fa
Feedback
ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY

ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY

رفتن به کانال در Telegram

✔️ መጽሀፍት በPDF ያገኛሉ ✓Top books ✓Extreme books ✅ ለትምህርታዊ መፅሀፍቶች ✅ ቴክኖሎጂ መፃሀፍቶች ✅ የሳይንስ መጽሀፍቶ ✅ የመደበኛ ተማሪዎችን መጽሀፍትን፣ ✅ የሶሻልና የናቹራል መጽሀፎች For cross promotion& comments contact @ethiolibrary11_bot https://t.me/ethiolibrary1 https://t.me/Ethiolibrary1Bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY

کانال ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY (@ethiolibrary1) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 41 238 مشترک است و جایگاه 635 را در دسته کتب و رتبه 805 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 41 238 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 26 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -313 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -28 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 14.03% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 4.64% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 786 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 914 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 14 است.
  • علایق موضوعی: محتوا بر موضوعات کلیدی مانند grade, textbook, exit, መረጃ, ፈተና تمرکز دارد.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
✔️ መጽሀፍት በPDF ያገኛሉ ✓Top books ✓Extreme books ✅ ለትምህርታዊ መፅሀፍቶች ✅ ቴክኖሎጂ መፃሀፍቶች ✅ የሳይንስ መጽሀፍቶ ✅ የመደበኛ ተማሪዎችን መጽሀፍትን፣ ✅ የሶሻልና የናቹራል መጽሀፎች For cross promotion& comments contact @ethiolibrary11_bot https://t.me/ethiolibrary1 https://t.me/Ethiolibrary...

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 27 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته کتب تبدیل کرده‌اند.

41 238
مشترکین
-2824 ساعت
-307 روز
-31330 روز

در حال بارگیری داده...

جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+136
در 5 کانال‌ها
ژوئن '26
+468
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+352
در 10 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+417
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+562
در 9 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+859
در 9 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+839
در 4 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+883
در 8 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+1 218
در 9 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+1 476
در 9 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+600
در 6 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+122
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+48
در 11 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+92
در 11 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+359
در 10 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+492
در 9 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+424
در 8 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+376
در 12 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+802
در 14 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+1 679
در 19 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+2 494
در 15 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+3 200
در 22 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+1 048
در 7 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+513
در 7 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+346
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+387
در 10 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+376
در 6 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+348
در 53 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+989
در 6 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+562
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+833
در 10 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+1 283
در 11 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+1 617
در 9 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+7 306
در 10 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+1 866
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+470
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+481
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+325
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+500
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+540
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+831
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+413
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+782
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+795
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+551
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+721
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+569
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+570
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+389
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+523
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+313
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+523
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+332
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+138
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+126
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+158
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+472
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+121
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+146
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+215
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+324
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+183
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+188
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+136
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+153
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+185
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+604
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
27 ژوئیه0
26 ژوئیه0
25 ژوئیه+12
24 ژوئیه0
23 ژوئیه+3
22 ژوئیه+26
21 ژوئیه+9
20 ژوئیه0
19 ژوئیه0
18 ژوئیه0
17 ژوئیه0
16 ژوئیه0
15 ژوئیه0
14 ژوئیه+8
13 ژوئیه+9
12 ژوئیه0
11 ژوئیه0
10 ژوئیه+3
09 ژوئیه+3
08 ژوئیه0
07 ژوئیه0
06 ژوئیه+3
05 ژوئیه+2
04 ژوئیه+6
03 ژوئیه0
02 ژوئیه+39
01 ژوئیه+13
پست‌های کانال
Google Drive ምንድን ነው? ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች የምትጠቀሙት ስልክ ስማርት ስልክ ከሆነ አልያም ኮምፒውተር ላይ ረጅም ጊዜ ኢንተርኔት የምትጠቀሙ ከሆነ መቼም ስለ ጉግል ድራይቭ (Google Drive) ሳትሰሙ አልያም አፕሊኬሽኑን ሳትመለከቱ አትቀሩም፤ ምናልባትም እየተጠቀማችሁበት ይሆናል። ስለጉዳዩ እውቀት ለሌላችሁ ግን ይህን እንንገራችሁ፤ ጉግል ድራይቭ ጠቅለል አድርገን ስንመለከተው ፋይሎችን ለመፍጠር፣ ለማደራጀት እና መረጃን በአንድ ቦታ በማስቀመጥ በፈለግነው ቦታና ጊዜ ሆነን መረጃውን እንድንጠቀም የሚያግዝ ነው። Google Drive ተጠቃሚዎች ኦንላይን ፋይሎችን እንዲያከማቹ እና እንዲጠቀሙባቸው የሚያስችል በክላውድ ኮምፒዩቲንግ ላይ መሰረቱን ያደረገ (Cloud based) የማከማቻ አገልግሎት ነው። Google Drive አገልግሎት የጀመረው እ.ኤ.አ በሚያዝያ 24 2012 ሲሆን ጥቅሙ ተጠቃሚዎች መረጃዎቻቸውን Cloud ላይ እንዲያስቀምጡ፣ እንዲከፍቱ እና እንዲያጋሩ ነው። Google Drive እስከ 15 GB በነጻ መረጃ ማስቀመጥ የሚያስችል ሲሆን Google One ባለ 100 GB፣ 200 GB፣ 2 TB በተፈለገው አማራጭ በክፍያ መረጃን እንድናስቀምጥ አገልግሎቱ ክፍት ነው መሆኑን ልብ ይሏል። Google Drive የተጻፉ ሰነዶችን፣ ፎቶዎችን እና ሌሎችንም በሁሉም የተጠቃሚ መሳሪያዎች፣ በሞባይል፣ ታብሌቶች እና ፒሲዎችን ጨምሮ ኢንተርኔትን በመጠቀም አገልግሎቱን መጠቀም ያስችላል። ሌላው Google Drive ከኩባንያው ሌሎች አገልግሎቶች እና ስርዓቶች ጋር Integrated የሆነ ሲሆን Google Docs ጨምሮ እንደ Gmail፣ Android፣ Chrome፣ YouTube፣ Google Analytics እና Google+ የመሳሰሉትን አገልግሎቶች ለተጠቃሚዎቹ ያቀርባል። Google Driveን እንዴት መጠቀም እችላለሁ? አንድ ሰው Google Driveን ለመጠቀም ሲያስብ የመጀመሪያ ስራው ሊሆን የሚገባው ጎግል አካውንት መፍጠር መፍጠር ነው። በመቀጠል ብራውዘር ላይ drive.google.com የሚለውን አድራሻ ሰርች ማድረግ ወይም Drive የሚል አፕ ስልካችን ላይ በመጫን መክፈት ይቻላል። በመጨረሻም ወደ ድራይቭ ከገባን በኋላ My Drive የሚለው ውስጥ ፎልደሮችን፣ ፅሁፎችን፣ ፎቶዎችን...... መጫን እንችላለን።

2
بدون متن...
2 073
3
የቴሌ ስጦታ‼ ዘንድሮ ኢትዮ ቴሌኮም 215.8 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ይፋ አድርጓል። ትርፋማነቱ የጨመረ መሆኑን አስመልክቶ ለ90 ሚሊዮን ደንበኞቹ ስጦታ ሰጥቻለሁ ብሏል። ስጦታው:- 📌 1.5 ጊጋ ባይት (GB) የኢንተርኔት ዳታ 📌 15 ደቂቃ የሀገር ውስጥ ጥሪ 📌30 የጽሑፍ መልዕክቶች (SMS) የስጦታው መጠቀሚያ ጊዜ፡ 📌የሚቆይበት ቀን፡ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም(ለ3 ቀናት) 📌የአገልግሎት ሰዓት፡ ከሌሊቱ 6:00 እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ነው ብሏል። ላልሰሙት በማጋራት እንድጠቀሙ ያርጉ ።
4 089
4
#EHPLE ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የሚሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመውሰድ ከሰኔ 30/2018 ዓ.ም ጀምሮ መረጃችሁን በማስተሳሰር ላይ እንደምትገኙ ይታወቃል፡፡ መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ማስተሳሰር የምትችሉት እስከ አርብ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን ተገንዝባችሁ በ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (16 Digit FAN) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። 🔔 መረጃ የማስተሳሰር ሒደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሒደት ይቀጥላል ተብሏል፡፡ በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑ ተገልጿል።
5 353
5
የትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የዩኒቨርሲቲ አመራር አሰያየም መመሪያ (ቁጥር 1146/2018) ይፋ አደረገ! ሚኒስቴሩ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የነበረውን የአመራር አሰያየም ስርዓት በመቀየር፣ በብቃት እና በውድድር ላይ የተመሰረተ አሰራርን ለመተግበር አዲስ መመሪያ አውጥቷል። ቁልፍ ነጥቦች፡ ✅ የስራ ዘመን፡ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የአንድ ጊዜ የስራ ዘመን 6 ዓመት፣ ምክትል ፕሬዝዳንቶች ደግሞ 4 ዓመት ሆኗል። ✅ የምርጫ መስፈርት (30/30/40)፡ • 30% - የትምህርት ዝግጅትና የአካዳሚክ ማዕረግ (ማዕረጉ ከፍ ባለ ቁጥር ነጥቡ ይጨምራል)። • 30% - የስራ ልምድ (በተቋም ግንባታና አመራርነት ያሳለፉት ጊዜ)። • 40% - ስትራቴጂያዊ ዕቅድና አቀራረብ (ችግር ፈቺ የሆኑ የለውጥ ዕቅዶች)። ✅ የአካዳሚክ ማዕረግ መስፈርት፡ • ለፕሬዝዳንትነት የሚወዳደሩ ወንድ እጩዎች ቢያንስ ረዳት ፕሮፌሰርነት እና ከዚያ በላይ ሊኖራቸው ይገባል። • ለሴቶች፡ ተሳትፎን ለማበረታታት በቂ እጩዎች በሌሉበት፣ የአካዳሚክ ማዕረግ ሳይጠበቅባቸው በሁለተኛ ዲግሪ (ማስተርስ) መወዳደር ይችላሉ። ✅ ሌሎች መስፈርቶች፡ • ኢትዮጵያዊ ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ መሆን። • በሙስና፣ በእምነት ማጉደልና በከባድ የዲሲፕሊን ወንጀል ያልተቀጡ። • የጡረታ ዕድሜያቸው ያልደረሰ። • ቢያንስ 2 ዓመት በፕሬዝዳንትነት ወይም 3 ዓመት በምክትል ፕሬዝዳንትነት/ዲንነት ያገለገሉ። ✅ የአፈጻጸም ግምገማ፡ • አመራሮች በየሦስት ወሩ በቦርድ ይገመገማሉ። በሁለት ተከታታይ የስድስት ወር ግምገማዎች ከ60% በታች ውጤት ካመጡ ከኃላፊነት ይነሳሉ። ✅ የምርጫ ሂደት፡ በሁለት ገለልተኛ ኮሚቴዎች (አፈላላጊ እና መራጭ ኮሚቴ) አማካኝነት ግልጽ በሆነ መንገድ ይከናወናል። ✅ ይግባኝ፡ በምርጫ ሂደቱ ቅሬታ ያለው ተወዳዳሪ በ10 ቀናት ውስጥ ለቦርድ፣ ካልተስማማ ደግሞ ለትምህርት ሚኒስቴር ይግባኝ ማቅረብ ይችላል። ———————— https://t.me/ethiolibrary1 #ትምህርት #ዩኒቨርሲቲ #የኢትዮጵያትምህርትሚኒስቴር #አመራር #ሪፎርም
5 314
6
አስተሳሰብን መቆጣጠር አስተሳሰብን መቆጣጠር ማለት ወደ እኔ የሚመጣውን ወይም በውስጤ የሚፈጠረውን ሃሳብ በማጣራት ማስተናገድ ማለት ነው፡፡ አስተሳሰባችንን ሳንለውጥ ሕይወታችንንም ሆነ ሁኔታችንን መለወጥ አንችልም፡፡ ይህ የሚሆንበት ምክንያት የሁሉ ነገር መጀመሪያ አስተሳሰብ ስለሆነና አስተሳሰባችን የማንነታችን “ወፍጮ” በመሆኑ ነው፡፡ በመጀመሪያ አንድ ሃሳብ ወደ አእምሮአችን ይገባል፡፡ በመቀጠልም ይህ ሃሳብ በውስጣችን ይብላላና በንግግርና በተግባር መገለጥ ይጀምራል፡፡ ይህ ተግባር ወደ ልማድ ከተለወጠ በኋላ ፍጻሜአችንን የመለወጥና የመቅረጽ ጉልበት ይኖረዋል፡፡ ይህ ሃሳብ ጤናማም ሆነ ጤና ቢስ ሂደቱ ያው አንድ ነው፡፡ ጤና ቢስ አመለካከቶችን ለማስወጣት መውሰድ የምትችላቸው እርምጃዎች፡- 1. በሕይወትህ የምታሰላስላቸውን ሃሳቦች ለይተህ እወቅ፡፡ ለማንነትህና ለሕይወትህ አላማ የሚመጥኑ ሃሳቦች ምን እንደሆኑ ለይተህ ማወቅ አለብህ፡፡ ይህንን ለይተህ ስታውቅ በሃሳቦች መካከል መለየትንና የትኛውን ማስተናገድ እንዳለብህ ጥርት ባለ መልኩ እንድታውቅ ይረዳሃል፡፡ 2. ጤና ቢስ አስተሳሰቦችን አታስተናግዳቸው፡፡ የመጣ ሃሳብ ሁሉ በአእምሮህ ስፍራ ማግኘት የለበትም፡፡ ለጤናማ አመለካከትህና ላስቀመጥከው የሕይወት ከፍታና ደረጃ የማይመጥነውን ተራ ሃሳብ በመጣበት ፍጥነት እንዲወጣ ተቃወመው፡፡ ይህንንም ልምምድ የዘወትር አድረገው፡፡ 3. ጤና ቢሱን አስተሳሰብ በጤናማ አስተሳሰብ ቀይር፡፡ ከዚህ በፊት በውስጥህ ያስተናገድካቸውን ጤና ቢስ ሃሳቦች መልካምና ስኬታማ በሆኑ ጤናማ ሃሳቦች መለወጥ መጀመር አለብህ፡፡ ከአእምሮህ ክፉውን ሃሳብ አስወጥተህ በጤናማው ካልተካኸው ሌላ ሃሳብ መሙላቱ አይቀርም፡፡ በቅንነት ሼር ያድርጉ https://t.me/ethiolibrary1 https://t.me/Ethiolibrary1Bot
4 793
7
+1
English for Business https://t.me/ethiolibrary1 https://t.me/Ethiolibrary1Bot
4 432
8
+7
➡️Top books series 💠physics exam book 2004-2010 #Share https://t.me/ethiolibrary1 https://t.me/Ethiolibrary1Bot
7 226
9
🔥🔥Don't worry about payment issues, We have advanced payment🔥🔥 📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 📱 Addis Ababa/AAU ከሆናችሁ በ አካል ቅድምያ ክፍያ እከፍላለው . ✅ To sell ✔️  2016 - 2021 ✔️  2022 & 2023 ✔️  2024  ✔️  2025 All Months Rent Your LinkedIn Account ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ #Requirements 1️⃣ Account created 6+ months ago 2️⃣ Minimum 100 connection 💰Daily Deal (Every 24 hours) ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 100+ Connection-----320 birr 300+ Connection-----410 birr 500+ Connections-----520 birr 1000+ Connections-----550birr ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ መሸጥ የምትፈልጉ በውስጥ አናግሩኝ ⬇️ DM @metavise Call 0925082938 My official channel 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ZNATHAN
5 309
10
የምግብ ሜኑ 1955 EC እንጀራ ሻይ እና ቡና በነጻ ነው ፣ ካልጠገቡ ይጨመራል ያ ዘመን!
የምግብ ሜኑ 1955 EC እንጀራ ሻይ እና ቡና በነጻ ነው ፣ ካልጠገቡ ይጨመራል ያ ዘመን!
8 946
11
የዕቃው አይነት፦ ሞባይል ★ ዋጋ፦ 24,000 ብር ★ የስልክ አይነት፦ A16 ★ Storage 128 gb በ 4 RAM ★ ይዞታ፦ አዲስ የሚባል 1 ወር ብቻ ያገለገለ ★ አድራሻ፦ ጣፎ ★ ስልክ:- 09+2
የዕቃው አይነት፦ ሞባይል ★ ዋጋ፦ 24,000 ብር ★ የስልክ አይነት፦ A16 ★ Storage 128 gb በ 4 RAM ★ ይዞታ፦ አዲስ የሚባል 1 ወር ብቻ ያገለገለ ★ አድራሻ፦ ጣፎ ★ ስልክ:- 0923459119
8 569
12
የ #አንስቴዢያ ተማሪዎች ቅሬታ ክቡር የጤና ሚኒስትር የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጤና ሚኒስቴር. ጉዳይ፦ ስለ ቅድመ ምረቃ አኔስቴዢያ ተማሪዎች የOSCE ፈተና በአፋጣኝ ውሳኔ እንዲሰጥ የቀረበ የአክብሮት ጥያቄ ክቡርነትዎ፣ እኛ የድህረ ምረቃ አኔስቴዢያ ተማሪዎች፣ በኢትዮጵያ የጤና አገልግሎትን ጥራት እና የህክምና ትምህርትን ለማሻሻል እያደረጉ ላሉት ታላቅ አስተዋጽኦና አመራር ከልብ የመነጨ አክብሮታችንን እየገለጽን፣ ይህንን ጥያቄ በታላቅ ትህትና እናቀርባለን። ይህን ደብዳቤ የጻፍነው የድህረ ምረቃ አኔስቴዢያ ተማሪዎች የObjective Structured Clinical Examination (OSCE) ፈተናን በተመለከተ ክቡር ትኩረትዎን ለመጠየቅ ነው። የሙያ ብቃትን በፍትሃዊና በግልጽ የግምገማ ሂደት ማረጋገጥ እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ሙሉ በሙሉ እናምናለን እና እንደግፋለን። ሆኖም የOSCE ፈተናው መርሃ ግብር ላይ ያለው መጓተትና ግልጽ መረጃ አለመኖሩ በተማሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ጭንቀት ፈጥሯል፣ እንዲሁም የሙያና የግል እቅዶቻችንን እያስተጓጎለ ይገኛል። ስለሆነም ሚኒስቴሩ ከሚከተሉት አንዱን በአክብሮት እንዲያስቡበት እንጠይቃለን፦ 1, የOSCE ፈተናው ዝግጁ ከሆነ፣ በተቻለ ፍጥነት እንዲሰጠን በአክብሮት እንጠይቃለን። 2, ፈተናው የዘገየበት አስተዳደራዊ ወይም ቴክኒካዊ ምክንያት ካለ፣ የመዘግየቱ ምክንያትና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳ በግልጽ እንዲገለጽልን እንጠይቃለን። 3, በአማራጭ፣ ተገቢ ሆኖ ከተገኘ፣  የOSCE ፈተናው መስፈርት ሙሉ በሙሉ እንዲሰረዝ በአክብሮት እንጠይቃለን። ምክንያቱም ወደ Internship ከመግባታችን በፊት የክሊኒካል ብቃታችን በተሟላ ሁኔታ ተገምግሟል፣ እንዲሁም Internshipን በብቁ ባለሙያዎች ቁጥጥር ስር በተሳካ ሁኔታ አጠናቀናል። በመሆኑም ይህንን ቀደም ሲል የተካሄደ ግምገማና ስልጠና ከግምት ውስጥ በማስገባት ተጨማሪ የOSCE ፈተና አስፈላጊነቱ እንደገና እንዲታይ በትህትና እንጠይቃለን። ክቡርነትዎ፣ ይህን ጥያቄ ያቀረብነው ለሚኒስቴሩ ያለንን ከፍተኛ አክብሮት እና በፍትሃዊነት፣ በግልጽነት እና ብቁ የጤና ባለሙያዎችን ለማፍራት ያለውን ቁርጠኝነት በመተማመን ነው። ዓላማችን የግምገማ ሥርዓቱን መቃወም ሳይሆን፣ በወቅቱ ውሳኔና ግልጽ መረጃ በማግኘት የሙያ ጉዞአችንን በተገቢው ሁኔታ እንድንቀጥል ብቻ ነው። በመጨረሻም፣ ለሚሰጡን ትኩረት፣ ግንዛቤ እና ተገቢ ውሳኔ ከልብ እናመሰግናለን። ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሙያዊነት፣ በብቃት እና በታማኝነት ማገልገላችንን እንቀጥላለን። ከፍተኛ አክብሮት ጋር፣ የቅድመ ምረቃ አኔስቴዢያ ተማሪዎች ኢትዮጵያ
7 188
13
📚 The Alchemist By: Paulo Coelho 📝 SHORT SUMMARY:        Santiago, a young Andalusian shepherd, dreams of treasure near the Egyptian pyramids. Guided by omens, a mysterious king, and an alchemist, he crosses the desert seeking his Personal Legend. Through love, hardship, and wisdom, he learns the universe helps dreamers and discovers the real treasure lies within his journey itself. ✨📖 ━━━━━━━━━━━━ https://t.me/ethiolibrary1
6 055
14
The Four Agreements_ A Practical Guide to Personal Freedom The Four Agreements reveal how our beliefs and behaviors cause unnecessary suffering and rob us of the joy and happiness that is our birthright. Here we're offered a way of living that's transformative—harmonious, freeing, and delightful—based on ancient Toltec wisdom https://t.me/ethiolibrary1
6 033
15
📚 The psychology of money ✍️ Author: Morgan Housel 📝 SHORT SUMMARY:   The core message of the book is that financial success is a game of behavior, not intelligence. The key takeaways are to be humble, save money, have patience, and use your money to gain control over your time. By mastering your own psychology, you can achieve far more than by trying to master the complex and unpredictable markets.        ━━━━━━━━━━━━━━━━━ https://t.me/ethiolibrary1
6 040
16
It will teach you the power of consistency and Decipline "The Compound Effect" by Darren Hardy is a motivational book that emphasizes the power of small, consistent actions over time. It argues that making small positive changes in habits, choices, and actions can lead to significant long-term results. By consistently applying these principles, individuals can achieve success in various areas of life, including finances, health, and relationships. The book offers practical advice on how to harness this principle to create lasting positive changes and achieve personal and professional goals. https://t.me/ethiolibrary1
4 680
17
Atomic habits By James Clear 📝 SHORT SUMMARY:         Atomic Habits by James Clear explains how tiny daily improvements compound into remarkable results. The book emphasizes the power of habits over goals, showing that success comes from systems, not willpower alone. Clear introduces the Four Laws of Behavior Change: make habits obvious, attractive, easy, and satisfying. He explains how identity shapes behavior and how small shifts create lasting change. With practical strategies, it teaches how to break bad habits, build good ones, and transform life through consistent, incremental progress. https://t.me/ethiolibrary1
4 262
18
As the man thinketh As a Man Thinketh" by James Allen is a philosophical self-help book. It contends that a person's thoughts shape their character and destiny. Allen argues that positive thoughts lead to success and happiness, while negative thoughts result in misery. He emphasizes the power of one's mind to control circumstances and urges readers to cultivate a mindset of purity, purpose, and self-discipline. The book's central message is that our thoughts are the seeds of our actions, ultimately determining our life's course and achievements. https://t.me/ethiolibrary1
4 295
19
Eat that frog Eat that frog : 21 Great Ways to Stop Procrastinating and Get More Done in less time. If you want to do your task on time and need motivation. If you procrastinate your tasks and want to be more productive. Then, this is a must-read book for you. This book will help you in time management https://t.me/ethiolibrary1
4 711
20
Deep Work by Cal Newport This book emphasizes the power of focused, distraction-free work in achieving high productivity and mastering complex tasks. Newport distinguishes between "deep work" (cognitively demanding, valuable tasks) and "shallow work" (non-essential, easy tasks). He argues that cultivating deep work habits leads to greater success and fulfillment in a distracted world. The book provides strategies like scheduling deep work sessions, minimizing distractions, and embracing boredom to train the mind for concentration and produce meaningful, high-quality results. https://t.me/ethiolibrary1
4 888