uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

Відкрити в Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
980
Підписники
Немає даних24 години
+437 днів
+17230 днів
Архів дописів
ከቀልብ🫴🫀 ወደ ቀልብ🫴🫀 @nesihetulinisa

ለተሳተፋቹ በሙሉ ጀዛኩሙላህ አላህ ይጨምርላቹ🤌🤲

ለዛሬ ይበቃል
Anonymous voting

በመላእክት ማመን የምን ክፍል ነው?
Anonymous voting

ከሚከተሉት ውስጥ ሽርክ የሆነው የቱ ነው?
Anonymous voting

የመጀመሪያው ትልቅ ጦርነት ምን ነበር?
Anonymous voting

ዝግጁ?

ጥያቄ እና መልስ ይኑረን?
Anonymous voting

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ዛሬ ጥያቄና መልስ ይኑረን እንዴ?

🤌👉🫀 👉🫀🤌 @nesihetulinisa

"#ሰለፊዩ ጀግና" ጀግና የጀግና ልጅ ጀግና የወለደው የቢድኣን ኮተት በሱና ሚንደው የሰላም የፍትህ የፍቅር ዘማሪ ለኢስላም እምነቱ ጀግና ፊት አውራሪ ኡማውን ሰባኪ በሀቅ አሳታፊ ለተውሂድ ለሱና ከፊ
"#ሰለፊዩ ጀግና" ጀግና የጀግና ልጅ ጀግና የወለደው የቢድኣን ኮተት በሱና ሚንደው የሰላም የፍትህ የፍቅር ዘማሪ ለኢስላም እምነቱ ጀግና ፊት አውራሪ ኡማውን ሰባኪ በሀቅ አሳታፊ ለተውሂድ ለሱና ከፊት ተሰላፊ ያስተዋለው ሁሉ ከሩቅ የሚያውቀው ዲኑን ለማገልገል ባጭሩ የታጠቀው ማነው ካላችሁኝ የለተሚው ሸይኽ አብዱልሀሚድ ናቸው🙌 ግጥም ማለት ይሄ ነው🤌🤌አላህ ይጠብቃቸው። © @nesihetulinisa

{{ማሸነፍን የሚፈልግ የኾነ ሰው አሸናፊነት ለአላህ ብቻ ነው።}} [ ሱረቱ አል-ፈጢር - 10 ] ቀታዳ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ «የዚህ ትርጉሙ ማሸነፍ የሚፈልግ አላህን በመታዘዝ ያሸንፍ ማለ
{{ማሸነፍን የሚፈልግ የኾነ ሰው አሸናፊነት ለአላህ ብቻ ነው።}} [ ሱረቱ አል-ፈጢር - 10 ] ቀታዳ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ «የዚህ ትርጉሙ ማሸነፍ የሚፈልግ አላህን በመታዘዝ ያሸንፍ ማለት ነው።» 📚ተፍሲሩ አሰመዓኒይ t.me/Abdurhman_oumer/12405

ሰውን ማስደሰት የማይደረስ ግብ ነውና አላህን በማስደሰት ላይ እናተኩር አህባቢ🤝 @nesihetulinisa
ሰውን ማስደሰት የማይደረስ ግብ ነውና አላህን በማስደሰት ላይ እናተኩር አህባቢ🤝 @nesihetulinisa

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 እህቴ ችግር የአማኙ መጨረሻ አይደለም።ወደአላህ የሚያቃርበው መንገድ ሊሆን ይችላል።ዛሬ የሚ
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 እህቴ ችግር የአማኙ መጨረሻ አይደለም።ወደአላህ የሚያቃርበው መንገድ ሊሆን ይችላል።ዛሬ የሚያስለቅስሽ ነገ የሚያስተምርሽ ሊሆን ይችላል።በአላህ ላይ ተስፋ አድርጊ፣በአላህ ላይ ተመኪ፣ከእያንዳንዱ ችግር ቡሀላ ድሎት አለና 🙌 እናማ እህቴዋ አብሽሪ🤌🌸 @nesihetulinisa

ከቀልብ 🫴🫀 ወደ ቀልብ🫴🫀 @nesihetulinisa

አንዱ የፈታዋ ፕሮግራም ላይ… «ሶላት እየሰገድኩ ከፊቴ አንበሳ ቢያልፍ ሶላቴን መቀጠል አለብኝ ?» በማለት ሸይኹን ጠየቃቸው። እሳቸውም፦ «አብሽር ውዱእ ካላስፈታህ መቀጠል ትችላለህ» አሉት። ሃሃሃ

ፈገግ በሉ👇

✅✅አድሰና ትኩስ ግጥም ርእስ ....ሩህ አልባ ገዳይ (ኳስ) የተዳሰሱ ነጥቦች ✅ኳስ በመመልከት ሰአትን መግደል፣ ገንዘብን ማባከን ፣ ቤተሰብን አዛ ማድረግ እንዲሁም ፤ ኢባዳዎችን (ሶላትን) በሱ ምክኒያት ማሳለፍ እንዳለ፤ መልካም ግንኙነትን የሚያጠለሽ መሆኑን ተዳሶበታል። http://t.me/Abu_Muqbil_Poetry

ማሻአላህ ደስስ የሚል ግጥም ነው🤌

👉 የወንድሙን ነውር የሚከታተል ሰው አላህ ነውሩን ያወጣበታል ! " በወንድሙ ላይ መጥፎን ነገር ያሰራጨና የደበቀውን ያወጣ አይቡን የተከታተለ (ሰው) ቅጣቱ አላህ አይቡን ተከታትሎ ሊያወጣበትና በቤ
👉 የወንድሙን ነውር የሚከታተል ሰው አላህ ነውሩን ያወጣበታል ! " በወንድሙ ላይ መጥፎን ነገር ያሰራጨና የደበቀውን ያወጣ አይቡን የተከታተለ (ሰው) ቅጣቱ አላህ አይቡን ተከታትሎ ሊያወጣበትና በቤቱ ውስጥ ( ተደብቆ የሰራው) ቢሆን እንኳን ሊያጋልጠው ነው " ። http://t.me/bahruteka