cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

Більше
Рекламні дописи
12 480
Підписники
+424 години
-117 днів
-8030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የተከበራችሁ እህት ወንድሞች እናት አባቶች መላው ሙስሊም ሰለፍዮች አልሐምዱሊላህ ( የምስጋና አይነቶች ሁሉ ለአላህ የተገባው ነው። ) “የሰለፍያ እውነታ!” መጽሐፍ አረብ ኢምሬት በሀገረ ዱባይ ገብቷል። በመሆኑም በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ትችላላችሁ። ቻርጃ 0559947371 00251991438034 ቻርጃ +971543818063 አለ አይን 971557215019 ዱባይ +971521648502 የቴሌግራም ቻናል t.me/Abdurhman_oumer/8311
Показати все...
ደጋግመን እንስማው ትልቅ ምክር ነው https://t.me/abuabdurahmen
Показати все...
sh-mohammad-bin-hadi-m12012018_001.mp35.03 MB
ሞት በዛው መቅረትሳይመጣ በድንገትቆሞ መጠባበቅ ፥ ይሻል መዘጋጀት!! وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ ❝ እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡ ❞ [ ሱረቱ አል-ሒጅር - 99 ] وَأَنفِقُوا مِن مَّا رَزَقْنَاكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَ أَحَدَكُمُ الْمَوْتُ فَيَقُولَ رَبِّ لَوْلَا أَخَّرْتَنِي إِلَىٰ أَجَلٍ قَرِيبٍ فَأَصَّدَّقَ وَأَكُن مِّنَ الصَّالِحِينَ ❝ አንዳችሁንም ሞት ሳይመጣውና ጌታዬ ሆይ! እንድመጸውትና ከደጋጐቹም ሰዎች እንድኾን ወደ ጥቂት ጊዜ ብታቆየኝ ኖሮ እመኛለሁ ከማለቱ በፊት ከሰጠናችሁ ሲሳይ ለግሱ፡፡ ❞ [ ሱረቱ አል-ሙናፊቁን - 10 ] ۞ قُلْ يَتَوَفَّاكُم مَّلَكُ الْمَوْتِ الَّذِي وُكِّلَ بِكُمْ ثُمَّ إِلَىٰ رَبِّكُمْ تُرْجَعُونَ ❝ በእናንተ የተወከለው መልአከ ሞት ይገድላችኋል፡፡ ከዚያም ወደ ጌታችሁ ትመለሳላችሁ» በላቸው፡፡ ❞ [ ሱረቱ አል-ሰጅዳህ፣ - 11 ] كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ ❝ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ከዚያም ወደኛ ትመለሳላችሁ፡፡ ❞ [ ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 57 ] قُلْ إِنَّ الْمَوْتَ الَّذِي تَفِرُّونَ مِنْهُ فَإِنَّهُ مُلَاقِيكُمْ ۖ ثُمَّ تُرَدُّونَ إِلَىٰ عَالِمِ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ فَيُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ ❝ ያ ከእርሱ የምትሸሹት ሞት እርሱ በእርግጥ አግኛችሁ ነው፡፡ ከዚያም ሩቁንና ቅርቡን ዐዋቂ ወደ ኾነው ጌታ ትመለሳላችሁ፡፡ ትሠሩትም የነበራችሁትን ሁሉ ይነግራችኋል» በላቸው፡፡ ❞ [ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 8 ] وَجَاءَتْ سَكْرَةُ الْمَوْتِ بِالْحَقِّ ۖ ذَٰلِكَ مَا كُنتَ مِنْهُ تَحِيدُ ❝ የሞትም መከራ እውነቱን ነገር ታመጣለች፡፡ (ሰው ሆይ)፡- «ይህ ያ ከርሱ ትሸሸው የነበርከው ነው» (ይባላል)፡፡ ❞ [ ሱረቱ ቃፍ - 19 ] حَتَّىٰ إِذَا جَاءَ أَحَدَهُمُ الْمَوْتُ قَالَ رَبِّ ارْجِعُونِ ❝ አንዳቸውንም ሞት በመጣበት ጊዜ እንዲህ ይላል «ጌታዬ ሆይ! (ወደ ምድረ ዓለም) መልሱኝ፡፡ ❞ [ ሱረቱ አል-ሙእሚኑን - 99 ] https://t.me/Abdurhman_oumer
Показати все...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

❝ የሠው ለጅ ሆይ አላህ የሠው ልጅ አድርጎ ሲፈጥርህ የተከበረ አድርጎሃል። ምንም ያህል ድክመት ጥፋት ቢኖርብህ በህይወት እስካለህ ድረስ ለመስተካከል ወደ አላህ ለመመለስ እንዲትተጋ እንጅ ራስህን የተዋረደ አድርገህ ተስፋ ቢስ እንዲኮን የሚያዝ ዲን ( ሀይማኖት ) የለህም። ❞
Показати все...
በውስጥህ የሚመላለስ ማንኛውንም የቸገረህ ነገር ሸይኽ ዑሰይሚን አንጀት አርስ መፍትሔ ይሰጡታል። قال تعالى : { ۞ أَتَأۡمُرُونَ ٱلنَّاسَ بِٱلۡبِرِّ وَتَنسَوۡنَ أَنفُسَكُمۡ } البقرة 44 አላህ እንዲህ ብሏል፦ « እናንተ መጽሐፉን የምታነቡ ሆናችሁ ሰዎችን በበጎ ሥራ ታዛላችሁን? ነፍሶቻችሁንም ትረሳላችሁን? አል በቀራ - 44 ✅ يقول الشيخ ابن العثيمين في تفسير لهذه الآية ▫️ أينا الذي لم يسلم من المنكر! لو قلنا: لا ينهى عن المنكر إلا من لم يأت منكراً لم يَنهَ أحد عن منكر؛ ولو قلنا: لا يأمر أحد بمعروف إلا من أتى المعروف لم يأمر أحد بمعروف؛ ሸይኽ ዑሰይሚን (ረሒመሁላህ) ይሄን አንቀፅ ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ፦ ❝ ማንኛችን ነው ከመጥፎ ነገር ሙሉ በሙሉ ንፁህ የሚሆነው?? - በመጥፎ ነገር ምንም ተሳስቶ የማያውቅ ካልሆነ ከመጥፎ ነገር መከልከል የለበትም ከተባለ አንድም ከመጥፎ የሚከለክል አይኖርም። - መልካምን ሁሉ የሰራ ብቻ ነው በመልካም የሚያዘው ካልን በመልካም የሚያዝ አይኖርም። ولهذا نقول: مُرْ بالمعروف، وجاهد نفسك على فعله، وانْهَ عن المنكر، وجاهد نفسك على تركه.. انتهى ስለዚህም ፦ በመልካም እዘዝ እሱን በመስራት ነፍስህን ታገል። ከመጥፎ ከልክል እሱን በመተው ነፍስህን ታገል። እንላለን! ይላሉ። 📚المصدر : تفسير سورة البقرة الشريط السادس الوجه الثاني / الدقيقة 17:47 للشيخ محمد صالح العثيمين - رحمه الله】 http://t.me/Abdurhman_oumer
Показати все...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

በጠላቶች የመጠቃታችን ሚስጥር!! قال الشيخ العلامة الدكتور ربـيـــع بـن هـــادي الـمـــدخـلـــي -حفظه الله تعالى ورعاه-: « قال السلف وكثير منهم : إن أهل البدع أضر على الإسلام من الأعداء الخارجين، لماذا؟ لأن هذا يخرب من الداخل، وبعد ذلك يفتح الباب للعدو يقول له: ادخل! ». 📚 المجموع الرائق (ص 39). አላህ ይጠብቃቸው ሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሀዲይ አል መድኸሊ የሚከተለውን ብለዋል፦ ❝ ደጋግ ቀደምቶች ከነሱ ብዙዎቻቸው እንዲህ ብለዋል የቢድዓ ባለቤቶች ከውጭ ጥላቶች ይበልጥ በኢስላም ላይ ጉዳት ያደርሳሉ። ለምን? ምክንያቱም ይሄ (ሙብተዲዑ) ከውስጥ ያበላሻል ከዛ በኋላ ለጥላት በር ይከፍትና ግባ ይለዋል። ❞ (📚አል መጅሙዑ አር-ራኢቅ: 39) http://t.me/Abdurhman_oumer
Показати все...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

Repost from N/a
لَقَدْ جِئْنَاكُم بِالْحَقِّ وَلَـٰكِنَّ أَكْثَرَكُمْ لِلْحَقِّ كَارِهُونَ « እውነተኛውን መንገድ በእርግጥ አመጣንላችሁ፡፡ ግን አብዛኞቻችሁ እውነቱን ጠይዎች ናችሁ፡፡ » [ ሱረቱ አል-ዙኽሩፍ - 78 ] t.me/Al_hake
Показати все...
“አል_ሐቅ!” = « .الحق »

لِيُحِقَّ الْحَقَّ وَيُبْطِلَ الْبَاطِلَ وَلَوْ كَرِهَ الْمُجْرِمُونَ በአላህ ፈቃድ ስለ እውነት ብቻ የምንሰማበት ቻናል ነው። t.me/Al_hake

قال الشيخ صالح بن عبدالعزيز آل الشيخ: "الرد على المبتدعة هذا ظاهر في حال أئمة الإسلام... ولم يشغلوا أنفسهم بالرد على اليهود والنصارى وسائر ملل أهل الكفر؛ وذلك لأن شر المبتدع قد لا يظهر لكثير من أهل الإسلام، ولا يؤمَن على أهل الإسلام، أما الكافر الأصلي من اليهود والنصارى، فشره وضرره بيِّن واضح لكل مسلم".   ولهذا لا يحسن أن ينسب إلى أهل السنة والجماعة أنهم مفرطون في الرد على اليهود والنصارى، ومنشغلون بالرد على أهل الإسلام، كما قال بعض العقلانيين من المعتزلة وغيرهم: إن أهل السنة انشغلوا بالرد على أهل الإسلام وتركوا الرد على الكفار... هذا سببه هو ما سبق بيانه من أن شر البدع أعظم؛ لأن هؤلاء يدخلون على المسلمين باسم الإسلام، وأما اليهود والنصارى ففي القلب منهم نفرة.   وليس معنى هذا ذلك أن المؤمنين من أهل السنة لا ينشغلون بالرد على اليهود والنصارى... فالرد على كل معادٍ للإسلام من الكفار الأصليين ومن أهل البدع متعين وفرض... وكلٌّ منا يرد في مجاله؛ منا من يرد على اليهود والنصارى، ومنا من يرد على المبتدعة، ونحن جميعًا نكون حامين لبيضة الإسلام من تلبيسات الملبسين، ومن بدع المبتدعين، وشرك المشركين، وضلالات الكفار". 📚 شرح لمعة الاعتقاد : 156-157] وقال ابن تيمية رحمه الله : إذ تطهير سبيل الله ودينه ومنهاجه وشرعته ودفع بغي هؤلاء وعدوانهم على ذلك واجب على الكفاية باتفاق المسلمين ، ولولا من يقيمه الله لدفع ضرر هؤلاء لفسد الدين ، وكان فساده أعظم من فساد استيلاء العدو من أهل الحرب ؛ فإن هؤلاء إذا استولوا لم يفسدوا القلوب وما فيها من الدين إلا تبعا ، وأما أولئك فهم يفسدون القلوب ابتداء ، وقد قال النبي : (( إن الله لا ينظر إلى صوركم وأموالكم ، وإنما ينظر إلى قلوبكم وأعمالكم)) 📚 مجموع فتاوىٰ شيخ الإسلام‏» (28/321).
Показати все...
قال الشيخ صالح بن عبدالعزيز آل الشيخ: "الرد على المبتدعة هذا ظاهر في حال أئمة الإسلام... ولم يشغلوا أنفسهم بالرد على اليهود والنصارى وسائر ملل أهل الكفر؛ وذلك لأن شر المبتدع قد لا يظهر لكثير من أهل الإسلام، ولا يؤمَن على أهل الإسلام، أما الكافر الأصلي من اليهود والنصارى، فشره وضرره بيِّن واضح لكل مسلم".   ولهذا لا يحسن أن ينسب إلى أهل السنة والجماعة أنهم مفرطون في الرد على اليهود والنصارى، ومنشغلون بالرد على أهل الإسلام، كما قال بعض العقلانيين من المعتزلة وغيرهم: إن أهل السنة انشغلوا بالرد على أهل الإسلام وتركوا الرد على الكفار... هذا سببه هو ما سبق بيانه من أن شر البدع أعظم؛ لأن هؤلاء يدخلون على المسلمين باسم الإسلام، وأما اليهود والنصارى ففي القلب منهم نفرة.   وليس معنى هذا ذلك أن المؤمنين من أهل السنة لا ينشغلون بالرد على اليهود والنصارى... فالرد على كل معادٍ للإسلام من الكفار الأصليين ومن أهل البدع متعين وفرض... وكلٌّ منا يرد في مجاله؛ منا من يرد على اليهود والنصارى، ومنا من يرد على المبتدعة، ونحن جميعًا نكون حامين لبيضة الإسلام من تلبيسات الملبسين، ومن بدع المبتدعين، وشرك المشركين، وضلالات الكفار". 📚 شرح لمعة الاعتقاد : 156-157]
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.