uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

ASTU-ECSF

ASTU-ECSF

Відкрити в Telegram

ዓመታዊ መሪ ቃል: እግዚአብሔርን መፈለግ  በመመለስ  I በፅድቅ ኑሮ  I በመታመን Adama Science & Technology University Evangelical Christian Students Fellowship Official  Telegram channel contact us: @ASTUECSF_inbox CBE:1000696321179 Bethelhem & Piniel &or Kidus Telebirr:0950267178

Показати більше
3 076
Підписники
+1424 години
+727 днів
+27730 днів
Архів дописів
ሰላም ሰላም ውድ የሕብረታችን ተማሪዎች ፣ ቅድም ሲባል እንደነበረው T-shirt ለማዘዝ ከታች በተፀፈው username በመጠቀም ማዘዝ ትችላላቹ:: ስታዝዙ የክፍያ screenshot መላክ አትርሱ ።
+7
ሰላም ሰላም ውድ የሕብረታችን ተማሪዎች ፣ ቅድም ሲባል እንደነበረው T-shirt ለማዘዝ ከታች በተፀፈው username በመጠቀም ማዘዝ ትችላላቹ::  ስታዝዙ የክፍያ   screenshot መላክ አትርሱ ። ⬛️ BLACK • M • L • XL • XXL 💰 Price: 550 ETB ◻️ WHITE • M • L • XL 💰 Price: 500 ETB ⏰ Place your order before Monday! ‼️ 📩 To order use these accounts • @su_ro_us • @Tdoublets ተባረኩ❤️ #astu_ecsf #fundraising

ሰላም ሰላም ውድ የሕብረታችን ተማሪዎች ፣ ቅድም ሲባል እንደነበረው T-shirt ለማዘዝ ከታች በተፀፈው username በመጠቀም ማዘዝ ትችላላቹ:: ስታዝዙ የክፍያ screenshot መላክ አትርሱ ።
+6
ሰላም ሰላም ውድ የሕብረታችን ተማሪዎች ፣ ቅድም ሲባል እንደነበረው T-shirt ለማዘዝ ከታች በተፀፈው username በመጠቀም ማዘዝ ትችላላቹ::  ስታዝዙ የክፍያ   screenshot መላክ አትርሱ ። ⬛️ BLACK • M • L • XL • XXL 💰 Price: 550 ETB ◻️ WHITE • M • L • XL 💰 Price: 500 ETB ⏰ Place your order before Monday! ‼️ 📩 To order use these accounts • @su_ro_us • @Tdoublets ተባረኩ❤️ #astu_ecsf #fundraising

የchurchኡ ቦታ የጠፋባችሁ በእነዚህ ስልክ ደውሉ 0948076931 +251948782313

✨GF Welcome✨ 👋👋 እንደምን ቆያችሁ ውድ የጌታ ልጆች ነገ የአመቱን የመክፈቻ ፕሮግራም አዘጋጅተንላቹኃል ፤ በዕለቱ ከፓስተር ምስጋና እና ከዘማሪት ሳሮን(ሪሊ) አበበ ጋር የምንቆይ ይሆናል
✨GF Welcome✨ 👋👋 እንደምን ቆያችሁ ውድ የጌታ ልጆች ነገ የአመቱን የመክፈቻ ፕሮግራም አዘጋጅተንላቹኃል ፤ በዕለቱ ከፓስተር ምስጋና እና ከዘማሪት ሳሮን(ሪሊ) አበበ ጋር የምንቆይ ይሆናል 🎉🎉 📆 ነገ (ሐሙስ) 🕰 11:30 LT ⛪️ አማኑኤል ሕብረት ቤተክርስቲያን ማሳሰቢያ: ይህ የአመቱ የመክፈቻ ፕሮግራም ለሁሉም የፌሎ አባላት የተዘጋጀ ስለሆነ መቅረት አይታሰብም! 📌 ቦታውን ለማታውቁ ልጆች የቀኑ ቀን በር ላይ የሚመደቡ ልጆች ይኖራሉ እንወዳችኋለን 🤗🤗 #astu_ecsf #digital_strategy OUR SOCIALS: INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK

📣📣 Out now ❗️ 🔗 Here is the link: https://youtu.be/ytNVsvKSrlM?si=NcJgK9OMDqGIlXjH #astu_ecsf #digital_strategy OUR SOCIAL
📣📣 Out now ❗️ 🔗 Here is the link: https://youtu.be/ytNVsvKSrlM?si=NcJgK9OMDqGIlXjH #astu_ecsf #digital_strategy OUR SOCIALS: INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK

🎉🎉 Dropping today at 7:30lt❗️ 🔗 Here is the link: https://youtu.be/ytNVsvKSrlM?si=NcJgK9OMDqGIlXjH #astu_ecsf #digital_str
🎉🎉 Dropping today at 7:30lt❗️ 🔗 Here is the link: https://youtu.be/ytNVsvKSrlM?si=NcJgK9OMDqGIlXjH #astu_ecsf #digital_strategy OUR SOCIALS: INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK

የጸሎት ርዕሶች🤲🏽 👉🏽 በምዕራባዊ ሣህራ ከተሞች (ላዩን፣ ስማራ) እና በቲንዶፍ ሙሮች በሚኖሩባቸው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ የማዕድ ኅብረትና የወንጌል ማዕከል የሚሆኑ የድንኳንና የቤ
የጸሎት ርዕሶች🤲🏽 👉🏽  በምዕራባዊ ሣህራ ከተሞች (ላዩን፣ ስማራ) እና በቲንዶፍ ሙሮች በሚኖሩባቸው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ የማዕድ ኅብረትና የወንጌል ማዕከል የሚሆኑ የድንኳንና የቤት ውስጥ አብያተ ክርስቲያናት እንዲተከሉ። 👉🏽  በመላው የሙር ማኅበራዊ እርከን የጦረኛ መሳፍንት ነገዶች (ሀሰን)፣ የሊቃውንት ትውልዶች (ዛዊያ)፣ እረኞች (ዝናጋ) እና የእጅ ባለሙያዎች (ሐራቲን)—በመስቀሉ ሥር እኩል ልጅነትና ክብር አግኝተው ወደ ክርስቶስ መንግስት እንዲገቡ እንጸልይ። 👉🏽   የመጽሐፍ ቅዱስ ስርጭት፣ ዝማሬዎች እና ወንጌል ተኮር የድምጽ ቅጂ ታረሪኮች በሀሳኒያ ዓረብኛ ተዘጋጅተው አዳዲስ ኅብረቶችን እንዲጀመሩ ምክኒያት እንዲሆኑ እንጸልይ።

📣📣 Another ስብከት ለእናንተ😊 dropping tomorrow at 7:30lt 🔗 Here is the link: https://youtu.be/ytNVsvKSrlM?si=NcJgK9OMDqGIlXjH #
📣📣 Another ስብከት ለእናንተ😊 dropping tomorrow at 7:30lt 🔗 Here is the link: https://youtu.be/ytNVsvKSrlM?si=NcJgK9OMDqGIlXjH #astu_ecsf #digital_strategy OUR SOCIALS: INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK

#Remainder ሰላም ውድ የህብረታችን ተማሪዎች ለክረምት ከግቢ ስትወጡ chapel እቃችሁን አስቀምጣችሁ የነበራችሁ እና እቃችሁን ያልወሰዳችሁ ልጆች ያስቀመጣችሁትን እቃ በቻላችሁት አቅም በቶሎ ከ chapel እንድትወስዱ እናሳስባለን! ተባረኩ❤ #my_chapel

✨GF Welcome✨ 👋👋 እንደምን ቆያችሁ ውድ የጌታ ልጆች ፤ ከ 4 ወር ቆይታ በኋላ እግዚአብሔር ፈቅዶልን የፊታችን ሐሙስ ጸዴ ፕሮግራም አዘጋጅተንላቹኃል ፤ በዕለቱ ከፓስተር ምስጋና እና ከዘማ
✨GF Welcome✨ 👋👋 እንደምን ቆያችሁ ውድ የጌታ ልጆች ፤ ከ 4 ወር ቆይታ በኋላ እግዚአብሔር ፈቅዶልን የፊታችን ሐሙስ ጸዴ ፕሮግራም አዘጋጅተንላቹኃል ፤ በዕለቱ ከፓስተር ምስጋና እና ከዘማሪት ሳሮን(ሪሊ) አበበ ጋር የምንቆይ ይሆናል 🎉🎉 📆 መስከረም 28 (ሐሙስ) 🕰 11:30 LT ⛪️ አማኑኤል ሕብረት ቤተክርስቲያን 📌 ቦታውን ለማታውቁ ልጆች የቀኑ ቀን በር ላይ የሚመደቡ ልጆች ስለሚኖሩ አያሳስብም😉 ⚠️ ለመቅረት ያሰባችሁ ፤ እንዳታስቡት 🫵 እንወዳችኋለን 🤗🤗 #astu_ecsf #digital_strategy OUR SOCIALS: INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK

ሰላም ውድ የህብረታችን ተማሪዎች!! 😍 እንኳን በሰላም ወደግቢ ተመልሳችሁ እያልን ባለፈው ሁለት challengeኦችን አቅርበንላችሁ ነበር።በዚህም መሰረት ያመጣችሁትን የመማሪያ ደብተር እና መንፈሳዊ መፅሐፍ ከታች በተቀመጡት ስልክ በመደወል እንድትሰጡ ይሁን። Contact:- +251901652217 abenizer ( መንፈሳዊ መፅሐፍ ) +251960499497 tsion ( ደብተር ) 👉ወደግቢ ያልተመለሳችሁ ግቢ ስትመጡ ቢያንስ አንድ ደብተር እና አንድ መንፈሳዊ መፅሐፍ ይዛችሁ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። ተባረኩ❤️ #LoveAid_team #my_chapel

✨GF Welcome✨ 👋👋 እንደምን ቆያችሁ ውድ የጌታ ልጆች ፤ ከ 4 ወር ቆይታ በኋላ እግዚአብሔር ፈቅዶልን የፊታችን ሐሙስ ጸዴ ፕሮግራም አዘጋጅተንላቹኃል ፤ በዕለቱ ከፓስተር ምስጋና እና ከዘማ
✨GF Welcome✨ 👋👋 እንደምን ቆያችሁ ውድ የጌታ ልጆች ፤ ከ 4 ወር ቆይታ በኋላ እግዚአብሔር ፈቅዶልን  የፊታችን ሐሙስ ጸዴ ፕሮግራም አዘጋጅተንላቹኃል ፤ በዕለቱ ከፓስተር ምስጋና እና ከዘማሪት ሳሮን(ሪሊ) አበበ ጋር የምንቆይ ይሆናል 🎉🎉 📆 መስከረም 28 (ሐሙስ) 🕰 11:30 LT ⛪️ አማኑኤል ሕብረት ቤተክርስቲያን 📌 ቦታውን ለማታውቁ ልጆች የቀኑ ቀን በር ላይ የሚመደቡ ልጆች ስለሚኖሩ አያሳስብም😉 ⚠️ ለመቅረት ያሰባችሁ ፤ እንዳታስቡት 🫵 እንወዳችኋለን 🤗🤗 #astu_ecsf #digital_strategy OUR SOCIALS: INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK

🎊 Welcome Freshers 🎊 ✨ እንኳን ደህና መጣችሁ ✨ 📌 ይህ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪወች ሕብረት ነው ወይም በአጭሩ ASTU - ECSF😊
🎊 Welcome Freshers 🎊 ✨ እንኳን ደህና መጣችሁ ✨ 📌 ይህ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪወች ሕብረት ነው ወይም በአጭሩ ASTU - ECSF😊 እናም በግቢ ቆይታችሁ ውስጥ ከክርስቲያን እህት እና ወንድሞች ጋር በሕብረት እግዚአብሔርን የምታመልኩበት ፣ በክርስቶስ አካል ውስጥ እንዴት ማገልገል እንዳለባችሁ የምትማሩበት እናም ከሚገራርሙ የእግዚአብሔር ልጆች ጋር ሕብረት የምታደርጉበት ጸዴ ሕብረት ነው።  📌 በየሳምንቱ ሐሙስ ከ 11፡30 - 2:30 የሚቆይ የጸሎት ፣ አምልኮ እና የትምህርት ጊዜ ይኖረናል ከዛም ባለፈ ደግሞ በግቢ ቆይታችሁ ውስጥ አብረዋችሁ የሚቆዩ እህት ፣ ወንድም ፣ አባት እና እናት ይሰጣችኋል። ❗️የዚህ አመት የመጀመሪያ ፕሮግራማችን ቀጣይ ሳምንት ሐሙስ ማለትም መስከረም 28 ላይ ይሆናል። 📞 ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት እነዚህን ስልኮች ተጠቀሙ 👇 +251909612378 kidus +251901652217 Abenezer +251924697298 Mintesenot +251995969780 Firaol +251912153103 Samuel - በጣም በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው🤗 - እንወዳችኋለን❤️ 🔗 ለተጨማሪ መረጃዎች ገጾቻችንን መከታተል ብሎም ለሌሎች ማጋራት እንዳትረሱ! INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK #astu_ecsf #digital_strategy

"በእግዚአብሔር አብ ፊት ንጹሕና ነውር የሌለበት ሃይማኖት ይህ ነው፤ ወላጆቻቸው የሞቱባቸውን ልጆችና ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶች በችግራቸው መርዳትና ከዓለም ርኩሰት ራስን መጠበቅ ነው።"ያዕቆብ 1:
"በእግዚአብሔር አብ ፊት ንጹሕና ነውር የሌለበት ሃይማኖት ይህ ነው፤ ወላጆቻቸው የሞቱባቸውን ልጆችና ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶች በችግራቸው መርዳትና ከዓለም ርኩሰት ራስን መጠበቅ ነው።"ያዕቆብ 1:27
ሰላም ውድ የህብረታችን ተማሪዎች!! 🌼 እንኳን ለ2019 የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ከአዲስ አመት ጋር የተያያዙ ሁለት challengeኦችን ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም ወደግቢ ስንመለስ፦ 👉መማር እየቻሉ የትምህርት ቁሳቁስ ላጡ ልጆች የሚሆን ቢያንስ አንድ ደብተር 👉 ለchapel book store ደግሞ አንድ መንፈሳዊ መፅሀፍ ይዘን እንድንመጣ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን። Contact:- +251901652217 tsion ( ደብተር ) +251960499497 abenizer ( መንፈሳዊ መፅሐፍ ) ተባረኩ❤️ #LoveAid_team #my_chapel

🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶 ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ የህብረታችን ተማሪዎች 📌 ባለፈው የለቀቅነውን Google form የሞላችሁ ጌታ ይባርካችሁ እያልን ያልሞላችሁ በ2019 አመት ለምናደርጋቸው ፕሮግራሞች የሚረዳንን መረጃ ለማግኘት ታስቦ የተዘጋጀ ስለሆነ በቶሎ እንድትሞትሉት በጌታ ፍቅር እናሳስባችኋለን።
‼️Attention ይህንን የGoogle form ስትሞሉ anonymous ስለሆነ የሚሞላው ሰው ማንነት አይገልጽም፤ ስለዚህ በነፃነት እንድትሞሉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።
 ተባረኩ❤️ https://forms.gle/X5yu7ZLhoHTpErHaA

ጋብራ ኦሮሞ ሕዝብ ክፍል 💥የጋብራ ኦሮሞ ሕዝቦ እንደ ሌሎች የአካባቢዎቻቸው ሕዝቦች በዋነኛነት ከብቶችን በማርባት የሚኖሩ ሕዝቦች ናቸው። ከዚህ በዘለለ ጦረኛ የሚባሉ ጀግንነታቸውን የሚያቀነቅኑ ሕዝ
ጋብራ ኦሮሞ ሕዝብ ክፍል 💥የጋብራ ኦሮሞ ሕዝቦ እንደ ሌሎች የአካባቢዎቻቸው ሕዝቦች በዋነኛነት ከብቶችን በማርባት የሚኖሩ ሕዝቦች ናቸው። ከዚህ በዘለለ ጦረኛ የሚባሉ ጀግንነታቸውን የሚያቀነቅኑ ሕዝቦች ናቸው፡፡ የአንድ ሰው የኑሮ ደረጃ የሚወሰነው ባሉት ከብቶች ብዛትና መጠን ነው፡፡ የወንድ አንዱ ተፈላጊ ተደርጎ የሚወሰደው የጦረኝነት ጥበቡና ጀግንነቱ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ጋብራ ኦሮሞ በኢትዯጵያ ሞያሌ አካባቢ ከዚያም ባለፈ ደግሞ በኬንያ እና ሶማሊም የሚገኙ ሕዝቦች እንደሆኑ ታሪካቸው ያሳያል። እንፀልይ🙏 👉ለጋብራ ሕዝብ በመንፈስ የተሞሉ ብርቱ የወንጌል ሰራተኞች እንዲላኩ እንጸልይ! 👉እግዚአብሔርን ስለእነዚህ ህዝብ፣ ስለስራቸው፣ በዚያ ለሚሰሩት ሁሉ በበረከቱ እንዲጎበኛቸው ጥበቃ እንዲሆንላቸው እንጸልይ! 👉ይህ ህዝብ በኬንያ እና በሶማሊም ይገኛል፣ በኬንያ የሚኖሩ በዚያ ያሉ ክርስትያኖች የማግኝት እድላቸው ሰፊ ስለሆነ፣ ይህ መልካም ገጠመኝ ለብዙዎች ማመን እንዲሆን ፥ በኬኒያ ያለች የክርስቶስ ቤተክርስቲያን እንድትንቀሳቀስ እንጸልይ ።

"በእግዚአብሔር አብ ፊት ንጹሕና ነውር የሌለበት ሃይማኖት ይህ ነው፤ ወላጆቻቸው የሞቱባቸውን ልጆችና ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶች በችግራቸው መርዳትና ከዓለም ርኩሰት ራስን መጠበቅ ነው።"ያዕቆብ 1:
"በእግዚአብሔር አብ ፊት ንጹሕና ነውር የሌለበት ሃይማኖት ይህ ነው፤ ወላጆቻቸው የሞቱባቸውን ልጆችና ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶች በችግራቸው መርዳትና ከዓለም ርኩሰት ራስን መጠበቅ ነው።"ያዕቆብ 1:27
ሰላም ውድ የህብረታችን ተማሪዎች!! 🌼 እንኳን ለ2019 የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ከአዲስ አመት ጋር የተያያዙ ሁለት challengeኦችን ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም ወደግቢ ስንመለስ፦ 👉መማር እየቻሉ የትምህርት ቁሳቁስ ላጡ ልጆች የሚሆን ቢያንስ አንድ ደብተር 👉 ለchapel book store ደግሞ አንድ መንፈሳዊ መፅሀፍ ይዘን እንድንመጣ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን። Contact:- +251901652217 tsion ( ደብተር ) +251960499497 abenizer ( መንፈሳዊ መፅሐፍ ) ተባረኩ❤️ #LoveAid_team #my_chapel

#QuestionsandAnswers የዛሬውን የጥያቄና መልስ ውድድር በትክክል እና በፍጥነት በመመለስ አሸናፊዎች የሆኑት 🥁🥁🥁 🥇Israel Ashenafi 4th year, choir 🥈Lidia k
#QuestionsandAnswers የዛሬውን የጥያቄና መልስ ውድድር በትክክል እና በፍጥነት በመመለስ አሸናፊዎች የሆኑት 🥁🥁🥁 🥇Israel Ashenafi 4th year, choir 🥈Lidia kibret 3rd year 🥉Kirubel kero Graduate, Lovaid አሸናፊዎች #Card_Gift (100 birr ,50birr ,50birr )🎁 📌 በጥያቄና መልሱ የተሳተፋችሁ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ! Telegram | INSTAGRAM | YOUTUBETIKTOK

#QuestionsandAnswers ⏳ ⏰ሰዓት አልቋል ❌ 👉ለአሸናፊዎች የካርድ ስጦታ የሚበረከት ሲሆን አሸናፊዎቹን ለይተን ስንጨርስ በዚሁ channel የምናሳውቅ ይሆናል። Telegram | INSTA
#QuestionsandAnswers ⏳           ⏰ሰዓት አልቋል ❌ 👉ለአሸናፊዎች የካርድ ስጦታ የሚበረከት ሲሆን አሸናፊዎቹን ለይተን ስንጨርስ በዚሁ channel የምናሳውቅ ይሆናል። Telegram | INSTAGRAM | YOUTUBETIKTOK

1) ጳውሎስ ሐዋሪያነቱን እንዴት መከተ(ተከላከለ)? ሀ) የተማረ ሰው መሆኑን በመናገር ለ) የተላከው በጴጥሮስ መሆኑን በመግለፅ ሐ) የተሾመው በክርስቶስ መሆኑን በመግለፅ መ) ምንም ዓይነት ምካቴ አላቀረበም  2) ጳውሎስ ከተለወጠ ከምን ያህል ጊዜ በኃላ ሐዋሪያትን ሊያገኝ ወደ እየሩሳሌም ሄደ? ሀ) 1 ዓመት  ለ) 5 ዓመት  ሐ) 3 ዓመት  መ) 7 ዓመት   3) ጳውሎስ በአንጾኪያ ማንን ተቃወመ?  ሀ) ጴጥሮስን ለ) በርናባስን ሐ) ያዕቆብን መ) ዮሐንስን  4) በገላትያ ምዕራፍ 2 ጳውሎስ ጴጥሮስን ለምን ተቃወመ? ሀ) የተለየ ወንጌል በመስበኩ ለ) ከአህዛብ ጋር በመብላቱ ሐ) ሕግን ባለመጠበቁ መ) ከአህዛብ ጋር ለመብላት ባለመፈለጉ  5) ጽድቅን አስመልክቶ ጳውሎስ ስለ ሕግ ስራ እና በክርስቶስ ስለማመን ምን ይላል? ሀ) ሁለቱም ለመዳን ያስፈልጋሉ ለ) የሕግ ስራ ብቻውን በቂ ነው ሐ) ሕጉ እና እምነት እኩል ናቸው መ) ጽድቅ የሚገኘው በክርስቶስ በማመን ነው  6) በገላትያ 2፥20 በክርስቶስ ያገኘውን አዲስ ሕይወት ጳውሎስ እንዴት ይገልፀዋል? ሀ) በሙሴ ሕግ ኖራለው ለ) ከክርስቶስ ጋር ተሰክያለው ሐ) ክርስቶስ ሀይሌ ነው መ) መንፈሱ ሕይወትን ሰጠኝ  7) በገላትያ 3 መሰረት እውነተኛ የአብርሃም ልጆች እነማን ናቸው? ሀ) ሕጉን የሚጠብቁ ለ) አይሁዶች ሐ) በክርስቶስ ያመኑ መ) የተገረዙ  8) ሕጉ የተሰጠበት ምክንያት ምንድ ነው? ሀ) ድነትን ሊሰጥ ለ) ክርስቶስ እስኪመጣ ሞግዚት እንዲሆነን ሐ) እምነትን እንዲተካ መ) ሕጉ ጥቅም የለውም  9) በገላትያ 4 ጳውሎስ የሁለቱ ኪዳኖች ምሳሌ በማድረግ የተጠቀማቸው 2 ሴቶች እነማን ናቸው? ሀ) ማርያም እና ማርታ ለ) ሊያ እና ራሔል ሐ) ሩት እና ኑሀሚን መ) ሳራ እና አጋር  10) በገላትያ 5 መሰረት አማኞች እንዴት በመንፈስ ይኖራሉ? ሀ) ታምራትን በመስራት ለ) ሕጉን በመጠበቅ ሐ) በመንፈስ በመመላለስ መ) በጸጋ ስጦታዎች በማገልገል