cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka

Більше
Рекламні дописи
26 460
Підписники
-124 години
+717 днів
+44730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ካሚል ሸምሱ፣ ኢልያስ አህመድ እና ሳዳት ከማል ============> ↪️ ❝ ተመዩዕ ዳር የሌለው ባህር ነው ! ❞ ↩️ ❞ التمييع بحر لا ساحل له! ❝ ♻️ የተመይዕ ቢድዓ ልክ ዳር እንደሌለው ባህር ነው ከገባህበት በኋላ ለመውጣት ብትሞክር አትችልም ምክንያቱም ባህሩ ዳርቻ የለውምና። ወደ ተመዩዕ Ideology የተነከሩ ሰዎች በቆዩ ቁጥር ባህሩን ያንቦጫርቃሉንጂ አይሻሻሉም። ➲ ከታች በቅደም ተከተል የምንጠቅሳቸው ሰዎች በተለዬ እርከን የሚገኙና የተለያዩ ስህተቶችን የሚፈፅሙ ናቸው። እንመልከት፦ ❶ኛ 🎙 ካሚል ሸምሱ፦ ➲ ❝ሱፊይ ሰለፍይ የሚለው በእስልምና አስተምህሮት ጥንት ያልነበረ አሁን የመጣ ቢሆንም ሱፍይ ነን ከሚለው ቡድንም በፊደራልም በአድስ አበባም በተለያዩ ክልል መጅሊሶችም የተካተቱበት የተወከሉበትም ተጨባጭ ነው ያለው።❞ ➘➴➘ ማዳመጥ ይችላሉ https://t.me/AbuImranAselefy/7523 ✅ መልስ፦ እጅግ በጣም ሰቅጣጭ ሀሳብ ነው። እንደት ሰው «...ሰለፍይ የሚለው በእስልምና አስተምህሮት ጥንት ያልነበረ አሁን የመጣ ቢሆንም...» ብሎ በድፍረት ይናገራል!? በእርግጥ ኢኽዋንዮች ምንም ለማለት የማይጨንቃቸው በተለያዩ አጋጣሚዎች የሻቸውን የሚናገሩ ሸይኽ እንዳሻዎች መሆናቸውን በደንብ እናውቃለን። ቢሆንም ግን እንዲህ አይነት ግልፅ ጥፋት እንግዳ ሊሆን ይችላል። ካሚል ሸምሱ ሰለፍይ ስለሚለው ፅንፀ-ሀሳብ ምንም አይነት ግንዛቤ እንደሌለው መገንዘብ ይቻላል። ለመሆኑ ሰለፍይ ማለት የሰለፎች (የደጋግ ቀደምቶች) ተከታይ አይደለምን!? ሰሃቦችን እና እነሱን በመልካም የተከተሉትን መከተል አይደለምን!? ነውንጂ ወሏህ وَالسَّابِقُونَ الْأَوَّلُونَ مِنَ الْمُهَاجِرِينَ وَالْأَنصَارِ وَالَّذِينَ اتَّبَعُوهُم بِإِحْسَانٍ رَّضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ وَأَعَدَّ لَهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي تَحْتَهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ۚ ذَٰلِكَ الْفَوْزُ الْعَظِيمُ ከስደተኞቹና ከረዳቶቹም ሲኾኑ የመጀመሪያዎቹ ቀዳሚዎች እነዚያም በበጎ ሥራ የተከተሏቸው አላህ ከእነሱ ወዷል ከእርሱም ወደዋል፡፡ በሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘለዓለም ነዋሪዎች ሲኾኑ ለእነርሱ አዘጋጅቶላቸዋል፡፡ ይህ ታላቅ ዕድል ነው፡፡   [ሱረቱ አል-ተውባህ - 100] ♻️ ሰለፍያን መጤ ማለት ከባድ አደጋ እንደሆነ ብንገነዘብ ኖሮ ምን ያክል በጨነቀን ነበር። ለማንኛውም ይህ ለሱና ሰዎች ግልፅ ስለሆነ መደጋገም አልፈልግም። ካሚል ቀጥሎ እንዲህ ይላል፦ ➲ ❝አሁን ያለው መጅሊስ መውሊድን ኮሚቴ አዋቅሮለት በጀት በጅቶለት መውሊድ እንዲከበር እያደረገ ያለ መጅሊስ ነው።❞ ✅ መልስ፦ አዎ እንዲህ ሰዎች ማንነቱን እንዲገነዘቡ በዚህ መልኩ መናገሩ ጥሩ ነው። ለመውሊድ ይሄን ያክል ቦታ ከሰጡ የታለ ቢድዓን መቃወም እ? መጅሊሱን አስተካክለናል የሚሉት ሰወችስ ምን እየሰሩ ነው!? ❷ኛ 🎙 ኢልያስ አህመድ፦ ➲ ❝ይህ (መጅሊስ) የተለያዩ አመለካከት ያሏቸው ከተለያዩ background የመጡ ስብስቦች በአንድ ... የሚመሰርቱት ህብረት ነው❞ ✅ ማዝገንዘቢያ፦ ኢልያስ እንዳለው መጅሊስ የተለያዩ ሰዎች ስብስብ ነው። በህብረቱ ድብን ያሉ ከባባድ ልዩነቶች ያሏቸው አካላት የተጠራቀሙበት ነው። በዚህ መጅሊስ የተለያዩ የቢድዓ ባለቤቶች ተከማችተዋል። ከንግግሩ እንደምንገነዘበው እነዚህ የቢድዓ ሰዎች በጋራ እየሰሩ ነው። ታዲያ የሱና ሰው ነኝ የሚል አካል እንደት ከነዚህ አጥፊዎች ጋር በጋር ለአመታት ይቀጥላል!? የባሰው ደግሞ ከነዚህ የጥፋት አካላት ጋር በመሆን የሀቅ ሰዎችን መዋጋት ነው። 🎞 ቀጥሎም የሚከለክለውን መልዕክት ያዘለ ንግግር ያስተላልፋል፦ ➲ ❝ሌሎችን የምንገፋ ከሆነ ለሌሎች እውቅና የማንሰጥ ከሆነ....❞ ✅ ጉድኮ ነው! አሉ በኢልያስ ሙግት ከሆነ ሌሎች መገፋት የለባቸውም እውቅና መሰጠት አለበት ማለት ነው። አይይይ ሰው አውቆ ያላወቁትን ያህል ሲያጠፋ ይሰቀጥጣል። እርግጥ ነው ሰዎች ከንግግሩ የሚረዱት በዚህ መልኩ የተናገረው ለሆነ አላማ ሲባል ነው በማለት ነው። አላማውም መጅሊስ ገብቶ አንዳንድ ጥቅሞችን ማስገኘት ነው በማለት ይሞግታሉ! ⁉️ የኛ ጥያቄ የታለ ጥቅሙ? ⁉️ ለመውሊድ ከተበጀተ ሰለፍያ ልክ እንደሱፍያ መጤ ከተደረገ የታለ ጥቅሙ!? ⁉️ የሚገኘው ጥቅም በግልፅ የሚታየው መች ነው!? ⁉️ የአሁኑ መጅሊስ ከድሮው በምን ይለያል!? እንደውም እነ ኡመር ገነቴ ሰለፍይ ነኝ ያላለ ይከፍራል አሉንጅ ሰለፍያህ መጤ ነው አላሉም። ትክክለኛውን ሱና የፈለገ ይፁምንጅ እየበላ እየጠጣ መውሊድ ማክበር የለበትም ነው ያሉት! የነኢልያስ ካሚሎች ግን ለመውሊድ አብይ ኮሚቴና ከመጅሊሱ በጀት አውጥተው ይደግሱና በድፍረት ተግባራቸውን ይነግሩናል። የታለ የድሮውና የአሁኑ መጅሊስ ልዩነት!??? ❸ኛ 🎙 ሳዳት ከማል፦ ➲ ❝የመጅሊሱ ሰዎች ከእኛ በእድሜ የጠገቡ ናቸው❞ ✅ መልስ፦ ሳዳት ከማል ከተመዩዕ በሽታ በፊት የመጅሊስ ሰዎችን ጥፋቶች እየለቃቀመ ማስተካከያ ያደርግ ነበር። ያኔ ጥፋታቸውንጅ እድሚያቸው አልታየውም ነበር። በጥፋታቸው ሙስሊሙን የሚጎዱ እንጂ ጥቅማቸው አልተገለፀለትም ነበር። ምክንያቱም ያኔ በሹብሃ ሳይበከል በንፁህ አስተሳሰብ ላይ ነበር። ሰው ካጠፋ ትልቅ ነው ጠቃሚ ነው ወዘተ እየተባለ ጥፋቱ አይሸፍንም። መነገር ባለበት ልክ መነገር አለበት። ግን ሳዳት ዳርቻ ወደሌለው የተመዩዕ ባህር ከሰመጠ በኋላ ሀሳቡን ቀየረ። እንዲህም ይላል፦ ➲ ❝እንዳንተ ልጅ አይደሉም ጅል አይደሉም፤ ልጅና ጅል ቶሎ አይበስልም❞ ✅ መልስ፦ በዚህ ንግግሩ ምክንያት አንድ ድምፅ ትዝ አለኝ። ዶክተር ጀይላን በአንድ ወቅት ስለነሳዳትና መሰሎቹ እንዲህ ብሎ ነበር «ተዋቸው ልጅ ስለሆኑ ነው ይመለሳሉ ታገሱ» በማለት እስኪበስሉ ጠብቁ ብሎ ነበር እናም ዛሬ ሳዳት በስለናል እያለ መሆኑ ነው። አይ ጨዋታ ጉድ! ➲ ❝ስትሸብት መብት እያለህ እንደሌለህ ሆነህ መንግስት ቤት ሆነህ ትለምናለህ። ፈሪነት ግን አይደለም።❞ ✅ መልስ፦ ስንትና ስንት ሰዎች ሸብተው ሀይማኖታችንን ለመበረዝ ጥረት ያደርጋሉ። ተፈላጊው ነገር በትክክለኛው መንገድ መሆን እንጂ መሸበት አይደለም። ሳጠቃልል ♻️ እነዚህ ሰዎች ተሳስረው እየተጓዙ ነው። ከመንጫጫታችሁ በፊት ነገሮችን ለአላህ ብላችሁ ለማስተዋል ሞክሩ! እነ ኢልያስም ሆነ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ እነሳዳትም በኢክዋኖች ላይ ደራርበው ተኝተዋል። ይህ የሚካድ አይደለም። በዚህ አመት ብቻ የሀገራችን ኢኽዋኖች ስንቱን ቀባጠሩት ማነው ትንፍሽ ያለው!? የሳዳት ወዳጆች ረድ የምትመስል ነገር ካገኙ ይሄው ረድ አደረገ ይሄው ዝም አላለም በማለት ይንጫጫሉ። ይህ የሚያሳየው ረዱ ብርቅ ሆኖባቸዋል። በቃ እንደበፊቱ አይደለም። ወደድክም/ሽም ጠላህም/ሽም 📝 ➷➘➴ https://t.me/AbuImranAselefy
Показати все...
Abu Imran Muhammed Mekonn

ካሚል ሸምሱ፣ ኢልያስ አህመድ እና ሳዳት ከማል ============> 🎙 ካሚል ሸምሱ፦ ➲ ❝ሱፊ ነን የሚሉት በፊደራልም በአድስ አበባም በተለያዩ ክልል መጅሊሶችም እንዲካተት አድርገናል።❞ ➲ ❝አሁን ያለው መጅሊስ መውሊድን ኮሚቴ አዋቅሮለት በጀት በጅቶለት መውሊድ እንዲከበር እያደረገ ያለ መጅሊስ ነው።❞ 🎙 ኢልያስ አህመድ፦ ➲ ❝ይህ (መጅሊስ) የተለያዩ አመለካከት ያሏቸው ከተለያዩ background የመጡ ስብስቦች በአንድ ... የሚመሰርቱት ህብረት ነው❞ ➲ ❝ሌሎችን የምንገፋ ከሆነ ለሌሎች እውቅና የማንሰጥ ከሆነ....❞ 🎙 ሳዳት ከማል፦ ➲ ❝የመጅሊሱ ሰዎች ከእኛ በእድሜ የጠገቡ ናቸው❞ ➲ ❝እንዳንተ ልጅ አይደሉም ጅል አይደሉም፤ ልጅና ጅል ቶሎ አይበስልም❞ ➲ ❝ስትሸብት መብት እያለህ እንደሌለህ ሆነህ መንግስት ቤት ሆነህ ትለምናለህ።❞ ጊዜ ሳገኝ በማብራሪያ እመለሳለሁ 📝 ➷➘➴ ጠብቁኝ!!!

https://t.me/AbuImranAselefy

🟢ትልቅ ውርደት የተፈጠሩለትን አላህን ብቻ ማምለክና መልእክተኛውን (ﷺ) መከተል ትተው ለነፍሳቸው ፍላጎትና ለሸይጣን የተንበረከኩ ሁሉ ተዋርደዋል።በተለይም ሙሽሪኮችና ሙብተዲዖች ።  قال الإمام ابن القيم -رحمه الله- في النونية: هَربوا من الرّقّ الذي خُلقوا له فبُلُـــوا برِِقّ النفسِ والشيطانِ ከተፈጠሩለት ባርነት ኮብልለው ለነፍስና ሸይጣን ተገዙ ተዋርደው قال الشيخ ابن عثيمين -رحمه الله-: هذا البيت لو كُتب بماء الذهب لكان رخيصاً. ኢብኑ ኡሰይሚን አሉ፡ ይህ የግጥም ቤት በወርቅ ቀለም ቢፃፍ እንኳ አይባቃውም !! لا ترض ما اختاروه هم لنفوسهم فقد ارتضوا بالذل والحرمان ውርደትና እርምን ለነፍሳቸው ወደው የነርሱንስ ምርጫ ፍፁም አትውደደው 👉ለበለጠ መረጃ የሚከተሉትን አንቀፆች ከልብ ያስተንትኑ። ﴿أَفَرَأَيْتَ مَنِ اتَّخَذَ إِلَهَهُ هَوَاهُ وَأَضَلَّهُ اللَّهُ عَلَى عِلْمٍ وَخَتَمَ عَلَى سَمْعِهِ وَقَلْبِهِ وَجَعَلَ عَلَى بَصَرِهِ غِشَاوَةً فَمَنْ يَهْدِيهِ مِنْ بَعْدِ اللَّهِ أَفَلا تَذَكَّرُونَ ﴾ [الجاثية ٢٣] ﴿وَامْتَازُوا الْيَوْمَ أَيُّهَا الْمُجْرِمُونَ (*) أَلَمْ أَعْهَدْ إِلَيْكُمْ يَا بَنِي آدَمَ أَنْ لَا تَعْبُدُوا الشَّيْطَانَ إِنَّهُ لَكُمْ عَدُوٌّ مُبِينٌ (*) وَأَنِ اعْبُدُونِي هَذَا صِرَاطٌ مُسْتَقِيمٌ (*) وَلَقَدْ أَضَلَّ مِنْكُمْ جِبِلا كَثِيرًا أَفَلَمْ تَكُونُوا تَعْقِلُونَ ﴾ [يس ٥٩-٦٢] ✍ሸምሱ ጉልታ https://t.me/Abuhemewiya
Показати все...
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!

Фото недоступнеДивитись в Telegram
አስሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ             አስደሳች ዜና 🎤🎤 ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም 🎤🎤       🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 እነሆ የፊታችን እሁድ በቀን 07/11/2016 E.C ከወትሮው ለየት ባለና ባማረ ሁኔታ  ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም በኹለፋኡ ራሺዲን  መስጅድ ስለተዘጋጀ ይህ ታላቅ እድል እንዳያመልጠዎት ስንል እርሰዎን  ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር  በአክብሮት ጋብዘንዎታል። ተጋባዥ እንግዶች፡- 1ኛ. ኡስታዝ ባህሩ ተካ 2ኛ. ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ 3ኛ. ኡስታዝ ኤሊያስ አወል እና ሌሎችም ሁሉም ርዕሶች በሰኣቱ ይገለፃሉ !!!! 👉 ልብ ይበሉ ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች እና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች  ይኖራሉ!!!!) ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !!!! 🕌 አድራሻ፡- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን , ቡታጅራ. ከቡታጅራ ወደ ስልጢ መውጫ (ሴራና አካዳሚ) አካባቢ ወደ ፀሀይ መውጫ ገባ ብሎ #ቡታጅራ ገተማ መንደር/ቀጠና 📅 እለተ፡-  እሁድ 07/11/2016      🧭 ሰዓት፡- ከጠዋቱ 2 : 30 ጀምሮ በሰዓቱ ይጀመራል ። 🌷ለሴቶችም በቂና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል!!!! ጥብቅ ማሳሰቢያ : – ▬▬▬▬▬▬▬ 👉 ይህንን በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ የሆነ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎት ፕሮግራሞትን ከወዲሁ በማመቻቸት ከቤተሰብዎ፣ ከጓደኛዎ፣ ከስራ ባልደረባዎ ጋር ለመታደም ቁጥር አንድ ፕሮግራምዎ አድርገው ይያዙ ። 👉 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል !!! ትልቁ ችግራችን ማርፈድ ነው ፣ እንቅረፍ‼ 👉 ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር ነው !!! ✍️አዘጋጅ፡- ኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድና መድረሳ የቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/butajira_akababi
Показати все...
🔷 ከከሀዲያን ጋር መመሳሰል አስቦ መሆን አለበትን ? هل التشبه بالكفار يحتاج إلى نية ؟ ! قال الشيخ محمد بن صالح العثيمين – رحمه الله تعالى – " فإن قال قائل : أنا لم أقصد التشبه؟ قلنا : إن التشبه لا يفتقر إلى نية؛ لأن التشبه المشابهة في الشَّكلِ والصُّورة، فإذا حصلت، فهو تشبه سواء نويت أم لم تنو ، لكن إن نويت صار أشَدَّ وأعظم ؛ لأنك إذا نويت فإنما فعلت ذلك محبة وتكريماً وتعظيماً لما هم عليه ، فنحن ننهى أيَّ إنسان وجدناه يتشبه بهم في الظَّاهر عن التشبه بهم، سواء قصد ذلك أم لم يقصده، ولأن النية أمر باطن لا يمكن الاطلاع عليه، والتشبه أمر ظاهر فينهى عنه لصورته الظاهرة ." الشرح الممتع (١٩٦/٢) 🔹 ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሳሊሕ አል ዑሰይሚን እንዲህ ይላሉ : – " አንድ ሰው እኔ ( በዚህ ተግባሬ) ከከሀዲያን ጋር መመሳሰልን አላሰብኩበትም ቢል, እንለዋለን : መመሳሰል ማሰብ አያስፈልገውም ። በገፅታህና በአኳዃንህ መመሳሰል ከተገኘ መመሳሰል ነው ። አሰብክበትም አታስብበትም ። ካሰብክበት ግን ( ወንጀሉ) የበረታ ይሆናል ። ምክንያቱም አስበህበት ከሆነ ይህን የሰራኸው ያሉበትን ተግባር ወደህ አክብረህና አልቀህ ነው ማለት ነው የሰራኸው ። እኛ ማንኛውንም ሰው በገፅታው በእነርሱ ተመሳስሎ ካገኘነው እንከለክለዋለን ። መመሳሰል ቢያስብም ባያስብም ። ማሰብ የሚባለው ነገር የውስጥ ጉዳይ ስለሆነ ማወቅ አይቻልምና ። መመሳሰል ደግሞ በግልፅ የሚታይ ጉዳይ ነው ለሚታየው ነገር ይከለከላል ። https://t.me/bahruteka
Показати все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

*هل التشبه بالكفار يحتاج إلى نية ؟!* قال الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى : "فإن قال قائل : أنا لم أقصد التشبه؟ قلنا : إن التشبه لا يفتقر إلى نية؛ لأن التشبه المشابهة في الشَّكلِ والصُّورة، فإذا حصلت، فهو تشبه سواء نويت أم لم تنو ، لكن إن نويت صار أشَدَّ وأعظم ؛ لأنك إذا نويت فإنما فعلت ذلك محبة وتكريماً وتعظيماً لما هم عليه ، فنحن ننهى أيَّ إنسان وجدناه يتشبه بهم في الظَّاهر عن التشبه بهم، سواء قصد ذلك أم لم يقصده، ولأن النية أمر باطن لا يمكن الاطلاع عليه، والتشبه أمر ظاهر فينهى عنه لصورته الظاهرة ." الشرح الممتع (١٩٦/٢)
Показати все...
አል አጅዊባ 41.mp37.45 MB
👉 ክረምትና ልጆች እንደሚታወቀው ክረምት ላይ ት/ቤት ሲዘጋ ልጆች ወደ ቁርኣን ቤት ነው የሚሄዱት ። ወላጅም ይህን እንደ ጥሩ አጋጣሚ ስለሚያይ ልጆቹን ወደ መድረሳ ይልካል ። ታዲያ የመድረሳ መምህራን ( ኡስታዞች ) እነዚህን ልጆች በየደረጃ ተቀብለው መሰረታዊ የእስልምና አስተምሮዎችን ማስተማር ይጠበቅባቸዋል ። ዐረብኛን ወደ አማርኛ እየቀየሩ ልጆቹ ትርጉም የሚማሩ ይመስል መፅሐፉን የትርጉም መፅሐፍ ማድረግ የለባቸውም ። የመምህራኖቹ ግብ የሚመጡትን ልጆች እድሜና ግንዛቤ ባማከለ መልኩ ኢስላማዊውን አስተምሮ በህይወታቸው ላይ ተግባራዊ ሆኖ ማየት መሆን ይኖርበታል ። ከሁሉ በፊት ተውሒድን በልባቸው ውስጥ ማስረፅና ስለሽርክ አስከፊነት እንዲረዱ ማድረግ,  በመቀጠል ሱናን እንዲወዱና ቢዳዓን እንዲጠሉ በየደረጃቸው በጥቅልና በዝርዝር ማስተማር ። ቀጥሎ ስለ ጦሃራ ስለሶላት ስለኢስላማዊ ስነምግባር በማስተማር በህይወታቸው ላይ ተግባራዊ እንዲያደርጉ መስራት ።   የመስጂድ አዳብ እንዲጠብቁ ፣ የቁርኣን ክብርና የአላህ ቃልነት ፣ የወላጅ ሐቅ ፣ ታላቅን ማክበር ፣ እርስ በርስ መከባበር ፣ ታማኝ መሆን ፣ አለመዋሸትና የመሳሰሉ ኢስላማዊ አዳቦችን እንዲያውቁና ተግባራዊ እንዲያደርጉ ይህንንም መከታተል በጣም አስፈላጊ ነው ።  https://t.me/bahruteka
Показати все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

መሳኢሉል ጃሂሊያ 33.mp37.46 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
مشاركة ታላቅ ቡሽራ ለኩቱቡ ሲታ-WPS Office.docx
Показати все...
ታላቅ ቡሽራ ለኩቱቡ ሲታ-WPS Office.docx0.10 KB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.