uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

Відкрити в Telegram

قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
907
Підписники
-224 години
-127 днів
+4630 днів
Архів дописів
ባለፈው ዓመት ምን ያህል ኪታብ አንብባችኋል? በዚህስ ዓመት ምን አሰባችሁ? በተለይ የሸሪዐ እውቀትን በመማርና በማስተማር ላይ የተሰማራችሁ? የማያነብ ጧሊበል ዒልም ሊለወጥ አይችልም። የእውቀት ትጥቅ ለመታጠቅ፣ የግንዛቤ አድማስን ለማስፋት፣ ከጥራዝ ነጠቅ አስተሳሰብ ለመራቅ፣ የሌሎች ጭፍን ተከታይ ከመሆን ለመትረፍ ማንበብ ወሳኝ ነው። ከሸይኽ ወይም ኡስታዝ ላይ የምትማረው ዋና መሰረት ቢሆንም እዚህ ላይ ብቻ አትንጠልጠል። ማንም ቢሆን ሁሉን ኪታብ አይማርም። የፈለገ ቢሆን የምትማረው ውስን ነው። ከዚያ በኋላ ጥልቅ የሆነ የራስ ጥረት ያስፈልጋል። መሰረታዊ ነጥቦችን ከሸይኽ ከቀሰሙ በኋላ ሳይሰለቹ ማንበብ ይገባል። ደግሞም መጠየቅ ጥሩ ቢሆንም በትንሽ በትልቁ ሰው ላይ ጥገኛ መሆን አይገባም። በራስ መጣር፣ መድከም ያስፈልጋል። ሸይኽ ሷሊሕ ኣሊ-ሸይኽ እንዲህ ይላሉ፦ "አንድ ጊዜ ከዳኞች አንዱ ወደ ክቡር አያቴ ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ኢብራሂም (አላህ ይዘንላቸውና) በፍርድ ቤት የዳኝነት ስራው ላይ ስለገጠመው አንድ ጉዳይ ብይን (ሑክም) ሊጠይቃቸው ደብዳቤ ጻፈ። ሸይኹም በሁለት መስመር ብቻ እንዲህ ሲሉ መለሱለት፦ 'ይህ ጉዳይ በሁሉም የዑለማእ ኪታቦች ውስጥ የታወቀ ነው፤ ነገር ግን አንተ ሰነፍ ስለሆንክ አትመረምርም (አታነብም)። ሰላም።' " [ሙሂማቱን ፊ ጦለቢል ዒልም] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

Repost from N/a
ማንኛውም አይነት ከሸሪዓ ጋር የማይጋጩ የስራ ማስታወቂያዎችን በአንድ ቻናል ላይ በነጻ ማስተዋወቅ እንዲሁም ስራ ለማግኘት ከፈለጉ Halal Jobsን ይቀላቀሉ!👇
ማንኛውም አይነት ከሸሪዓ ጋር የማይጋጩ የስራ ማስታወቂያዎችን በአንድ ቻናል ላይ በነጻ ማስተዋወቅ እንዲሁም ስራ ለማግኘት ከፈለጉ Halal Jobsን ይቀላቀሉ!👇

ድንበር ያለፈ ፍቅር ለቀይስም አልጠቀመው።መጅኑኑ ለይላ(የለይላ እብድ) አስባለው!!!

◦ውድቀት ስህተቶቻችንን መርምረን ለቀጣይ ጉዟችን እንደ ትምህርት የምንወስድበት ማዕከል ነው። ◦​በተስፋ መቁረጥ አልጋ ላይ መተኛትህ ከፍታ ላይ እንድትደርስ አያደርግህም፤ ◦​ስኬት የሚገነባው ፈፅሞ በማይሰበር የፅናትና የቆራጥነት ክንድ ብቻ ነው። ​#ስለዚህ ወደ ግብህ መድረስ ከፈለግክ፣ራስህን ከተስፋ መቁረጥ እስር ቤት ነፃ ማውጣት ግድ ይሆንብሀል። =https://t.me/Abulabas1444

ህይወት ማለት ህመም የሌለበት ጉዞ ሳይሆን፣ በህመም ውስጥም ተስፋን ሰንቆ መጓዝ ነው። እንባ ቢኖርም ፈገግ ማለት፣ ስንወድቅም ዳግም ለመነሳት መዘጋጀት ነው።
ህይወት ማለት ህመም የሌለበት ጉዞ ሳይሆን፣ በህመም ውስጥም ተስፋን ሰንቆ መጓዝ ነው። እንባ ቢኖርም ፈገግ ማለት፣ ስንወድቅም ዳግም ለመነሳት መዘጋጀት ነው።

ማሳሰቢያ ❌❌ ለቻናል ባለቤቶች በሙሉ wave ስትገቡ እያያችሁ ግቡ እባካችሁ በስመ waver ቻናላችሁ የኢኸዋን እና ተክፊር ሀጃዊራ ቅልቅል ያለ ነገር እየተለቀቀ ነው ያለው እኛ በነፃ wave የምናሳድገው ጥርት ያለ ዳዕዋ በሰለፎች መንገድ ታሰፋፋላችሁ በሚል ነው ። ካልሆነ ምን ጥቅም አለው ሰለዚህ ቻናላችሁ ላይ የሚለቀቅ wave ከሱና የወጣ ከሆነ ከእኛ Wave የምናስወጣ መሆኑን እንገልፃለን ። እስከ አሁን ጥርት ያለ የሱና ሰዎችን የሰበሰቡት ከእኛ ውጭ አንድ ነው የማቀው ሌላው እጂግ የተበላሸ ነው ። ሰለዚህ እናተርፋለን እያልን እንዳንከስር ልብ እንበል። ከታች ያሉትን ሁሉቱን waver ለመጠቀም ሞክሩ ። 👇👇👇 @Darutewhiid_wave @Selefya_wave

--🎤 خطبة الجمعة 🎤-- 🍒“የጁሙዓ ኹጥባ˝                        🌴 በሸይኽ ሠዒድ ሙሐመድ 🎤 🕌 ከሃዋ መስጂድ   🌴 አሸዋ ሜዳ ከሶሬሳ ጀርባ ══════ ❁ ══════ https://t.me/Mohammedseid21

«አንተ አቡል ዐስ ሆይ፤ ለመሆኑ የእኛ መለያየት እንዲህ ቀለለህ?» አለችው... ይህች ቃል የነብዩ(ﷺ) ውድ ልጅ ዘይነብ፣ ለትዳር አጋሯ ለአቡል ዐስ ኢብኑ ረቢዕ የሰነዘረችው የናፍቆት ቃል ናት። የ
«አንተ አቡል ዐስ ሆይ፤ ለመሆኑ የእኛ መለያየት እንዲህ ቀለለህ?» አለችው... ይህች ቃል የነብዩ(ﷺ) ውድ ልጅ ዘይነብ፣ ለትዳር አጋሯ ለአቡል ዐስ ኢብኑ ረቢዕ የሰነዘረችው የናፍቆት ቃል ናት። የዘይነብ የሞት ሰዓት ሲቃረብ፣የአቡል ዐስ ዓለም በድቅድቅ ጨለማ ተዋጠ። የምድር ሕይወት ትርጉም አጥታ ታየችው። ሞቷን ሲሰማ የመነጨው ከባድ ለቅሶና ጩኸት፣ ልቡ ውስጥ የነበረውን ጥልቅ ፍቅርና የደረሰበትን የውስጥ ስብራት የሚያሳይ ነበር። ያዩትን ሁሉ የሚያዝኑት ታላቁ ነብይ (ﷺ) በአማቻቸው ከባድ ስቃይ ልባቸው ተነክቶ፣ በሩህሩህ እጃቸው እየዳበሱ ሊያፅናኑት ሞከሩ። እርሱ ግን እንባው እየጎረፈ፣ በሀዘን በተሰበረ ድምፅ እንዲህ አለ፦«ወላሂ አንተ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ያለ ዘይነብ ይህችን ዱንያ መኖር አልችልባትም!» አላቸው። በእርግጥም ያለ እርሷ መኖር አልቻለም። የልብ ስብራት፣ የናፍቆት እሳትና የፍቅር ቁስል ሰውነቱን ቀስ በቀስ አደከመው። ዘይነብ በሞተች በዓመቱ፣ እርሱም ይህችን ዓለም ተሰናብቶ ተከተላት። ◈ምን ማለት ፈልጌ መሰላችሁ...በፍቅር መጎዳትንና የመለያየትን ስቃይ መቼም ቢሆን ቀላል አድርገን ልንመለከተው አይገባም።ቀስ በቀስ ሰውን የሚያደክም፣ አልፎ ተርፎም ለህልፈት የሚዳርግ ኃይል አለው። አላህ በሃላሉ ያብቃቃችሁ! -- t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

በአዲስ የተዘጋጀ ይዳረስ ዘንድ ሸር አድርጉት ❌ዘመን መለወጫ❌ ❌እንቁ-ጣጣሽ❌ 🎙በአቡ-ፋሩቅ ሀፊዞሁሏህ t.me/nuredinal_arebi

የዘመን መለወጫ በዓል እኛን ሙስሊሞችን አይመለከትም‼️ እኛ ሙስሊሞች ሌላው ይቅርና ኢስላማዊ የሆነውን የሒጅሪያ አቆጣጠርን ዘመን መለወጫ  የማናከብር፤ በሸሪዓችን የታዘዝነውን እንጂ ያልታዘዝነውን የማንፈፅም ጥንቁቅ ህዝቦች ነን። ©

⭕️👉ለውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አላህ አፍያ ያድርገውና አድርሱልኝ።✅             <<አንተን ክፉ አይንካህ>> የነብያት ወራሽ ዳዒ ነህ ታታሪ፤ የኢስላም ወታደር ባጢል አባራሪ። የሱና ሳተና የቢዲዓ ጠላት፤ በሁጃ ተውበህ ሀቅን ያፀናሀት፤ ባጢልን አባረህ አጭደህ የወቃሀት። በእኔ ጭልፍ ሆሄ በአጭር አማረኛ፤ ሊደርስህ ባይችልም ተራ ፈረሰኛ፤ ላንጎራጉር ብየ እንደመንገደኛ፤ ሲሰማኝ ቋጠርኳት ከውስጤ ማደኛ። የኔ ጀግና ብየ ባወሳህ አልጠግብም፤ አንበሰና ነህ ብልህ አንጀቴ አይገግብም። የሀበሻው ኮከብ ስጦታው ይደንቃል፤ በማራኪ አንደበት ዒልምን ያስታጥቃል ። #አህባሽ ግሳንግሱ ብቅ ሲል ሀበሻ፤ በሎጅክ ለማጥመቅ ሲያሳጣ መድረሻ፤ ወገቡን ሰበረው በሁጃ መዶሻ። ተዕዊል እና ተዕጢል አንግቦ በውስጡ፤ ሹብሀ እየነዙ ምድር ሲቀውጡ፤ የሱናን ሰው ጠልተው ከሀገር ሲያስወጡ፤ ሲያስገርፉ አሳስረው ዋሽተው ሲያናውጡ። የነብዩን መንገድ ገርሳሹ ሲበዛ፤ ውሸትን ተዋጋው ቆልቶት እየነዛ፤ ቁርአን ሀድስን ከሰለፎች መቅጃ፤ ኢጅማዕን አስፍሮ አጣቅሶ ማስረጃ፤ አበረከተልን ሹብሀን ማስወገጃ፤ ጀግናው የኔ ዑስታዝ ድንቅ ኢብኑ ሙነወር፤ ኢላማው አይስትም ሁጃው ሲወረወር። ሱፍያን፣አህባሽን ድባቅ ያስገባቸው፤ ከአርሹ በላይነው ብሎ ፃፈባቸው። የአህባሾች መሪ "ሀሰን ታጁ" ሲዋሽ፤ ከኢኽዋኖች መጥቶ  በመውሊድን ሲቀረሽ፤ እርምት አረገበት የታሪኩን ግድፈት፤ በማስረጃ አድርጎ ውሸትን ቀበራት። በሱና ስም ሰርገው ፊልም ለሚሰሩ፤ ተገቢ ያልሆነን ተግባር ላሰመሩ፤ አደብ አስያዛቸው በውብ መነፀሩ። ሀጃዊራ ዘልቃ ያለ አግባብ ስትቀረሽ፤ የሁጃ ጦር ስሎ በደሊሉ ጥንቅሽ። አልበያንን ከትቦ እያሰጣ ቀንጣሽ፤ ከታላላቆቹ ማስረጃን አጣቃሽ፤ አንተኮ ነህ ጀግናእውነትን አስታዋሽ። አካሄዱ በሳል ንግግሩ ቁጥብ፤ ምክሩ አንጀት አርስ ነው ልብን የሚያረጥብ፤ በምን ፊደል ላውሳው በምን ቃላት ነጥብ፤ ብቻ ማር ያዘንባል ጀግና ነው እንደ ንብ። ለፊትና አይቸኩልም ይፈራል አደጋ፤ ሱናን ይጠብቃል ነቅቶ ሳይዘነጋ፤ ወዳሴም አይሻ የማንንም ታርጋ፤ አፉን የለጎመው የለተሞን መንጋ፤ ያላግባብ ሲወራጭ ተሳክሮ ሲንጋጋ፤ ድምፅ ባለው ፅሁፍ ቅጥፈት የተዋጋ፤ የሙነወር ልጅ ነው የባጢል አለንጋ ፤፦ የተክፊርን ቅሪት ወገቡን የቀጨው፤ በአንድ ንግግሩ መንጋውን ያጋጨው፤ አንድ ኳስ ወርውሮ "ሽ" ያነጫነጨው። ለሀቅ ዘብ ቆሞ ለፍትህ የሚኖር፤ ለሱና ኻድም ነው የኢስላም መምህር። ልክ እንደ ፔንዱለም ፊትና ሲያናውጠን፤ ድንገት ተከስቶ አካቦ ሲውጠን፤ ፈጥነህ በመመከት እረፍት የምሰጠን። አላህ ይጠብቅህ ከመከራ ከጭንቅ፤ ከሴረኞች ተንኮል ከአይሁድ ከሙናፊቅ። ሻፊ ነው ጌታችን በቶሎ ያሽርህ፤ ወንጀልክን አብሶ በኸይር ያበሽርህ። የአንተን ሀላፊነት የለም የሚተካህ፤ የሀበሻው ኮኮብ አንተን ክፉ አይንካህ። ✍بقلم أبي شورى أحمد https://t.me/Sobabilalmesjid https://t.me/Sobabilalmesjid

አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ~ እንዴት ናችሁ ወንድሞች እህቶች? ሰሞኑን ከደርስ የራቅኩት ባለቤቴ በወሊድ ምክንያት ሆስፒታል ገብታ ስለነበር ነው። ማታ ከመግሪብ በኋላ በሰላም ወደ ቤት ገብተናል አልሐምዱ ሊላህ። ደርስ እየገባሁ ያልነበረው ከቤት ራቅ ስላልኩ በሚመች ሁኔታ ላይ ስላልነበርኩ ነው እንጂ ህመሜ ተመልሶብኝ አይደለም። ያሰባችሁልኝ በሙሉ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን። አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ። አሁንም ጠንከር ያለ ጉንፋን ድምፄን ስለዘጋኝ ምናልባት ለውጥ ከሌለኝ ጥቂት ተጨማሪ ቀናት ላልገባ እችላለሁ። እናንተን የሰጠኝ ጌታ አልሐምዱ ሊላህ። ጁዚቱም ኸይረን፣ ወኩፊቱም ሸረን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

رَبِّي إِنَّهُ يَوْمُ الْجُمُعَةِ، خَيْرُ الْأَيَّام عِنْدَكَ, فَاكْتُبْ لَنَا الْخَيْرَ فِيهِ، وَأَسْعِدْ قُلُوبَنَا، وَيَسِّرْ لَنَا أُمُورَنَا كُلَّهَا يَا اللَّهُ. ጌታዬ ሆይ! ይህ የጁምዓ ቀን ነው፤ አንተ ዘንድ ከቀናት ሁሉ በላጩ ነው። ስለዚህ በውስጡ ለእኛ መልካሙን ጻፍልን፤ ልቦቻችንንም አስደስት፤ ጉዳዮቻችንንም በሙሉ አግራራልን ያ አላህ። የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abulabas1444 https://t.me/Abulabas1444.

وكان السلف يبكون مع التقوى، وأنت تضحك مع الذنوب           አጅብ!  ✍️ ደጋጎች ሰለፎች አላህን ከመፍራታቸው ጋር ያለቅሱ ነበር። አንተ ግን ከወንጀል ጋር ሁነህ ትስቃለህ። ኢብኑል ጀውዚይ

مَنْقُولٌ مِنْ قَنَاةِ أَخِينَا أَبِي حَرَمَيْنَ، رَحِمَهُ اللهُ وَغَفَرَ لَهُ.
مَنْقُولٌ مِنْ قَنَاةِ أَخِينَا أَبِي حَرَمَيْنَ، رَحِمَهُ اللهُ وَغَفَرَ لَهُ.

Repost from N/a
የዲን እውቀታችንን የምናዳብርበት የተለያዩ ጥያቄ ና መልሶች ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት📖 🧩 ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ✨       # ተቀላቀሉ ✅👇

Repost from N/a
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃‍♂‍➡️
📌1k Subscribers ✅ 📌5k Subscribers ✅ 📌10k Subscribers ✅ 📌15k Subscribers ✅ 📌20k Subscribers ✅ 📌25k Subscribers ✅ 📌30k Subscribers ✅
ከ 1000 በታች አንቀበልም ❤️‍🔥 🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @FaizDS @FaizDS ፍጠኑ ትንሽ ቦታ ነዉ ያለን በቀን 1 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ

🌺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌺 📢 بُشْرَى سَارَّةٌ لِجَمِيعِ طُلَّابِ الْعِلْمِ! بِفَضْلِ اللَّهِ تَعَالَى، يَسُرُّنَا
🌺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌺 📢 بُشْرَى سَارَّةٌ لِجَمِيعِ طُلَّابِ الْعِلْمِ! بِفَضْلِ اللَّهِ تَعَالَى، يَسُرُّنَا إِعْلَامُكُمْ عَنْ إِقَامَةِ دَوْرَةٍ عِلْمِيَّةٍ مَكَّثَفَةٍ لِمُدَّةِ شَهْرٍ كَامِلٍ عَبْرَ الْإِنْتَرْنِت لِقِرَاءَةِ وَتَدَارُسِ الْكُتُبِ الْعِلْمِيَّةِ. فُرْصَةٌ ذَهَبِيَّةٌ لِزِيَادَةِ حَصِيلَتِكُمُ الْعِلْمِيَّةِ وَالدِّينِيَّةِ وَأَنْتُمْ فِي بُيُوتِكُمْ عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ! --- 📚 الْكُتُبُ الْمُقَرَّرَةُ وَالأُسْتَاذَانِ الْفَاضِلَانِ: 1️⃣ الأُسْتَاذُ أَبَلُ خُبَيْب 📖 الْكِتَابُ: *الْفِرْقَةُ النَّاجِيَةُ وَالطَّائِفَةُ الْمَنْصُورَةُ* ✍️ الْمُؤَلِّفُ: الشَّيْخُ مُحَمَّدُ بْنُ جَمِيل زَيْنُو (رَحِمَهُ اللَّهُ) 2️⃣ الأُسْتَاذُ أَبُو عِمْرَان مُرَاد 📖 الْكِتَابُ: *نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ* ✍️ الْمُؤَلِّفُ: الشَّيْخُ سَعِيدُ بْنُ عَلِيِّ بْنِ وَهْفٍ الْقَحْطَانِيُّ (رَحِمَهُ اللَّهُ) --- ⏰ مَوَاعِيدُ وَنِظَامُ الدُّرُوسِ: * 📅 الأَيَّامُ: مِنْ السَّبْتِ إِلَى الْخَمِيسِ (يَوْمِيًّا مَا عَدَا الْجُمُعَةَ) * 🕒 التَّوْقِيتُ: مِنْ السَّاعَةِ 2:00 إِلَى 3:00 لَيْلًا (بِتَوْقِيتِ إِثْيُوبِيَا) * ⏱ مُدَّةُ الدَّوْرَةِ: شَهْرٌ وَاحِدٌ فَقَطْ * 📱 الْمَكَانُ: عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ --- 📌 لِلتَّسْجِيلِ وَلِلْمَزِيدِ مِنَ الْمَعْلُومَاتِ: * 📩 التَّوَاصُلُ عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ: @[ @Abushura12 ] *سَاهِمُوا فِي نَشْرِ الْخَيْرِ، فَـ"الدَّالُّ عَلَى الْخَيْرِ كَفَاعِلِهِ"* https://t.me/sobabilelmesjide/10751 https://t.me/sobabilelmesjide/10751 ------------➵➵➵➵---------------------------- 🌺 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🌺 📣 አስደሳች ዜና ለዒልም ፈላጊዎች በሙሉ!
በአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ፈቃድ፣ ለቀልብዎ ሰኪና የሚሆን የአንድ ወር ታላቅ የኦንላይን የኪታብ ኮርስ አዘጋጅተንልዎታል። ባሉበት
ቦታ ሆነው በቴሌግራም የዲን እውቀትዎን የሚያስፉበት ወርቃማ እድል! 📚 የሚቀሩ ኪታቦች እና የሚያቀሩ ኡስታዞች፦ 1️⃣ ኡስታዝ አቡል ሁበይብ 📚 ኪታብ፦አል-ፊርቀቱናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራ ✍️ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ (ረሂመሁላህ) 2️⃣ኡስታዝ አቡ ኢምራን ሙራድ 📖 ኪታብ፦ኑሩት-ተውሒድ ወዙሉማቱሽ-ሽርክ ✍️ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሰዒድ ኢብኑ አሊ ኢብኑ ወህፍ አል-ቀህጣኒ (ረሂመሁላህ) ⌚️ የቂርአቱ ፕሮግራም እና ሰዓት፦ • 🗓 የሚሰጥባቸው ቀናት፦ ከቅዳሜ እስከ ሐሙስ (ከጁሙዓ ውጭ በየቀኑ) • 🔜 ሰዓት፦ ማታ ከ2:00 – 3:00 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) • ⏱ የቆይታ ጊዜ፦ ለአንድ (1) ወር ብቻ የሚቆይ • 📱 ቦታ፦ በሶባ ቢላል መስጅድ ቴሌግራም ግሩፕ 📌 የምዝገባ ሁኔታ እና ለበለጠ መረጃ፦ • 📩 በቴሌግራም ለማነጋገር፦ @[@Abushura12 ] • ይህንን ኸይር ስራ ለሌሎች ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ! 🔤🔤🔤📎https://t.me/sobabilelmesjide/10751 🔤🔤🔤📎https://t.me/sobabilelmesjide/10751