uk
Feedback
የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

Відкрити в Telegram

📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
3 371
Підписники
+4524 години
+1407 днів
+26330 днів

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вер '26
вересень '26
+434
в 15 каналах
серпень '26
+709
в 20 каналах
Get PRO
липень '26
+787
в 19 каналах
Get PRO
червень '26
+1 699
в 21 каналах
Get PRO
травень '260
в 32 каналах
Get PRO
квітень '26
+114
в 6 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
29 вересня+39
28 вересня+49
27 вересня+17
26 вересня+24
25 вересня+22
24 вересня+20
23 вересня+16
22 вересня+24
21 вересня+13
20 вересня+14
19 вересня+40
18 вересня+15
17 вересня+25
16 вересня+38
15 вересня0
14 вересня+1
13 вересня+1
12 вересня+1
11 вересня+2
10 вересня+2
09 вересня0
08 вересня+3
07 вересня+4
06 вересня+12
05 вересня+18
04 вересня+5
03 вересня+3
02 вересня+20
01 вересня+6
Дописи каналу
2
የተጠናቀቀ ደርስ፣ ስለ አህባሾች ጥመት በማስረጃ የተብራራበት!! ⏯ ከመግቢያ እስከ ክፍል 50 ይደመጥ!! ይሰራጭ!! የኪታብ ስም:- كتاب: - الجامع لشبهات الأحباش في فريتهم على الله تعلى "أنه موجود بلا مكان" ودحضها وبيان أنهم من دعاة الشرك وعبادة القبور بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإثيوبي السلطي حفظه الله ♦️አህባሾች "አላህ ያለ ቦታ አለ" ብለው በአላህ ላይ ለሚቀጥፉት ቅጥፈት የተሰጠ ምላሽ፣ የብዥታ ስብስብ እና [የሹብሃዎቹ] ውድቅነት፣ ወደ ሺርክና ቀብር አምልኮ ተጣሪ መሆናቸውንም ግልፅ ማድረግ! አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ Pdf በሚከተለው ሊንክ ያገኙታል⤵️ https://t.me/IbnShifa/5137 ት/ት ሰጪው:- ኡስታዝ ታጁዲን (አቡ ሙዓዝ) ሀፊዘሁላህ መግቢያ ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5169 ክፍል 1 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5178 ክፍል 2 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5183 ክፍል 3 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5188 ክፍል 4 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5193 ክፍል 5 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5202 ክፍል 6 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5207 ክፍል 7 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5214 ክፍል 8 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5322 ክፍል 9 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5332 ክፍል 10 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5341 ክፍል 11 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5346 ክፍል 12 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5372 ክፍል 13 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5377 ክፍል 14 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5385 ክፍል 15 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5396 ክፍል 16 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5403 ክፍል 17 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5413 ክፍል 18 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5424 ክፍል 19 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5445 ክፍል 20 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5450 ክፍል 21 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5458 ክፍል 22 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5464 ክፍል 23 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5472 ክፍል 24 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5477 ክፍል 25 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5482 ክፍል 26 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5494 ክፍል 27 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5501 ክፍል 28 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5509 ክፍል 29 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5518 ክፍል 30 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5529 ክፍል 31 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5536 ክፍል 32 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5543 ክፍል 33 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5548 ክፍል 34 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5555 ክፍል 35 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5568 ክፍል 36 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5571 ክፍል 37 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5713 ክፍል 38 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5727 ክፍል 39 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5734 ክፍል 40 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5746 ክፍል 41 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5754 ክፍል 42 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5755 ክፍል 43 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5756 ክፍል 44 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5760 ክፍል 45 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5771 ክፍል 46 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5775 ክፍል 47 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5785 ክፍል 48 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5800 ክፍል 49 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5801 ክፍል 50 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5802 የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራምና ዋትሳፕ ቻናሎችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
147
3
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
161
4
ሳምንታዊ የዳር አስ-ሱንና የእለተ እሁድ ደርስ 🕰 ከረፋዱ 3:50 እስከ ዙህር የሚቆይ በኡስታዝ አቡ ሙዓዝና በኡስታዝ ሻኪር የሚሰጥ ኪታቦች:- ኪታብ ① الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف በመወዳጀትና በመግባባት ላይ ማነሳሳትና ከልዩነትና ከቡድንተኝነት ማስጠንቀቅ!! لفضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله የኪታብ pdf ↘️ https://t.me/DarASSunnah1444/15820 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ - ታጁዲን (ሀፊዘሁላህ) ኪታብ ② كتاب نور التوحيد وظلمات الشرك في ضوء الكتاب والسنة የተውሒድ ብርሃንነትና የሺርክ ጨለማነት በቁርኣንና በሀዲስ ብርሃን ሲቃኝ የኪታብ pdf ↘️ https://t.me/DarASSunnah1444/15819 🎙በኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ)
98
5
🎙🎙 ​የተከበሩ ሼይኽ  ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ ) ገብተዋል ሼር ሼር         ሼር ሼር                 ሼር ሼር ሸር በማድረግ  የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 . Click the link to join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=other በቴሌግራም 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bilalmesji?videochat https://t.me/bilalmesji?videochat
144
6
🌸 ጥያቄ 🌸 📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው? ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን 📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!
172
7
አዲስ ደርስ 📖 ሸርህ ከሽፍ አሽ-ሹብሃት شرح كشف الشبهات للشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله Pdf ↘️ https://t.me/DarASSunnah1444/14022 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ) ⏯ ክፍል 26 🗓 ቅዳሜና እሁድ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የሚሰጥ ደርስ ሊንኩን በመጫን ቋሚ ደርሶችን መከታተል ይችላሉ። 📱⇘⇘⇘⇘⇘ t.me/DarASSunnah1444 t.me/DarASSunnah1444
112
8
👍👍👍👍👍👍👍👍 👍💪👌 ✔️ሁላችሁም እየተሳተፋችሁ ከዚህ ደማቅ ፕሮግራም‼️ 🚨🔴ኑ ቢላል መስጂድን በጋራ እንገንባ❕ 📣📣💙💙💙💙💙📣📣❗️ 📌ደማቅ የኸይር ፉክክር ሁላችሁም እየገባችሁ ተሳተፋ!! 👇👇👇👇 🌐https://t.me/bilalmesji?videochat 🌐https://t.me/bilalmesji?videochat
106
9
የዛሬ ኡሱሉ ሰላሰህ ደርስ አይኖርም
220
10
✅ በኡስታዝ ታጁዲን አቡ ሙዓዝ ቅዳሜና እሁድ ከመግሪ እስከ ዒሻእ የሚሰጠው የሸርህ ከሽፍ አሽ-ሹብሃት ኪታብ ደርስ በሰኣቱ እንደተጠበቀ ነው።
168
11
➽የሳምንታዊ ጂናየቱ ተመዩዕ ደርስ ተከታዮች ከእቅርታ ጋር የዛሬው ደርስ በህመም ምክንያት አይኖርም አርፍደን በመንገራችን ዐፍወን ባረከላሁፊኩም !
242
12
የዓለም አቀፍ online ደዕዋ  ፕሮግራም መርሃ ግብር 🎙🎙​ ከቡኻሪ — የፕሮግራሙ መሪዎች —ቡኻሪ መስጂድ  🔑 ርዕስ—  የፕሮግራሙ ትውውቅ (8:00 ሰዓት) 🎙 ​ሼይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን ( ባህር ዳር ) 🔑 ርዕስ —  ወደ አላህ ተጠሪዎችና የተጠሪዎች ስነምግባር (8:10 ሰዓት) 🎙🎙 ​የተከበሩ ሼይኽ  ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ ) —  የመጀመሪያ ክፍል 🔑 ርዕስ — የደዕዋ መልእክት  ( 8:30 ሰዓት)  🎙 ​ሸይኽ አብዱልሀሚድ  (ስልጤ / ለተሞ ) 🔑 ርዕስ  —በሰዓቱ ይገለፃል ( 8:40 ሰዓት ) 🎙 ​ሸይኽ ዶ /ር ሁሴን ሙሐመድ ( አዲስ አበባ ) 🔑 ለአላህ ብሎ በመዋደድ ላይ ( 9:30 ሰዓት) 🎙 ​ሸይኽ መህቡብ  አደም (ወራቤ / ሳንኮራ ) 🔑 ርዕስ — በቁርኣንና በሱና መመራት (ከአስር በኋላ) 🎙 ​ሸይኽ  አህመድ አወል ( አዲስ አበባ ) 🔑 ርዕስ — ነፍስን መተሳሰብ ( 10:20 ሰዓት) 🎙 ​ሸይኽ ሰይፉልላህ (ምስራቅ ስልጤ ) 🔑 ርዕስ —  የሺርክ አደገኛነት (10:50ሰዓት) 🎙 ​ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን ( አዲስ አበባ ) 🔑 በወቅቱ ይገለፃል ( 11:20 - 11:35) 🎙 ​ሸይኽ  ሙባረክ ( ወልቂጤ ) 🔑 ርዕስ —  ለሀቅ መተናነስ ( 11:40 ሰዓት) 🎙 ​ኡስታዝ ሙሐመድ እባቡ (ቻግኒ)  🔑 በወቅቱ ይገለፃል (12:00 - 12:15) 🎙​ሸይኽ  ሁሴን ከረም (ሀራ ) 🔑 ርዕስ —  ስለተውሂድ (12:20 ሰዓት) 🎙 ​ኡስታዝ ሰዓድ አብዱለጢፍ  (ባህር ዳር ) 🔑 አላህን መፍራት (12:30 - 12:45) 🎙 ​ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ (ሀሮ ) 🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል ( ከመغሪብ በኋላ (12:40)) 🎙 ​ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ( ሀራ) 🔑 ርዕስ — የሽርክ እውቀት አስፈላጊነት ( ከመغሪብ በኋላ) 🎙 ​ሸይኽ  አቡዘር ሐሰን ( ኮምቦልቻ ) 🔑 ርዕስ —  በወቅቱ ይገለፃል (1:05 ሰዓት) 🎙 ​ኡስታዝ አብዱልቃድር ሐሰን (አዳማ ) 🔑 ርዕስ —  የታዋቂነትና መሪ ለመሆን የመመኘት በሽታ ( 1:30 - 1:45) 🎙 ​ሸይኽ ጧሃ ኸድር  ( አዲስ አበባ ) 🔑 ርዕስ —  ለጥመት ሰበብ የሚሆኑ ነገሮች ( ከዒሻ በኋላ) 🎙 ​ሸይኽ  ሙሐመድ ጀማል (ኮምቦልቻ ) 🔑 ርዕስ —  የአንድነትና የመተባበር አስፈላጊነት  ከዒሻ በኋላ (2:20 ሰዓት) 🎙 ​ኡስታዝ በድሩ  ሰኢድ ( እሁዲት ) 🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል ( 2:45 - 3:00) 🎙🎙 ​የተከበሩ ሸይኽ  ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ  (ሪያድ / ሳዑዲ ) — (ሁለተኛ ክፍል) 🔑 ርዕስ— ሱናን አጥብቆ መያዝ | ከ3:00 ጀምሮ 🎙 ​ሸይኽ የሱፍ አህመድ (ባህር ዳር ) 🔑 ርዕስ — ሱፊይነት የጃሂልያ መግለጫ ነው  ( ማታ 3:50 ሰዓት) 🎙 ​ኡስታዝ ሙሐመድ ኢብራሂም (መዲና /ሳዑዲ) 🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል ( ማታ 4:20ሰዓት) 🎙 ​ኡስታዝ ሰልማን (መዲና/ሳዑዲ  ) 🔑 በወቅቱ ይገለፃል (ማታ 4:50 ሰዓት) 🎙 ​ወንድም አቡ ሷሊህ  አል ኡሰይሚን ኤልያስ  (ኩዌት ) 🔑 ርዕስ  በወቅቱ ይገለፃል ( ማታ 5:20ሰዓት) የፕሮግራም መሪወች 1) ኡስታዝ ባህሩ ተካ 2) ኡስታዝ አቡ በክር ዩሱፍ 3) ኡስታዝ ሪድዋን ዳውድ 4) ኡስታዝ አብደረህማን ሰኢድ 5) ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ በቴሌግራም👇👇👇👇 https://t.me/bilalmesji https://t.me/bilalmesji https://t.me/bilalmesji በኢሞ 👇👇👇👇 We're talking about በጉጉት የሚጠበቀው አለም አቀፍ ፕሮግራም እየቀረበ ነው!!!!!!. Click the link to join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=copy_link ይህን ታላቅ የደዕዋ ና የኒያ ፕሮግራም ላልደረሳቸው ወገኖቻችን በማደረስ የተጣለብንን ሀላፍትና እንወጣ ። ደዕዋችንን እያዳመጥን  መስጂዱንም እንሰራዋለን
170
13
ደህንነት እና መረጋጋት.mp3
1 083
14
💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥      √√√√√√√√√√ 📄ርዕስ: "الأَمْنُ وَالاِسْتِقْرَارُ" "ደህንነት እና መረጋጋት" 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ 🕌 ዳርፉር ሂጅራ መስጂድ ሸገር ሲቲ 📅፦ ጁሙዓ ረቢዐል አኺር 14/1448 ሂጅሪያ https://t.me/Alihuesn
12
15
💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥      √√√√√√√√√√ 📄ርዕስ: "የሰውልጅ ተፈጥሮ ስለሆነው ወንጀል እና ስለጌታችን ምህረት" خطبة الجمعة للشيخ أحمدبن اول(ابي نهي)  بعنوان  ذنوب تدور ورب غفور 14 ربيع الثاني 1448 هـ، 🎙በውዱ ሸይኻችን አቡ ኑሀ አህመድ አወል አል ወለዊይ (ሐፊዘሁላህ) 🕌 በዳረ ሱና መስጂድ አዲስ አበባ - አለም ባንክ t.me/DarASSunnah1444 t.me/DarASSunnah1444
180
16
⛔️የጁመዐህ ቀን ሱናዎችና ስነስርዓቶች ❶ኛ ገላን መታጠብ ➋ኛ ሽቶን መቀባባት ለወንድ ነው  እና መዋብ ❸ኛ ሲዋክን /መፋቂያን መጠቀም ❹ኛ የክት ልብስ መልበስ ❺ኛ በጊዜ  መስጂድ መግባት ❻ኛ በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ ❼ኛ መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን አለማስቸገር ❽ኛ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም  ተህየቱ መስጂድ ሱና መስገድ ❾ኛ ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ ❿ኛ ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ ⓫ኛ ሰደቃን ማብዛት ⓬ኛ ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ መቅራት ⓭ኛ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን እማሙ በሁለቱ ኹጥባዎች መካከል ወቅትና ከዕስር ሶላት በኋላ የበለጠ  መጠባበቅ ⓮ኛ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ። 📝#የቴሌግራም Channeሉን #join በማለት  #ይቀላቀሉ➷➷➷➷➷ !!! https://t.me/MisbahMohammed_6682
198
17
🍁ምርጥ የሰለፊይ ቻናሎችን ለማግኘት አበባውን🌹 ተጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇            🌺🌺          🌺🌺🌺        🌺🌺🌺🌺      🌺🌺🌺🌺🌺    🌺🌺🌺🌺🌺🌺    🌺🌺🌺🌺🌺🌺       🌺🌺🌺🌺🌺                 👈          ☘🌺🌺☘                ☘☘                        👈                  🎋           🍃                  🎋      🍃🍃                        🎋 🍃🍃🍃           👈                  🎋                  👆👆👆👆👆👆      ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
212
18
ከአምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች… ——— ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:- “አንተ የዲን ተማሪ ሆይ! በሱንና ዑለማዎች መደባበቅን ተጠንቀቅ!፣ ስሜትህን ሲገጥሙህ ታከብራቸዋለህ፣ ሲቃረኑህ አለያም ሀሳብህን ሲቃወሙህ ትተቻቸዋለህ፣ አለያም የሆናቸውን የምትወድ በመምሰል ትጎላለህ፣ አለያም በመካከላቸው ለመለያየት ጥረት ታደርጋለህ፣ ይህ ሁሉም የሱንና ዑለማዎች ያስጠነቀቋቸው የሆኑት ሰርጎ ገቦች ባህሪና በሰለፊዮች መካከል ለመለያየት የሚታገሉ ሰዎች መለያ ነው። እውነተኛ ሠለፊይ የሆነ ሰው ወደ እውቀት ባለቤቶች በመመለስ በጉዳዮች ላይ ያመላክታል፣ የሚሰጡትንም ሀቅን የሚገጥም የሆነውን ሀሳብ እንደ ብርሃን በመጠቀም ይመራበታል፣ አላህን በሚያስቆጣ ነገር ላይ አይወድቅም!፣ አታላይና ስውር ሴረኛ አይሆንም!!።” [ኸምሱነ ነሲሀህ ሊጦላብ አል ዒልም ገፅ 29] ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
113
19
🫵 نعم أنت مقصود! 🎧 الشيخ د. حسين السلطي 📚 ✅ نبه الدكتور السلطي -حفظه الله- عن أمراض منتشرة بين الكثير، فعالجها علاجا شرعيا، فنصح وأفاد، وذكر فأجاد، حفظه الله، وجعله أبا حنونا للسفيين، وللمسلمين جميعا، وثبتنا وإياه على الإسلام والسنة؛ حتى نلقاه. ✅ فما علينا - معشر السلفيين - إلا استماعُ القول واتباعُ أحسنِه، لأن ذلك من صفات المؤمنين، الذين يريدون اتباع الحق، ورضى الخالق، ولا يريدون رضى الخلق، بإسخاط الخالق. ✅قال حفظه الله: وهذا فيه تنبيه للذين ينتقون الفوائد، إذا كانت الفائدة توافق ما في أهوائهم من الأمراض نشروها وأذاعوها، وإلا يخفونها ولا ينشرونها، لأنها تخالف ما في أهوائهم سبحان الله! ينبغي لكل واحد أن يرجع إلى نفسه. 📌وسيسألك الله عن كل فائدة نشرتها، هل نشرتها لله أو نشرتها انتقاما وردا على فلان إغاظة لفلان؟ أيُّ كتابة كتبتها؛ أي فائدة نقلتها؛ فإن الله عز وجل سيسألك عنها. ✅ ماذا أردت بها هل أردت بها وجه الله؟ وسيجازيك الله على ما في ضميرك، سبحان الله! هذا خطر والله، فلابد أن ننظر للفوائد التي ننشرها. 🔴نعم في الظاهر نظهر أننا نريد به الرد على فلان، لأنه معنا الحق، لكن ما في الضمائر لا تخفى على الله عز وجل السرائر. ✅ ما أكثر ما نسمع اليوم؛ فلان قصدني فلان قصدني بكلامه وفلان يريدني بكلامه الذي نقله عنه فلان ... مثل هذه الأمراض الموجودة لا تعرف عند السلف، هذا من المرض الخبيث - واللهِ - في هذا العصر نعم يقصدك. ✅ هذه الفائدة التي نشرها أو أرسلها إليك على الخاص يكون، أو ربما نشرها أو أرسل إليك أو رأيتها مثلا في تيليجرام لا تقول يقصدني، نعم يقصدك يقصدني أنا، مثلا أنا حسين؛ نشر فلان فائدة وأرسلها ووجدتها في أحد المجموعات، وجدتها، نعم الذي أرسلها قد يقصد حسينا أو غير حسين ما في مشكلة. ⏺️أنا مطلوب، أنا مخاطب بكتاب الله، مخاطب بالسنة، وبالإسلام الصحيح، الدين النصيحة، ... إذا كان فيَّ أمراض لابد أن استفيد من هذه الفائدة التي أرسلها إلي أخي، أو نشرها أخي، أرجعُ إلى نفسي أسألها؛ هل هذه الفائدة التي نشرها هل فيَّ منها شيء؟ أتوب إلى الله عز وجل وأرجع إلى الله عز وجل. 🟠إذا جاتك الفائدة لا تقول يقصدني، أعوذ بالله أعوذ بالله، هذه من الأمراض الخبيثة التي نسمعها اليوم، إذا رأيت فائدة في أي مجموعة أو إذا كتبت كتابة يقول: يقصدني!، أعوذ بالله كيف تقول يقصدني؟ أنت من؟ ألست مسلما؟ ألست تخاف الله عز وجل؟ تتبع الكتاب؟ نعم يقصدك، يجب عليك أن ترجع إلى الكتاب والسنة وما كان عليه السلف. 🟠إذا كان فيك هذا البلاء؛ ارجع، تب إلى الله عز وجل، إذا لم يكن فيك فاحمد الله عز وجل، هذا، انتهى.⬅️ 🎧 أصغ بأذنيك إلى ما ينصح به الشيخ، وادع لنفسك وللشيخ وجميع المسلمين. 🤲 اللهم اجعلنا من الذين يستمعون القول فيتبعون أحسنه، واجعلنا من الذين ينشرون الحق إعلاما بأن دينك وحملتَه محترمون بما احترم به السلف، واجعلنا من الذين صانوا الدين من الابتداع فيه من أي طريق. 🤲 اللهم لا تجعل عملنا مما يبتغى به وجه غيرك، ولا مما ينتقَم به لحظ نفس، واجعل المسلمين جميعا ممن يخافون الوقوف أمامك يا رب العالمين. https://t.me/Abu_Hessan
159
20
⭕️⭕️ ባህር ዳር ትጣራለች📢 የጎጃሟ ባህር ዳር የጣናዋ መንበር የዘንባባዋ ሰፈር የተውሂዷ አገር የሱናዋ መንደር ትጣራለች ባህር ዳር:: ከፍ አድርጋ ድምጿን ወንድና ሴቱን ልጅና አዋቂውን ሰለፍይ፣ ሙወሂዱን ትጣራለች ባህርዳር የሰለፍዮች አገር:: በመሻይኾች ቃና በዳእዋቸው ፋና ልትደምቅ፣ ልትፈካ ነው ባህር ዳር የሰለፍዮች መገኛ የተውሂዷ አገር፡፡ በአሊሞች፣ በመሻኢኾች በዳኢዎች፣ በኡስታዞች የእውቀት ብርሀን የምክር ወጋገን ልትዋብ ነው - ልትሽሞነሞን ልትደምቅ ነው - በኦንላይን:: ተውሂድን ልትዘክር ሰለፍይነትን ልታበስር ሱናን ልታናስር ያቺ የውበት አገር ትጣራለች ባህርዳር፡፡ በምስራቅ - በምእራብ በሰሜን - በደቡብ በአገር ውስጥም - በውጭም ያለችሁ ባንድነት ክተቱ - እንዳያመልጣችሁ፡፡
178