ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY
✔️ መጽሀፍት በPDF ያገኛሉ ✓Top books ✓Extreme books ✅ ለትምህርታዊ መፅሀፍቶች ✅ ቴክኖሎጂ መፃሀፍቶች ✅ የሳይንስ መጽሀፍቶ ✅ የመደበኛ ተማሪዎችን መጽሀፍትን፣ ✅ የሶሻልና የናቹራል መጽሀፎች For cross promotion& comments contact @ethiolibrary11_bot https://t.me/ethiolibrary1 https://t.me/Ethiolibrary1Bot
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY
Канал ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY (@ethiolibrary1) є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 41 239 підписників, посідаючи 634 місце в категорії Книги та 808 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 41 239 підписників.
За останніми даними від 31 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -314, а за останні 24 години на -1, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 16.68%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 4.69% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 6 879 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 1 933 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 27.
- Тематичні інтереси: Контент зосереджений навколо ключових тем, таких як grade, textbook, exit, መረጃ, ፈተና.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“✔️ መጽሀፍት በPDF ያገኛሉ
✓Top books
✓Extreme books
✅ ለትምህርታዊ መፅሀፍቶች
✅ ቴክኖሎጂ መፃሀፍቶች
✅ የሳይንስ መጽሀፍቶ
✅ የመደበኛ ተማሪዎችን መጽሀፍትን፣
✅ የሶሻልና የናቹራል መጽሀፎች
For cross promotion& comments contact
@ethiolibrary11_bot
https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary...”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 01 серпня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Книги.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 01 серпня | +3 |
| 2 | የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ዌብሳይት
ለመግባት የምትፈቅዷቸውን ዩኒቨርስቲዎች ከታች ያስቀመጥናቸውን ድህረገጾቻቸውን በመጎብኘት የተለያዩ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ።
1 AA SCI. & TECH UNIVERSITY
http://www.aastu.edu.et/
2 Adama science & technology University
http://www.astu.edu.et/
3 Addis Ababa University
http://www.aau.edu.et/
4 Adigrat University
http://www.adu.edu.et/
5 Ambo University
http://www.ambou.academia.edu/
6 Arba Minch University
http://www.amu.edu.et/
7Arsi University
https://www.arsiun.edu.et/
8 ASOSSA UNIVERSITY
http://www.asu.edu.et/
9 Axum University
http://www.aku.edu.et/
10 Bahir Dar University
http://www.bdu.edu.et/
11 BONGA UNIVERSITY
http://www.bongau.edu.et/
12 BULE HORRA UNIVERSITY
http://www.bhu.edu.et/
13 DEBARK UNIVERSITY
http://www.dku.edu.et
14 Debrebirhan University
http://www.dbu.edu.et/
15 Debremarkos University
http://www.dmu.edu.et/
16 DEBRETABOR UNIVERSITY
http://www.dtu.edu.et/
17 DEMBI DOLO UNIVERSITY
http://www.dedu.edu.et
18 Dilla University
http://www.du.edu.et/
19 Dire Dawa University
http://www.ddu.edu.et/
20 Gambella University
http://www.gmu.edu.et
21 Gondar University
http://www.uog.edu.et/en/
22 Haramaya University
http://www.haramaya.edu.et/
23 Hawassa University
http://www.hu.edu.et/hu/
24 INJIBARA UNIVERSITY
http://www.inu.edu.et/
25 Jigjiga University
https://www.jju.edu.et/
26 Jimma University
https://www.ju.edu.et/
27 JINKA UNIVERSITY
http://www.jnu.et/
28 KEBRI DEHAR UNIVERSITY
http://www.kdu.edu.et/
29 Kotebe Metropolitan University
http://www.kmu.edu.et/
30 Meda Welabu University
http://www.mwu.edu.et/
31 Mekelle University
http://www.mu.edu.et/
32 MEKIDELA AMBA UNIVERSITY
http://www.mau.education/
33 METU UNIVERSITY
http://www.meu.edu.et/
34 Mizan-Tepi University
http://www.mtu.edu.et/
35 Oda Bultum
http://www.odabultum.edu.et
36 RAYA UNIVERSITY
http://www.rayu.org/
37 Selale University
http://www.seu.edu.et
38 Semera University
https://www.su.edu.et/
39 WACHAMO UNIVERSITY
http://www.wachemouniversity.academia.edu/
40 Welketie UNIVERSITY
http://www.wku.edu.et
41 WERABE UNIVERSITY
http://www.edu.et/
42 Wolayita Sodo University
http://www.wsu.edu.et/
43 Woldiya University
http://www.fh2web.academia.edu/
44 Wollega University
http://www.wuni.academia.edu/
45 Wollo University
http://www.wollo.academia.edu/
@ethiolibrary1 | 3 807 |
| 3 | Google Drive ምንድን ነው?
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች የምትጠቀሙት ስልክ ስማርት ስልክ ከሆነ አልያም ኮምፒውተር ላይ ረጅም ጊዜ ኢንተርኔት የምትጠቀሙ ከሆነ መቼም ስለ ጉግል ድራይቭ (Google Drive) ሳትሰሙ አልያም አፕሊኬሽኑን ሳትመለከቱ አትቀሩም፤ ምናልባትም እየተጠቀማችሁበት ይሆናል። ስለጉዳዩ እውቀት ለሌላችሁ ግን ይህን እንንገራችሁ፤ ጉግል ድራይቭ ጠቅለል አድርገን ስንመለከተው ፋይሎችን ለመፍጠር፣ ለማደራጀት እና መረጃን በአንድ ቦታ በማስቀመጥ በፈለግነው ቦታና ጊዜ ሆነን መረጃውን እንድንጠቀም የሚያግዝ ነው።
Google Drive ተጠቃሚዎች ኦንላይን ፋይሎችን እንዲያከማቹ እና እንዲጠቀሙባቸው የሚያስችል በክላውድ ኮምፒዩቲንግ ላይ መሰረቱን ያደረገ (Cloud based) የማከማቻ አገልግሎት ነው። Google Drive አገልግሎት የጀመረው እ.ኤ.አ በሚያዝያ 24 2012 ሲሆን ጥቅሙ ተጠቃሚዎች መረጃዎቻቸውን Cloud ላይ እንዲያስቀምጡ፣ እንዲከፍቱ እና እንዲያጋሩ ነው።
Google Drive እስከ 15 GB በነጻ መረጃ ማስቀመጥ የሚያስችል ሲሆን Google One ባለ 100 GB፣ 200 GB፣ 2 TB በተፈለገው አማራጭ በክፍያ መረጃን እንድናስቀምጥ አገልግሎቱ ክፍት ነው መሆኑን ልብ ይሏል።
Google Drive የተጻፉ ሰነዶችን፣ ፎቶዎችን እና ሌሎችንም በሁሉም የተጠቃሚ መሳሪያዎች፣ በሞባይል፣ ታብሌቶች እና ፒሲዎችን ጨምሮ ኢንተርኔትን በመጠቀም አገልግሎቱን መጠቀም ያስችላል። ሌላው Google Drive ከኩባንያው ሌሎች አገልግሎቶች እና ስርዓቶች ጋር Integrated የሆነ ሲሆን Google Docs ጨምሮ እንደ Gmail፣ Android፣ Chrome፣ YouTube፣ Google Analytics እና Google+ የመሳሰሉትን አገልግሎቶች ለተጠቃሚዎቹ ያቀርባል።
Google Driveን እንዴት መጠቀም እችላለሁ?
አንድ ሰው Google Driveን ለመጠቀም ሲያስብ የመጀመሪያ ስራው ሊሆን የሚገባው ጎግል አካውንት መፍጠር መፍጠር ነው። በመቀጠል ብራውዘር ላይ drive.google.com የሚለውን አድራሻ ሰርች ማድረግ ወይም Drive የሚል አፕ ስልካችን ላይ በመጫን መክፈት ይቻላል። በመጨረሻም ወደ ድራይቭ ከገባን በኋላ My Drive የሚለው ውስጥ ፎልደሮችን፣ ፅሁፎችን፣ ፎቶዎችን...... መጫን እንችላለን። | 5 014 |
| 4 | Немає тексту... | 4 139 |
| 5 | የቴሌ ስጦታ‼
ዘንድሮ ኢትዮ ቴሌኮም 215.8 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ይፋ አድርጓል።
ትርፋማነቱ የጨመረ መሆኑን አስመልክቶ ለ90 ሚሊዮን ደንበኞቹ ስጦታ ሰጥቻለሁ ብሏል።
ስጦታው:-
📌 1.5 ጊጋ ባይት (GB) የኢንተርኔት ዳታ
📌 15 ደቂቃ የሀገር ውስጥ ጥሪ
📌30 የጽሑፍ መልዕክቶች (SMS)
የስጦታው መጠቀሚያ ጊዜ፡
📌የሚቆይበት ቀን፡ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም(ለ3 ቀናት)
📌የአገልግሎት ሰዓት፡ ከሌሊቱ 6:00 እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ነው ብሏል።
ላልሰሙት በማጋራት እንድጠቀሙ ያርጉ ። | 6 348 |
| 6 | #EHPLE
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የሚሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመውሰድ ከሰኔ 30/2018 ዓ.ም ጀምሮ መረጃችሁን በማስተሳሰር ላይ እንደምትገኙ ይታወቃል፡፡
መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ማስተሳሰር የምትችሉት እስከ አርብ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን ተገንዝባችሁ በ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (16 Digit FAN) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
🔔 መረጃ የማስተሳሰር ሒደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሒደት ይቀጥላል ተብሏል፡፡
በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑ ተገልጿል። | 7 113 |
| 7 | የትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የዩኒቨርሲቲ አመራር አሰያየም መመሪያ (ቁጥር 1146/2018) ይፋ አደረገ!
ሚኒስቴሩ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የነበረውን የአመራር አሰያየም ስርዓት በመቀየር፣ በብቃት እና በውድድር ላይ የተመሰረተ አሰራርን ለመተግበር አዲስ መመሪያ አውጥቷል።
ቁልፍ ነጥቦች፡
✅ የስራ ዘመን፡ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የአንድ ጊዜ የስራ ዘመን 6 ዓመት፣ ምክትል ፕሬዝዳንቶች ደግሞ 4 ዓመት ሆኗል።
✅ የምርጫ መስፈርት (30/30/40)፡
• 30% - የትምህርት ዝግጅትና የአካዳሚክ ማዕረግ (ማዕረጉ ከፍ ባለ ቁጥር ነጥቡ ይጨምራል)።
• 30% - የስራ ልምድ (በተቋም ግንባታና አመራርነት ያሳለፉት ጊዜ)።
• 40% - ስትራቴጂያዊ ዕቅድና አቀራረብ (ችግር ፈቺ የሆኑ የለውጥ ዕቅዶች)።
✅ የአካዳሚክ ማዕረግ መስፈርት፡
• ለፕሬዝዳንትነት የሚወዳደሩ ወንድ እጩዎች ቢያንስ ረዳት ፕሮፌሰርነት እና ከዚያ በላይ ሊኖራቸው ይገባል።
• ለሴቶች፡ ተሳትፎን ለማበረታታት በቂ እጩዎች በሌሉበት፣ የአካዳሚክ ማዕረግ ሳይጠበቅባቸው በሁለተኛ ዲግሪ (ማስተርስ) መወዳደር ይችላሉ።
✅ ሌሎች መስፈርቶች፡
• ኢትዮጵያዊ ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ መሆን።
• በሙስና፣ በእምነት ማጉደልና በከባድ የዲሲፕሊን ወንጀል ያልተቀጡ።
• የጡረታ ዕድሜያቸው ያልደረሰ።
• ቢያንስ 2 ዓመት በፕሬዝዳንትነት ወይም 3 ዓመት በምክትል ፕሬዝዳንትነት/ዲንነት ያገለገሉ።
✅ የአፈጻጸም ግምገማ፡
• አመራሮች በየሦስት ወሩ በቦርድ ይገመገማሉ። በሁለት ተከታታይ የስድስት ወር ግምገማዎች ከ60% በታች ውጤት ካመጡ ከኃላፊነት ይነሳሉ።
✅ የምርጫ ሂደት፡ በሁለት ገለልተኛ ኮሚቴዎች (አፈላላጊ እና መራጭ ኮሚቴ) አማካኝነት ግልጽ በሆነ መንገድ ይከናወናል።
✅ ይግባኝ፡ በምርጫ ሂደቱ ቅሬታ ያለው ተወዳዳሪ በ10 ቀናት ውስጥ ለቦርድ፣ ካልተስማማ ደግሞ ለትምህርት ሚኒስቴር ይግባኝ ማቅረብ ይችላል።
————————
https://t.me/ethiolibrary1
#ትምህርት #ዩኒቨርሲቲ #የኢትዮጵያትምህርትሚኒስቴር #አመራር #ሪፎርም | 7 025 |
| 8 | አስተሳሰብን መቆጣጠር
አስተሳሰብን መቆጣጠር ማለት ወደ እኔ የሚመጣውን ወይም በውስጤ የሚፈጠረውን ሃሳብ በማጣራት ማስተናገድ ማለት ነው፡፡ አስተሳሰባችንን ሳንለውጥ ሕይወታችንንም ሆነ ሁኔታችንን መለወጥ አንችልም፡፡ ይህ የሚሆንበት ምክንያት የሁሉ ነገር መጀመሪያ አስተሳሰብ ስለሆነና አስተሳሰባችን የማንነታችን “ወፍጮ” በመሆኑ ነው፡፡ በመጀመሪያ አንድ ሃሳብ ወደ አእምሮአችን ይገባል፡፡ በመቀጠልም ይህ ሃሳብ በውስጣችን ይብላላና በንግግርና በተግባር መገለጥ ይጀምራል፡፡ ይህ ተግባር ወደ ልማድ ከተለወጠ በኋላ ፍጻሜአችንን የመለወጥና የመቅረጽ ጉልበት ይኖረዋል፡፡ ይህ ሃሳብ ጤናማም ሆነ ጤና ቢስ ሂደቱ ያው አንድ ነው፡፡
ጤና ቢስ አመለካከቶችን ለማስወጣት መውሰድ የምትችላቸው እርምጃዎች፡-
1. በሕይወትህ የምታሰላስላቸውን ሃሳቦች ለይተህ እወቅ፡፡
ለማንነትህና ለሕይወትህ አላማ የሚመጥኑ ሃሳቦች ምን እንደሆኑ ለይተህ ማወቅ አለብህ፡፡ ይህንን ለይተህ ስታውቅ በሃሳቦች መካከል መለየትንና የትኛውን ማስተናገድ እንዳለብህ ጥርት ባለ መልኩ እንድታውቅ ይረዳሃል፡፡
2. ጤና ቢስ አስተሳሰቦችን አታስተናግዳቸው፡፡
የመጣ ሃሳብ ሁሉ በአእምሮህ ስፍራ ማግኘት የለበትም፡፡ ለጤናማ አመለካከትህና ላስቀመጥከው የሕይወት ከፍታና ደረጃ የማይመጥነውን ተራ ሃሳብ በመጣበት ፍጥነት እንዲወጣ ተቃወመው፡፡ ይህንንም ልምምድ የዘወትር አድረገው፡፡
3. ጤና ቢሱን አስተሳሰብ በጤናማ አስተሳሰብ ቀይር፡፡
ከዚህ በፊት በውስጥህ ያስተናገድካቸውን ጤና ቢስ ሃሳቦች መልካምና ስኬታማ በሆኑ ጤናማ ሃሳቦች መለወጥ መጀመር አለብህ፡፡ ከአእምሮህ ክፉውን ሃሳብ አስወጥተህ በጤናማው ካልተካኸው ሌላ ሃሳብ መሙላቱ አይቀርም፡፡
በቅንነት ሼር ያድርጉ
https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot | 6 227 |
| 9 | +1 English for Business
https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot | 6 192 |
| 10 | +7 ➡️Top books series
💠physics exam book 2004-2010
#Share
https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot | 9 260 |
| 11 | 🔥🔥Don't worry about payment issues, We have advanced payment🔥🔥
📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 📱
Addis Ababa/AAU ከሆናችሁ በ አካል ቅድምያ ክፍያ እከፍላለው .
✅ To sell
✔️ 2016 - 2021
✔️ 2022 & 2023
✔️ 2024
✔️ 2025 All Months
Rent Your LinkedIn Account
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
✅ #Requirements
1️⃣ Account created 6+ months ago
2️⃣ Minimum 100 connection
💰Daily Deal (Every 24 hours)
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
100+ Connection-----320 birr
300+ Connection-----410 birr
500+ Connections-----520 birr
1000+ Connections-----550birr
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
መሸጥ የምትፈልጉ በውስጥ አናግሩኝ ⬇️
DM @metavise
Call 0925082938
My official channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ZNATHAN | 5 984 |
| 12 | የምግብ ሜኑ
1955 EC
እንጀራ ሻይ እና ቡና በነጻ ነው ፣ ካልጠገቡ ይጨመራል
ያ ዘመን! | 9 633 |
| 13 | የዕቃው አይነት፦ ሞባይል
★ ዋጋ፦ 24,000 ብር
★ የስልክ አይነት፦ A16
★ Storage 128 gb በ 4 RAM
★ ይዞታ፦ አዲስ የሚባል 1 ወር ብቻ ያገለገለ
★ አድራሻ፦ ጣፎ
★ ስልክ:- 0923459119 | 8 674 |
| 14 | የ #አንስቴዢያ ተማሪዎች ቅሬታ
ክቡር የጤና ሚኒስትር
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጤና ሚኒስቴር.
ጉዳይ፦ ስለ ቅድመ ምረቃ አኔስቴዢያ ተማሪዎች የOSCE ፈተና በአፋጣኝ ውሳኔ እንዲሰጥ የቀረበ የአክብሮት ጥያቄ
ክቡርነትዎ፣
እኛ የድህረ ምረቃ አኔስቴዢያ ተማሪዎች፣ በኢትዮጵያ የጤና አገልግሎትን ጥራት እና የህክምና ትምህርትን ለማሻሻል እያደረጉ ላሉት ታላቅ አስተዋጽኦና አመራር ከልብ የመነጨ አክብሮታችንን እየገለጽን፣ ይህንን ጥያቄ በታላቅ ትህትና እናቀርባለን።
ይህን ደብዳቤ የጻፍነው የድህረ ምረቃ አኔስቴዢያ ተማሪዎች የObjective Structured Clinical Examination (OSCE) ፈተናን በተመለከተ ክቡር ትኩረትዎን ለመጠየቅ ነው።
የሙያ ብቃትን በፍትሃዊና በግልጽ የግምገማ ሂደት ማረጋገጥ እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ሙሉ በሙሉ እናምናለን እና እንደግፋለን። ሆኖም የOSCE ፈተናው መርሃ ግብር ላይ ያለው መጓተትና ግልጽ መረጃ አለመኖሩ በተማሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ጭንቀት ፈጥሯል፣ እንዲሁም የሙያና የግል እቅዶቻችንን እያስተጓጎለ ይገኛል።
ስለሆነም ሚኒስቴሩ ከሚከተሉት አንዱን በአክብሮት እንዲያስቡበት እንጠይቃለን፦
1, የOSCE ፈተናው ዝግጁ ከሆነ፣ በተቻለ ፍጥነት እንዲሰጠን በአክብሮት እንጠይቃለን።
2, ፈተናው የዘገየበት አስተዳደራዊ ወይም ቴክኒካዊ ምክንያት ካለ፣ የመዘግየቱ ምክንያትና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳ በግልጽ እንዲገለጽልን እንጠይቃለን።
3, በአማራጭ፣ ተገቢ ሆኖ ከተገኘ፣ የOSCE ፈተናው መስፈርት ሙሉ በሙሉ እንዲሰረዝ በአክብሮት እንጠይቃለን። ምክንያቱም ወደ Internship ከመግባታችን በፊት የክሊኒካል ብቃታችን በተሟላ ሁኔታ ተገምግሟል፣ እንዲሁም Internshipን በብቁ ባለሙያዎች ቁጥጥር ስር በተሳካ ሁኔታ አጠናቀናል። በመሆኑም ይህንን ቀደም ሲል የተካሄደ ግምገማና ስልጠና ከግምት ውስጥ በማስገባት ተጨማሪ የOSCE ፈተና አስፈላጊነቱ እንደገና እንዲታይ በትህትና እንጠይቃለን።
ክቡርነትዎ፣ ይህን ጥያቄ ያቀረብነው ለሚኒስቴሩ ያለንን ከፍተኛ አክብሮት እና በፍትሃዊነት፣ በግልጽነት እና ብቁ የጤና ባለሙያዎችን ለማፍራት ያለውን ቁርጠኝነት በመተማመን ነው። ዓላማችን የግምገማ ሥርዓቱን መቃወም ሳይሆን፣ በወቅቱ ውሳኔና ግልጽ መረጃ በማግኘት የሙያ ጉዞአችንን በተገቢው ሁኔታ እንድንቀጥል ብቻ ነው።
በመጨረሻም፣ ለሚሰጡን ትኩረት፣ ግንዛቤ እና ተገቢ ውሳኔ ከልብ እናመሰግናለን። ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሙያዊነት፣ በብቃት እና በታማኝነት ማገልገላችንን እንቀጥላለን።
ከፍተኛ አክብሮት ጋር፣
የቅድመ ምረቃ አኔስቴዢያ ተማሪዎች
ኢትዮጵያ | 7 188 |
| 15 | 📚 The Alchemist
By: Paulo Coelho
📝 SHORT SUMMARY:
Santiago, a young Andalusian shepherd, dreams of treasure near the Egyptian pyramids. Guided by omens, a mysterious king, and an alchemist, he crosses the desert seeking his Personal Legend. Through love, hardship, and wisdom, he learns the universe helps dreamers and discovers the real treasure lies within his journey itself. ✨📖
━━━━━━━━━━━━
https://t.me/ethiolibrary1 | 6 055 |
| 16 | The Four Agreements_ A Practical Guide to Personal Freedom
The Four Agreements reveal how our beliefs and behaviors cause unnecessary suffering and rob us of the joy and happiness that is our birthright. Here we're offered a way of living that's transformative—harmonious, freeing, and delightful—based on ancient Toltec wisdom
https://t.me/ethiolibrary1 | 6 033 |
| 17 | 📚 The psychology of money
✍️ Author: Morgan Housel
📝 SHORT SUMMARY:
The core message of the book is that financial success is a game of behavior, not intelligence. The key takeaways are to be humble, save money, have patience, and use your money to gain control over your time. By mastering your own psychology, you can achieve far more than by trying to master the complex and unpredictable markets.
━━━━━━━━━━━━━━━━━
https://t.me/ethiolibrary1 | 6 040 |
| 18 | It will teach you the power of consistency and Decipline
"The Compound Effect" by Darren Hardy is a motivational book that emphasizes the power of small, consistent actions over time. It argues that making small positive changes in habits, choices, and actions can lead to significant long-term results. By consistently applying these principles, individuals can achieve success in various areas of life, including finances, health, and relationships. The book offers practical advice on how to harness this principle to create lasting positive changes and achieve personal and professional goals.
https://t.me/ethiolibrary1 | 4 680 |
| 19 | Atomic habits
By James Clear
📝 SHORT SUMMARY:
Atomic Habits by James Clear explains how tiny daily improvements compound into remarkable results. The book emphasizes the power of habits over goals, showing that success comes from systems, not willpower alone. Clear introduces the Four Laws of Behavior Change: make habits obvious, attractive, easy, and satisfying. He explains how identity shapes behavior and how small shifts create lasting change. With practical strategies, it teaches how to break bad habits, build good ones, and transform life through consistent, incremental progress.
https://t.me/ethiolibrary1 | 4 262 |
| 20 | As the man thinketh
As a Man Thinketh" by James Allen is a philosophical self-help book. It contends that a person's thoughts shape their character and destiny. Allen argues that positive thoughts lead to success and happiness, while negative thoughts result in misery. He emphasizes the power of one's mind to control circumstances and urges readers to cultivate a mindset of purity, purpose, and self-discipline. The book's central message is that our thoughts are the seeds of our actions, ultimately determining our life's course and achievements.
https://t.me/ethiolibrary1 | 4 295 |
