cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ASTUECSF official

ዓመታዊ መሪ ቃል፦ "ታማኝ የመንግስቱ አገልጋዮች " ፨እንለያለን ፣እንመለሳለን፣እንጠብቃለን This is Adama Science and Technology University Evangelical Christian Students Fellowship Official Telegram channel contact us: @ASTUECSF_inbox Official Website: https://myfellow.et/ASTUECS

Більше
Рекламні дописи
1 878
Підписники
+224 години
+47 днів
+3830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰላም GC እንደምን ናችሁ? ከዚህ ቀደም በተለያዩ ምክንያቶች ለተፈጠረው ክፍተት ይቅርታ እየጠየቅን የ Fellow GC Cup ውድድር ቅዳሜ ግንቦት 8 እንደሚጀመር ልናሳውቃችሁ እንወዳለን:: ከዚህ በላይ በተቀመጠው program መሰረት የ Group Stage ጨዋታዎች የሚቀጥሉ ይሆናሉ ::
Показати все...
📍📍ዛሬ program ላይ ቁልፍ የጣለ አናግሮ መቀበል ይችላል !! @mineG7
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
General fellowship 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸 ዛሬ በ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን 📍📍📍Choirs Night 📍📍📍Choirs Night 📍📍ሁላችንም ያላመኑትን እህትና ወንድሞቻችንን እየጋበዝን እንገኝ። ⚠️ፀሎት እንዳያልፈን #በጊዜ እንምጣ! (11:30) ⚠️ ተባረኩ!! #Choirs_Night #General_Fellowship #ASTUECSF
Показати все...
👍 2
⚠ Attention ⚠️ Yemaremiya bet agelgelot 🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶 ለማረሚያ ቤት አገልግሎት በየTeamኡ እንደተነገረዉ በመስጠት አገልግሎት የምትካፈሉ ሆላችሁ የምትሰጡትን ነገር እስከ አርብ (ግንቦት 10) ድረስ አዘጋጅታችሁ እንድትጨርሱ እና ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልኮች እየደወላችሁ እንድትሰጡ በትህትና እንጠይቃለን። Dursitu 0949419079 Naol   0935890881 Lielt 0926107454 Kirubel 0901622568 በገንዘብ ምታገለግሉ ተማሪዎች ደግሞ ከስር የተቀመጠዉን ባንክ ቁጥር መጠቀም ትችላላችሁ። 1000301154945 ሩሃማ ታደሰ screenshot በህ account ላኩ https://t.me/Rumi_t ምንም ከራሳችሁ የምትሰጡት ነገር ከሌላችሁ ሳሙና ገዝታችሁ መስጠት ትችላላችሁ። #Action_team and #LoveAid_team To everyone!
Показати все...
Ruhama

የመከረኝን እግዚአብሄርን እባርካለሁ! ፦ መዝ 16፥7

2👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
General fellowship 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸 🔶🔶🔶Choirs Night 📌📆 ሐሙስ ግንቦት 8 🕧 ሰዓት 11:30 ⛪️ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ⚠️ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን #በጊዜ እንምጣ! ⚠️ ተባረኩ!! #Choirs_Night #General_Fellowship #ASTUECSF
Показати все...
7🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
General fellowship 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸 🔶🔶🔶Choirs Night 📌📆 ሐሙስ ግንቦት 8 🕧 ሰዓት 11:30 ⛪️ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ⚠️ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን #በጊዜ እንምጣ! ⚠️ ተባረኩ!! #Choirs_Night #General_Fellowship #ASTUECSF
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።" 2 ዜና 7:14 4ኛ ሳምንት ስለ #ምድራችን የንስሀ ጊዜ #የማለዳ_ፀሎት #የንስሀ_ጊዜ #ከ11:30-1:00 #ቻፕል #ASTUECSF
Показати все...
6
Mini Mission 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 ቦታ: ቦሌ MKC ሰዓት: ጠዋት 1 ሰአት ቀን: ግንቦት 3 በጊዜ እንገኝ።
Показати все...
👍 6
📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               🔔 ማስታወሻ 🔔       ሉቃስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ "⁴⁶ እንዲህም አላቸው፦ ክርስቶስ መከራ ይቀበላል በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ይነሣል፥ ⁴⁷ በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል። ⁴⁸ እናንተም ለዚህ ምስክሮች ናችሁ።" 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ 🧎‍♀️‍➡️🧎‍➡️ ነገ ስለ ሚኖረን Mini Mission በሕብረት የጸሎት ጊዜ ስለ ሚኖረን ሁላችንም እንገኝ።               🗣👥ተጠራርተን @ቻፕል እንምጣ! #የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ! #Mini_Mission #ASTUECSF
Показати все...
4👍 1
📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               🔔 ማስታወሻ 🔔       ሉቃስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ "⁴⁶ እንዲህም አላቸው፦ ክርስቶስ መከራ ይቀበላል በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ይነሣል፥ ⁴⁷ በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል። ⁴⁸ እናንተም ለዚህ ምስክሮች ናችሁ።" 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ 🧎‍♀️‍➡️🧎‍➡️ ነገ ስለ ሚኖረን Mini Mission በሕብረት የጸሎት ጊዜ ስለ ሚኖረን ሁላችንም እንገኝ።                      🗣👥ተጠራርተን                @ቻፕል እንምጣ! #የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ! #mini
Показати все...