የአኺራ ተጓዦች☁️
Open in Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
980
Subscribers
No data24 hours
+437 days
+17230 days
Posts Archive
981
"#ሰለፊዩ ጀግና"
ጀግና የጀግና ልጅ ጀግና የወለደው
የቢድኣን ኮተት በሱና ሚንደው
የሰላም የፍትህ የፍቅር ዘማሪ
ለኢስላም እምነቱ ጀግና ፊት አውራሪ
ኡማውን ሰባኪ በሀቅ አሳታፊ
ለተውሂድ ለሱና ከፊት ተሰላፊ
ያስተዋለው ሁሉ ከሩቅ የሚያውቀው
ዲኑን ለማገልገል ባጭሩ የታጠቀው
ማነው ካላችሁኝ
የለተሚው ሸይኽ አብዱልሀሚድ ናቸው🙌
ግጥም ማለት ይሄ ነው🤌🤌አላህ ይጠብቃቸው።
©
@nesihetulinisa
981
Repost from « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር
{{ማሸነፍን የሚፈልግ የኾነ ሰው አሸናፊነት ለአላህ ብቻ ነው።}}
[ ሱረቱ አል-ፈጢር - 10 ]
ቀታዳ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ «የዚህ ትርጉሙ
ማሸነፍ የሚፈልግ አላህን በመታዘዝ ያሸንፍ ማለት ነው።»
📚ተፍሲሩ አሰመዓኒይ
t.me/Abdurhman_oumer/12405
981
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
🌕صباح الخير 🌕
እህቴ ችግር የአማኙ መጨረሻ አይደለም።ወደአላህ የሚያቃርበው መንገድ ሊሆን ይችላል።ዛሬ የሚያስለቅስሽ ነገ የሚያስተምርሽ ሊሆን ይችላል።በአላህ ላይ ተስፋ አድርጊ፣በአላህ ላይ ተመኪ፣ከእያንዳንዱ ችግር ቡሀላ ድሎት አለና 🙌
እናማ እህቴዋ አብሽሪ🤌🌸
@nesihetulinisa
981
አንዱ የፈታዋ ፕሮግራም ላይ…
«ሶላት እየሰገድኩ ከፊቴ አንበሳ ቢያልፍ ሶላቴን መቀጠል አለብኝ ?» በማለት ሸይኹን ጠየቃቸው። እሳቸውም፦
«አብሽር ውዱእ ካላስፈታህ መቀጠል ትችላለህ» አሉት።
ሃሃሃ
981
Repost from አቡ ሙቅቢል ኢስላማዊ ግጥሞች 🌦
✅✅አድሰና ትኩስ ግጥም
ርእስ ....ሩህ አልባ ገዳይ (ኳስ)
የተዳሰሱ ነጥቦች
✅ኳስ በመመልከት ሰአትን መግደል፣
ገንዘብን ማባከን ፣ ቤተሰብን አዛ ማድረግ
እንዲሁም ፤ ኢባዳዎችን (ሶላትን) በሱ ምክኒያት ማሳለፍ እንዳለ፤ መልካም ግንኙነትን የሚያጠለሽ መሆኑን ተዳሶበታል።
http://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
981
Repost from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
👉 የወንድሙን ነውር የሚከታተል ሰው አላህ ነውሩን ያወጣበታል !
" በወንድሙ ላይ መጥፎን ነገር ያሰራጨና የደበቀውን ያወጣ አይቡን የተከታተለ (ሰው) ቅጣቱ አላህ አይቡን ተከታትሎ ሊያወጣበትና በቤቱ ውስጥ ( ተደብቆ የሰራው) ቢሆን እንኳን ሊያጋልጠው ነው " ።
http://t.me/bahruteka
