uk
Feedback
ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY

ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY

Відкрити в Telegram

✔️ መጽሀፍት በPDF ያገኛሉ ✓Top books ✓Extreme books ✅ ለትምህርታዊ መፅሀፍቶች ✅ ቴክኖሎጂ መፃሀፍቶች ✅ የሳይንስ መጽሀፍቶ ✅ የመደበኛ ተማሪዎችን መጽሀፍትን፣ ✅ የሶሻልና የናቹራል መጽሀፎች For cross promotion& comments contact @ethiolibrary11_bot https://t.me/ethiolibrary1 https://t.me/Ethiolibrary1Bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY

Канал ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY (@ethiolibrary1) є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 40 998 підписників, посідаючи 644 місце в категорії Книги та 822 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 40 998 підписників.

За останніми даними від 27 серпня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -233, а за останні 24 години на -32, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 7.47%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 3.91% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 3 064 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 1 603 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 9.
  • Тематичні інтереси: Контент зосереджений навколо ключових тем, таких як grade, textbook, exit, መረጃ, ፈተና.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
✔️ መጽሀፍት በPDF ያገኛሉ ✓Top books ✓Extreme books ✅ ለትምህርታዊ መፅሀፍቶች ✅ ቴክኖሎጂ መፃሀፍቶች ✅ የሳይንስ መጽሀፍቶ ✅ የመደበኛ ተማሪዎችን መጽሀፍትን፣ ✅ የሶሻልና የናቹራል መጽሀፎች For cross promotion& comments contact @ethiolibrary11_bot https://t.me/ethiolibrary1 https://t.me/Ethiolibrary...

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 28 серпня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Книги.

40 998
Підписники
-3224 години
-1397 днів
-23330 день
Архів дописів
እዚህ ቻናል ላይ ማስታወቂያ ለማሰራት @ethiolibrary11_bot ላይ ያናግሩን።

#OSCE የተግባር ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የአንስቴዥያ ተመዛኞች በሙሉ ነሃሴ 13/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ሙያ ተመዛኞች ውጤታችሁን ነሃሴ
#OSCE የተግባር ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የአንስቴዥያ ተመዛኞች በሙሉ ነሃሴ 13/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ሙያ ተመዛኞች ውጤታችሁን ነሃሴ 22/2018 ዓ.ም መመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በተጨማሪም የጽሁፉን ፈተና ያለፋችሁ ተመዛኞች የተግባር ፈተና ለመውሰድ በነሃሴ 23 እና 24/2018 ዓ.ም ብቻ ምዝገባ የሚከናወን ስለሆነ በኦንላይን https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሄራዊ መለያ ቁጥር(FAN) እና Password በማስገባት መፈተኛ ጣቢያ በመምረጥ ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ እያሳሰብን ከላይ ከተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውጪ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን QR code የያዘ ስሊፕ ይዛችሁ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ https://t.me/AnesthesiaExitExam @AnesthesiaExitExamsBot

📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: Vie
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details

🌟 የኢትዮቴሌኮም ልዩ የ internet እና የድምፅ ፓኬጆች! 🌟 ​በጣም በተመጣጣኝ እና ርካሽ ዋጋ ከፍተኛ መጠን ያለው ኢንተርኔት እና የጥሪ ደቂቃዎችን በማግኘት የዕለት ተዕለት ወጪዎትን ይቀንሱ
🌟 የኢትዮቴሌኮም ልዩ የ internet እና የድምፅ ፓኬጆች! 🌟 ​በጣም በተመጣጣኝ እና ርካሽ ዋጋ ከፍተኛ መጠን ያለው ኢንተርኔት እና የጥሪ ደቂቃዎችን በማግኘት የዕለት ተዕለት ወጪዎትን ይቀንሱ። ለኪስዎ በሚስማማ ዝቅተኛ ዋጋ የሚፈልጉትን ዕቅድ በመምረጥ ከቤተሰብዎ እና ከጓደኞችዎ ጋር ያለምንም ስጋት ይገናኙ! ​4 ወር የኢንተርኔት ብቻ ፓኬጅ ​መጠን: 40GB (ለ 4 ወራት የሚቆይ) ​ዋጋ: 500 ብር ብቻ ​5 ወር መሰረታዊ ፓኬጅ (Basic Plan) ​መጠን: 50GB + 500 የድምፅ ደቂቃ (ለ 5 ወራት የሚቆይ) ​ዋጋ: 600 ብር ብቻ ​5 ወር የተሻሻለ ፓኬጅ (Power Plan) ​መጠን: 83GB + 2000 የድምፅ ደቂቃ (ለ 5 ወራት የሚቆይ) ​ዋጋ: 1,100 ብር ብቻ ​3 ወር ያልተገደበ (Unlimited) ፓኬጅ ​መጠን: ያልተገደበ ኢንተርኔት + 3000 የድምፅ ደቂቃ (ለ 3 ወራት የሚቆይ) ​ዋጋ: 3,600 ብር ብቻ ​📞 ለመግዛት ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አሁንኑ በቴሌግራም ያነጋገሩን! ​inbox: @ibnumusema12

ከፍሬሽ ተማሪዎች ቻናል ሁለት አድሚኖችን እንፈልጋለን ። ቻናሉን በአግባቡ እቆጣጠራለሁ የሚል @Abu_Mahir_al_Asery ላይ ያናግረኝ።

ልዩ ቅናሽ 🎉በ 299 birr ብቻ የ18 ወር If you need Gemini AI Pro (18 Months) for only 299 Birr ♊️ Gemini AI Pro ለ 18 ወራት(1 ዓመት ተኩል)፦ ✅
+1
ልዩ ቅናሽ 🎉በ 299 birr ብቻ የ18 ወር If you need Gemini AI Pro (18 Months) for only 299 Birr
♊️ Gemini AI Pro ለ 18 ወራት(1 ዓመት ተኩል)፦
✅ Activated on your existing Gmail/Gemini AI account ✅ Family plan | 5 user ✅ Deep thinking, research and analysis ✅ Ai ቪዲዮ ለመፍጠር ✅ image creation ... and much more (🗨ለ አጭር ጊዜ የሚቆይ) ለመግዛት DM📩 @discountz_store Join this channel for more discounted deals 👉 https://t.me/pro_discount

FYI: የ2017 ዓ.ም. (2025) የRemedial መግቢያ መቁረጫ ነጥብ፦ • ተፈጥሮ ሳይንስ: 255/600 • ማህበራዊ ሳይንስ: 218/600 ነበር። https://t.me/freshmans_2018 👥 Telegram Group: https://t.me/freshmanss_2018 አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 🎓

🎓 ወደ ዩኒቨርሲቲ ህይወት እንኳን በሰላም መጣችሁ! 🇪🇹 ውድ የ2018 ዓ.ም. የዩኒቨርሲቲ ገቢ (Freshman) ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁን ቀላልና ስኬታማ ለማድረግ ጠቃሚ መረጃዎችን በአንድ ቦታ እናቀርባለን። 📚 የትምህርት መረጃዎች – Handouts, Modules, PPTs, የፈተና ጥቆማዎችና የጥናት ስልቶች 🏫 የዩኒቨርሲቲ መረጃዎች – ምዝገባ፣ መግቢያ ቀንና ካምፓስ መረጃ 💬 የተማሪዎች ውይይት – ጥያቄዎች፣ ልምድ ልውውጥና ትስስር 📢 Telegram Channel: https://t.me/freshmans_2018 👥 Telegram Group: https://t.me/freshmanss_2018 አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 🎓

ውጤት ያላያችሁ ይሄን ተጠቀሙ

Thank you @line91a you are helping a lot of students

አሁን ላይ እየሰራ አይደለም ፣ ታገሱ

We will be back after 25 minutes

photo content
+4

photo content
+9

00757682 tofik
00757682 tofik

#National_Exam_Result የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ተለቋል። ተፈታኞች ውጤት ማየት ጀምረዋል። ውጤትዎን በተከታዮቹ አማራጮች ይመልከቱ፦ በድረ-ገፅ ➻ ht
+1
#National_Exam_Result የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ተለቋል። ተፈታኞች ውጤት ማየት ጀምረዋል። ውጤትዎን በተከታዮቹ አማራጮች ይመልከቱ፦ በድረ-ገፅ ➻ https://result.eaes.et በቴሌግራም ➻ https://result.eaes.et/telegram በአጭር የፅሑፍ መልዕክት ➻ https://result.eaes.et/sms በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ የሚኖራችሁ ተፈታኞች በኦንላይን (https://result.eaes.et/complaint) ቅሬታችሁን ከነሐሴ 19-26/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። ለቅሬታው የሚሰጠውን ምላሽ በዚሁ ቅሬታችሁን በምታቀርቡበት ሊንክ በኩል መከታተል የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። @tikvahuniversity

እስካሁን ውጤት ያላየ ካለ comment ላይ ጻፉ እንተባበራችሃለን

photo content

ውጤት ማይውት ላልቻላችሁ አድሚሽን ቁጥራችሁንና ስማችሁን @ethiolibrary11_bot ላይ ላኩልን