማቆም እንደፈለክ ማወቅ ግፊቱ ከውስጥ የመነጨ መሆን አለበት ለቤተሰብ ለጓደኛ ተብሎ ሚደረግ ብቻ መሆን የለበትም 3) የልማዱን ጉዳት በደንብ መረዳት ምን እንደሚያሳጣን መጨረሻችን ምን እንደሚሆን ማሰብ። ልማዱን የመቀየር ጥቅም ያለመቀየሩን ጉዳት መረዳት ለመቀየር ቀላል ይሆናል። 4) መጥፎ ልማድ የሚቀሰቅሱብህን ነገር መለየትና ማራቅ ወይም ማጥፋት፤ አካባቢህን መቀየር። 5) የጓደኛ ወይም የቤተሰብ ድጋፍ መጠየቅ ብርታት ለማግኘት እንዲያግዙን ። 6) ለውጥን በትንሹ መጀመር 7) ለእያንዳንዱ ትናንሽ ለውጥ ራስን መሸለም፣ ራስን ማድነቅ ና ማበራታት ያስፈልጋል። 8) የተጀመረውን ለውጥ ያለ ማቋረጥ መደጋገም ቢያስቸግራችሁም ደጋግሙት አታቁሙ! ብትሳሳቱም ያለ ነው ተስፋ አትቁረጡ እንደገና ቀጥሉ። 9) ራሳችንን ቢዚ ማድርግ ራሳችንን በሌሎች ነገር መጥመድ። 10) በመንፈሳዊ ህይወት መጠንከር ከፈጣሪ ጋር መጣበቅ። መልካም የለውጥ ጊዜ🙏
Показати все...
12
Фото недоступнеДивитись в Telegram
To My Self. Please be strong because we have a lot of battles to win. I want you to be strong. Never give up, not now not ever💪
Показати все...
2🥰 2👍 1👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መልካም ቀን🙏
Показати все...
👍 8 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መልካም ቀን🙏
Показати все...
🔥 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተመስገንልኝ🙏
Показати все...
4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መልካም ቀን🙏
Показати все...
👍 9 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📌ጃኪ ቻን በህይወቱ ምን ያህል ደስተኛ እንደሆነ ከጋዜጠኛ ለቀረበልት ጥያቄ የሚከተለውን ጥበባዊ መልስ ሰጠ ። “ታውቃለህ፣ በአንድ ወቅት በጣም ጥበብ የተሞላባቸው ቃላትን ሰማሁ፡- 👉ያንተ ስራ የእያንዳንዱ ሥራ አጥ ሰው ህልም ነው፣ 👉ያንተ ረባሽ ልጅ ልጅ የሌለው ሰው ህልም ነው፣ 👉የአንተ ትንሽ ቤት የእያንዳንዱ ቤት አልባ ሰው ህልም ነው፣ 👉የአንተ ትንሽ ካፒታል የእያንዳንዱ ተበዳሪ ህልም ነው፣ 👉የአንተ ደካማ ጤንነት የማይድን በሽታ ላለባቸው ታካሚ ሁሉ ህልም ነው፣ 👉ሰላምህ፣ ሰላማዊ እንቅልፍህ፣ ምግብህ በጦርነት ውስጥ ባለ ሀገር ያለ ሰው ሁሉ ህልም ነው። ያለህን ሁሉ ማድነቅ አለብህ። ነገ ደሞ ምን እንደሚመጣ ማንም አያውቅም። መልካም ቀን🙏 @nikutwld
Показати все...
🙏 11👏 2👍 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.