uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

Відкрити в Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
980
Підписники
Немає даних24 години
+437 днів
+17230 днів
Архів дописів
ሀዘንሽን ለሁሉም ሰው አታሳዪ…………………አላህ ግን የማትነግሪውን እንኳ ይሰማል።እህቴ ህመምሽን ዋጥ አድርጊና ወደ አላህ ተቃረቢ።🤲 ደግሞ አብሽሪ ይህም ጊዜ ያልፋል እሺ🤌🌸 @nesihetulini
ሀዘንሽን ለሁሉም ሰው አታሳዪ…………………አላህ ግን የማትነግሪውን እንኳ ይሰማል።እህቴ ህመምሽን ዋጥ አድርጊና ወደ አላህ ተቃረቢ።🤲 ደግሞ አብሽሪ ይህም ጊዜ ያልፋል እሺ🤌🌸 @nesihetulinisa

እየሰማሽ ነዉ ዉዷ....!!
እንዳትሸወጂ ብልጥሁኚ አደራ ፤ ፍቅረን አይገለፀዉም የቃላት ድረደራ ፤ ያንቺ ያልሆነን ሰዉ ፍፁም አትዉደጂ፤ በሀሳብ መንምነሽ ከንቱም እንዳትቀሪ ፤ ከኔ አያልፍም ብለሽ ምኑንም ሳታዉቂ ፤ የቃሎቹ ማማር ጠልፎሽ እንዳትወረቂ ፤ ዴግሜ ልንገረሽ እህቴ ሆይ ንቂ፤ ከንዲህ ያለ ነገረ በጭራሽ እራቂ ፤ በሁሉም ነገር ላይ አትጨናነቂ ፤ አላህ ባለግዜ ይሆናል እወቂ፤ ያንን ቀን በተስፋ ከጌታሽ ጠብቂ ፤ •━════✿🍃🌺🍃✿════━• https://t.me/menhaj_Aselefiya

photo content

🚫  ፈተናን እንዴት ድል ማድረግ እችላለሁ ?     ወንድሜ ሆይ ማወቅ ያለብህ ፈተናን የሸሸኸው ቀን ድል ያደረገህ መሆኑን ነው ። ፈተናን ድል ማድረግ የምትችለው ስትጋፈጠው እንጂ ስትሸሸው አይደለም ። ለዚህ ደግሞ በትእግስትና በፅናት ታገዝ ! ወደ ጌታህም ምህረት በመጠየቅ ተመለስ በአላህ ፈቃድ በፈተና ላይ ድል ትቀዳጃለህ !። http://t.me/bahruteka

ከሼይኽ ሐሰን ገላው ሀፊዘሁላህ ወርቃማ ንግግሮች ውስጥ ዲን በመሰለኝና በደሣለኝ የሚገነባ አይደለም ምንኛ አማረች ንግግሯ ላስተዋላት ሰው ዲን ማለት አንተ ደስ ሲልህ ብቻ ምትሰራው ሳይሆን ለእያንዳን
ከሼይኽ ሐሰን ገላው ሀፊዘሁላህ ወርቃማ ንግግሮች ውስጥ ዲን በመሰለኝና በደሣለኝ የሚገነባ አይደለም ምንኛ አማረች ንግግሯ ላስተዋላት ሰው ዲን ማለት አንተ ደስ ሲልህ ብቻ ምትሰራው ሳይሆን ለእያንዳንዱ ለህይወትህ ጉዞ ስንቅ ነው ዲን ማለት አንተ ስለመሰለህ ብቻ ትክክል ነው/ ውሸት ነው ብለህ ምታውጀው ሳይሆን ቁርዓኑና ሀዲሱ በሶሀቦች አረዳድ ነው ሚወሰነው

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 እህቴ ዲናዊ ትምህርት የልብሽ ብርሀን ነው።ውበት ይጠፋል ገንዘብም ያልቃል ነገር ግን ኢልም
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 እህቴ ዲናዊ ትምህርት የልብሽ ብርሀን ነው።ውበት ይጠፋል ገንዘብም ያልቃል ነገር ግን ኢልምሽ(እውቀትሽ) ካንቺ ጋር ይቆያል።ቁርአንን ተማሪ፣አቂዳሽን አስተካኪ፣ሶላትሽን ጠብቂ፣ሂጃብሽን በታዘዝሽው መሰረት ልበሺ፣አላህንም ፍሪ። @nesihetulinisa

ከቀልብ🫴🫀 ወደ ቀልብ🫴🫀 @nesihetulinisa

አራዳ እኔ ነኝ በይ! — የአራዳነት ቀመር ከሆነ ብልሽት ፋራ ነኝ ገበያቸው ልክ እንዳልኩሽ ትላንት ለመልካም ከሆነ መባል አራዳነት አራዳ እኔ ነኝ በይ ንገሪያቸው እውነት! ሳያቅራሩ በፊት ሳይነድፍሽ
አራዳ እኔ ነኝ በይ! — የአራዳነት ቀመር ከሆነ ብልሽት ፋራ ነኝ ገበያቸው ልክ እንዳልኩሽ ትላንት ለመልካም ከሆነ መባል አራዳነት አራዳ እኔ ነኝ በይ ንገሪያቸው እውነት! ሳያቅራሩ በፊት ሳይነድፍሽ ወሬያቸው ራቁኝ በይና እንዲህ ጠይቂያቸው ዘር ትውልድ አበላሽ አክሳሪ ሀገር ሠው አደገኛ ህመም ዝሙት የሚባለው ሰበብ ሆኘ ሳለ ለመምጫው ለመጥፊያው ሆኘ ሳለ ምችል ላባብስ ላበርደው ትሉኛላችሁ ወይ ግቢና አባ-ብሽው ከፋ-ሳ ምክራችሁ ይሄ እንደት ነው ምነው!? ከዝንቦች እርቀሽ ከጥፋት ከወንጀል የቤት ንግስት ሆነሽ መታዘዝ ለአንድ ባል አላህ ለሚወደው መታደል ለሀላል ከዚህ እርድና ጋር እኩል የት ይገኛል!? ሙሉ እምነት ይኑርሽ ተማመኝ በራስሽ አራዳ እኔ ነኝ በይ እወቂው በልብሽ የቂንን አጥብቂ ሳይሻከክ ውስጥሽ ያሉትንም ቢሉሽ ሀሳብ እንዳይገባሽ ቀላልም አይደለ ይህ የያሽው በእጅሽ ከሰባት ሰማያት ጀሊሉ የሰጠሽ በሁለቱም ሀገር በዱንያም ባኸይራሽ ውብ ውድ ያደርግልሻል ኩሪበት በዲንሽ! ያወሩትን ያውሩ መች ቁጥር ይገባል ኋላቀር የቱ እንደሁ ውሉ ጠፍቷቸዋል አራዳ እኔ ነኝ በይ የነቃሁ ነኝ በሳል ፋሽን የማይሽረው ውብ ህግ ምከተል! ደግሞ ንቂባቸው ኋላ ቀር ካሉሽ፣ ግብ አላማ አላቸው ሊያደርጉ ያካሉሽ፤! ዳር እስከዳር ያሉት ጠላቶች ሁላቸው፣ ታርጌት ኢላማቸው ከሁሉ አስበልጠው፣ ኢማኗን አቅጭጨው ሴትን ማራቆት ነው፤ ዘላን ፈታኝ ማድረግ እፍረት አሳጥተው፣ ዝሙትን አስፋፍተው እንዲረጭ ፊትናው፣ አላህ እንዲታመፅ እንዲጣስ ክልከላው! አየሽ አይደለም ወይ እየውልሽ እህት ከዚህ ሁሉ ትግል ያንቺ ሚና አለበት ጂሃዲሽ ትልቅ ነው ስትፀኒ በምነት ክብር ቡሽራ ላንቺነው ውዲቷ ኒቃቢስት፣ የት ላግኝ ልፈልግ ላንቺ እሚሆን ቃላት፣ ከአንቺ የበለጠ የት ላምጣ አራዳ ሴት!?

"ገራሚ ምርጥ ትውልድ..." አቡ ዳውድ አል-ሐፈሪይ እንዲህ አለ፦ ❝ወደ ኩርዝ ኢብን ወበረህ ዘንድ ገባሁ፤ በዚህ ጊዜ ሲያለቅስ አገኘሁት። እኔም፦ ‘ምንድን ነው የሚያስለቅስህ?’ ብዬ ጠየቅኩት።❞ እርሱም እንዲህ ሲል መለሰ፦ ❝በሬ ተዘግቷል...ትናንት ማታ የዕለት ተዕለት የቁርኣን ንባብ ክፍሌን እንዳላነብ ተከለከልኩ። ይህ ሊሆን የቻለው ከፈጸምኩት ወንጀል በስተቀር በሌላ ምክንያት አይደለም!❞
📚ሒልየቱል አውሊያእ (5/80]
https://t.me/semirEnglish

🤌🫵🎧 @nesihetulinisa

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 ቤተሰብ ያለንን ሁሉ የሰጠን ጌታችን አላህ ነው።ሀብት፣ጤና፣እምነት፣ምግብ፣መተንፈስ እንኳን
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 ቤተሰብ ያለንን ሁሉ የሰጠን ጌታችን አላህ ነው።ሀብት፣ጤና፣እምነት፣ምግብ፣መተንፈስ እንኳን ከሱ ነው።ስለዚህ በችግርም ሆነ በደስታ ጊዜ ወደ እርሱ እንመለስ።ሰላታችንን እንጠብቅ፣ቁርኣን እንቅራ፣ዚክር እናብዛ፣ከወንጀላችን ተመልሰን ተውባ እናድርግ አላህ ከሚወዳቸው ባሮቹ ያድርገን🤲 @nesihetulinisa

20 👍 ይድረስና 10 ጥያቄ እጨምራለው🙌

ልጨምር እንዴ?

ረሱል ﷺ የተወለዱት በየትኛው ወር ነው?
Anonymous voting

ረሱልﷺ በስንት አመታቸው ይህቺን ዱንያ ተሰናበቱ?
Anonymous voting

የመጀመሪያው ወህይ የወረደው የት ነው?
Anonymous voting

ረሱሉናﷺ ነብይነትን የተቀበሉት በስንት አመታቸው ነው?
Anonymous voting

ሀያ ተሳተፉ

ረሱሉና ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም የት ተወለዱ?

እእ ጥያቄ ይጀመር?