ru
Feedback
አምባ መፅሐፍ

አምባ መፅሐፍ

Открыть в Telegram

🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ 📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ 📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ” 👉 Owner: @AmbaSupport Buy ads ፡ https://telega.io/c/AmbaBooks 🔗 ቅርንጫፎቻችን፦ • @AMBA_PDF_BOOKS@AMBA_TREKA@YETMHRT_PDF@AMBAMUSIC1 🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን እናጋራ!

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала አምባ መፅሐፍ

Канал አምባ መፅሐፍ (@ambabooks) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 13 231 подписчиков, занимая 2 872 место в категории Книги и 2 601 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 13 231 подписчиков.

Согласно последним данным от 04 сентября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 3 468, а за последние 24 часа — 1 150, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 11.10%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 9.13% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 1 465 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 205 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 7.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ 📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ 📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ” 👉 Owner: @AmbaSupport Buy ads ፡ https://telega.io/c/AmbaBooks 🔗 ቅርንጫፎቻችን፦ • @AMBA_PDF_BOOKS • @AMBA_TREKA • @YETMHRT_PDF • @AMBAMUSIC1 🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን ...

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 05 сентября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Книги.

13 231
Подписчики
+1 15024 часа
+1 3697 дней
+3 46830 дней

Загрузка данных...

Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сентябрь '26
сентябрь '26
+1 481
в 4 каналах
август '26
+3 244
в 8 каналах
Get PRO
июль '26
+2 568
в 7 каналах
Get PRO
июнь '26
+2 590
в 8 каналах
Get PRO
май '26
+3 040
в 20 каналах
Get PRO
апрель '26
+1 634
в 6 каналах
Get PRO
март '26
+41
в 1 каналах
Get PRO
февраль '26
+32
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+28
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+28
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+31
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+26
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+30
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+54
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+57
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+752
в 4 каналах
Get PRO
май '25
+485
в 5 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
05 сентября+37
04 сентября+1 150
03 сентября+232
02 сентября+62
01 сентября0
Посты канала
የምንወዳቸው የአለቃ ገብረሃና አስቂኝ ቀልዶቻቸው ይለቀቅ ? ይለቀቅ የምትሉ 👍 አይለቀቅ የምትሉ 👎

2
በሰዎች ዘንድ እውነተኛ ሀይል እና ክብር እንዲኖርህ ከፈለግክ፣ ሰዎች ሁልጊዜም አንተን የሚፈልጉበት እና በአንተ ላይ ጥገኛ የሚሆኑበትን መንገድ ፍጠር። ሰዎች በደስታቸውም ሆነ በስኬታቸው በአንተ ላይ
በሰዎች ዘንድ እውነተኛ ሀይል እና ክብር እንዲኖርህ ከፈለግክ፣ ሰዎች ሁልጊዜም አንተን የሚፈልጉበት እና በአንተ ላይ ጥገኛ የሚሆኑበትን መንገድ ፍጠር። ሰዎች በደስታቸውም ሆነ በስኬታቸው በአንተ ላይ የተመሰረቱ ከሆኑ፣ አንተን ለመጉዳት ወይም ለመተው አይደፍሩም። ነገር ግን ሁሉንም ነገር እራሳቸው ማድረግ እንደሚችሉ ካሳየሃቸው እና ሙሉ በሙሉ ነፃ ካደረግካቸው፣ አንተን አይፈልጉህም፤ በቀላሉም ይረሱሃል። ስለዚህ ሁልጊዜም አንተን የሚፈልጉበትን እና ያንተ እገዛ የሚያስፈልጋቸውን አንድ ክፍተት አታሳጣቸው። 📚 ርዕስ:- 48ቱ የኃይል ህጎች 📝 ደራሲ:- ሮበርት ግሪን አቅራቢ:- 📚@ambabooks 📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books 🎭 ትረካ ➤ @amba_treka 🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf 🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1 ━━━━━━━━━━━━━━    ❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ
747
3
📚 ተራራው አንተ ነህ 📚 📝 ደራሲ፡ ብሪያና ዊስት 📖ተርጓሚ፡ ሀኒም ኤልያስ 📜 ዘውግ፡ ራስ አገዝ፣ ስነ-ልቦና 📖 የገፅ ብዛት፡ 200 🖨 ዕትም :- 38.6MB 🪝Type :- #pdf #ተራራው_አንተ_ነህ 🔔 አቅራቢ  :- @AmbaBooks 📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📖 ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf 🎵  ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1 ━━━━━━━━━━━━━━ ❤️ React ያድርጉ | 📢 ሼር ያድርጉ
1 276
4
📚 ተራራው አንተ ነህ 📚 📝 ደራሲ፡ ብሪያና ዊስት 📖ተርጓሚ፡ ሀኒም ኤልያስ 📜 ዘውግ፡ ራስ አገዝ፣ ስነ-ልቦና 📖 የገፅ ብዛት፡ 200 🖨 ዕትም :- 38.6MB 🪝Type :- #pdf #ተ
📚 ተራራው አንተ ነህ 📚 📝 ደራሲ፡ ብሪያና ዊስት 📖ተርጓሚ፡ ሀኒም ኤልያስ 📜 ዘውግ፡ ራስ አገዝ፣ ስነ-ልቦና 📖 የገፅ ብዛት፡ 200 🖨 ዕትም :- 38.6MB 🪝Type :- #pdf #ተራራው_አንተ_ነህ 🔔 አቅራቢ  :- @AmbaBooks የመጽሐፉ ዋና ዋና ጭብጦች በአጭሩ፡- 📌​ተራራው ምንድን ነው? በህይወታችን ፊት ለፊት የተደቀነው ትልቁ ተራራ ውጫዊ ፈተና ሳይሆን፣ እኛው ራሳችን እና በውስጣችን የያዝናቸው ፍርሃቶች፣ ያለፉ ቁስሎችና መጥፎ ልማዶች መሆናቸውን ያስገነዝባል። 📌ራስን ማደናቀፍ (Self-Sabotage)፦ ለምን ሁልጊዜ ልናሳካቸው የምንፈልጋቸውን ነገሮች ስንጀምር ራሳችንን ወደኋላ የምንጎትትበት (ለምሳሌ ነገ እሰራዋለሁ በማለት ማስተላለፍ፣ በራስ መተማመን ማጣት) ምክንያት ምን እንደሆነና ይሄም የውስጣችን ፍላጎትና የድርጊታችን አለመጣጣም እንደሆነ ያብራራል። ​ከስሜታዊ ብስለት ወደ ስሜታዊ 📌ጥንካሬ፦ ስሜቶቻችንን ከመጨቆን ይልቅ መልእክታቸውን ተረድተን እንዴት ወደ በጎ ጉልበት እንደምንቀይራቸው ይመክራ 📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📖 ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf 🎵  ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1 ━━━━━━━━━━━━━━ ❤️ React ያድርጉ | 📢 ሼር ያድርጉ
1 807
5
ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል ? አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል ? አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
1 864
6
📖የጦርነት ጥበብ 📚 the art of war📖 📝ደራሲ: ሰን ዙ 👤ትርጉም: ደሳለኝ ማስሬና ስማቸው ተበጀ ⏱️ቆይታ: 3:59:12 ⏳ ትረካ ሙሉ ክፍል 👇 ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 📢 @AMBA_TREKA 📢 @AMBA_TREKA ❤️ React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ
2 171
7
📖የጦርነት ጥበብ 📚 the art of war📖 📝ደራሲ: ሰን ዙ 👤ትርጉም: ደሳለኝ ማስሬና ስማቸው ተበጀ ⏱️ቆይታ: 3:59:12 ⏳ ትረካ ሙሉ ክፍል 🎧 ትረካውን ለማዳመጥ አይርሱ! 📢 @A
📖የጦርነት ጥበብ 📚 the art of war📖 📝ደራሲ: ሰን ዙ 👤ትርጉም: ደሳለኝ ማስሬና ስማቸው ተበጀ ⏱️ቆይታ: 3:59:12 ⏳ ትረካ ሙሉ ክፍል 🎧 ትረካውን ለማዳመጥ አይርሱ! 📢 @AMBA_TREKA 📢 @AMBA_TREKA ❤️ React ያድርጉ!
1 980
8
📚የኢትዮጵያ ታሪክ📚 📝ደራሲ:- ብላቴን ጌታ 📜ይዘት:- ታሪክ 📖የገፅ ብዛት:- 329 📅 ዓ.ም :- 1920 ⬇️size :- 18.6 MB 👆አቅራቢ:- @ambabooks ━━━━━━━━━━ 📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📚 ዋና ቻናል ➤ @ambabooks 📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books 🎭 ትረካ ➤ @amba_treka 🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf 🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1 ━━━━━━━━━━━━━━ ❤️ ከወደዱት React ያድርጉ
2 100
9
📚የኢትዮጵያ ታሪክ📚 📝ደራሲ:- ብላቴን ጌታ 📜ይዘት:- ታሪክ 📖የገፅ ብዛት:- 329 📅 ዓ.ም :- 1920 ⬇️size :- 18.6 MB 👆አቅራቢ:- @ambabooks 👇 ቻናላችንን ይቀላ
📚የኢትዮጵያ ታሪክ📚 📝ደራሲ:- ብላቴን ጌታ 📜ይዘት:- ታሪክ 📖የገፅ ብዛት:- 329 📅 ዓ.ም :- 1920 ⬇️size :- 18.6 MB 👆አቅራቢ:- @ambabooks 👇 ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 📢 @AMBABOOKS 📢 @AMBABOOKS 📢 @AMBABOOKS ❤️ React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ
1 984
10
📚 የኢትዮጵያ ስልጣኔ 📚 📝ደራሲ:-በላይ ግደይ 📜ይዘት:- ታሪክ 📖የገፅ ብዛት:- 132 📅 ዓ.ም :- 1983 ⬇️size :- 9 MB 👆አቅራቢ:- @ambabooks ━━━━━━━━━━ 📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📚 ዋና ቻናል ➤ @ambabooks 📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books 🎭 ትረካ ➤ @amba_treka 🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf 🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1 ━━━━━━━━━━━━━━ ❤️ ከወደዱት React ያድርጉ
1 776
11
📚 የኢትዮጵያ ስልጣኔ 📚 📝ደራሲ:-በላይ ግደይ 📜ይዘት:- ታሪክ 📖የገፅ ብዛት:- 132 📅 ዓ.ም :- 1983 ⬇️size :- 9 MB 👆አቅራቢ:- @ambabooks 👇 ቻናላችንን ይቀላቀ
📚 የኢትዮጵያ ስልጣኔ 📚 📝ደራሲ:-በላይ ግደይ 📜ይዘት:- ታሪክ 📖የገፅ ብዛት:- 132 📅 ዓ.ም :- 1983 ⬇️size :- 9 MB 👆አቅራቢ:- @ambabooks 👇 ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 📢 @AMBABOOKS 📢 @AMBABOOKS 📢 @AMBABOOKS ❤️ React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ
1 898
12
🥳📚 ትልቅ የምስራች አለን! በብዙዎቻችሁ ጥያቄ እና ጉጉት የተጠበቀው… 📖 «ጥሪ ወደ ሞት» የመፅሐፉ PDF ቅጂ በቅርቡ በቻናላችን ይለቀቃል! 🔥 👀 ይህን መፅሐፍ ለረጅም ጊዜ ስትጠይቁን የነ
🥳📚 ትልቅ የምስራች አለን! በብዙዎቻችሁ ጥያቄ እና ጉጉት የተጠበቀው… 📖 «ጥሪ ወደ ሞት» የመፅሐፉ PDF ቅጂ በቅርቡ በቻናላችን ይለቀቃል! 🔥 👀 ይህን መፅሐፍ ለረጅም ጊዜ ስትጠይቁን የነበራችሁ ቤተሰቦቻችን፣ ትንሽ ታገሱ! ❤️ 🔔 PDF ሲለቀቅ እንዳያመልጣችሁ ቻናሉን ይከታተሉ! @AmbaBooks|📚 📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books 🎭 ትረካ ➤ @amba_treka 🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf 🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1 ━━━━━━━━━━━━━━    ❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ
2 439
13
📚 ልዑሉ 📚 📝ደራሲ:- ኒኮሎ ማኬቬሊ 📜ይዘት:-  -_-_ 👤ትርጉም ፦ አና ፍራንክ 📖የገፅ ብዛት:- 152 📅 ዓ.ም :- 2005 🖨 ዕትም :- 58.6MB 🪝Type :- #pdf #ልዑሉ 🔔 አቅራቢ  :- @AmbaBooks 📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books 🎭 ትረካ ➤ @amba_treka 🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf 🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1 ━━━━━━━━━━━━━━    ❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ
2 336
14
📚 ልዑሉ 📚 📝ደራሲ:- ኒኮሎ ማኬቬሊ 📜ይዘት:- -_-_ 👤ትርጉም ፦ አና ፍራንክ 📖የገፅ ብዛት:- 152 📅 ዓ.ም :- 2005 🖨 ዕትም :- 58.6MB 🪝Type :- #pdf #ልዑሉ
📚 ልዑሉ 📚 📝ደራሲ:- ኒኮሎ ማኬቬሊ 📜ይዘት:-  -_-_ 👤ትርጉም ፦ አና ፍራንክ 📖የገፅ ብዛት:- 152 📅 ዓ.ም :- 2005 🖨 ዕትም :- 58.6MB 🪝Type :- #pdf #ልዑሉ 🔔 አቅራቢ  :- @AmbaBooks አሰቃቂው መጽሐፍ! ከ500 ዓመት በፊት ይሄ መጽሐፍ እንዲቃጠል እና እንዲታገድ የሃይማኖት አባቶች ፈርደውበት ነበር! መፍረድ ብቻ ሳይሆን ይሄንን መጽሐፍ ያነበበ ማንኛውም ሰው እንዲገደል ትዕዛዝ ተስጥቶ ነበር ነገር ግን በአንድ ሰው ምክንያት አፈትልኮ በመውጣቱ ብዙ ሺ ሰዎች በአንድ ጊዜ አንብበውታል።በምስጢር የተለያዩ ቦታዎችና ሃገሮች ላይ ተዳርሷል።ዛሬም ድረስ አንዳንዶች ጭካኔ የተሞላበት መጽሐፍ ነው ይሉታል።አብዛኛዎቹ ደግሞ የሰውን ልጅ ባህሪ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ አስደናቂ መጽሐፍ ነው ይሉታል።ብቻ አሁን ላይ ሚሊየን ኮፒ ተሸጧል።ዋሽግተን ፖስት ላይ በየሳምንቱ ከሚነበቡ መጽሐፎች ዝርዝር ውስጥ በ1ኛ ደረጃ ተቀምጧል 📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books 🎭 ትረካ ➤ @amba_treka 🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf 🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1 ━━━━━━━━━━━━━━    ❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ
2 382
15
ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል ? አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል ? አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍
2 184
16
📚 የሳጥናኤል_ጎል_በኢትዮጵያ_ቁጥር_5📚 📝ደራሲ:- ፍስሐ ያዜ 📜ይዘት:-  📖የገፅ ብዛት:- 379 📅 ዓ.ም :- 2018 🖨 ዕትም :- —- 🪝Type :- #pdf #የሳጥናኤል_ጎል_በኢትዮጵያ_ቁጥር_5 🔔 አዘጋጅ  :- @AmbaBooks 📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books 🎭 ትረካ ➤ @amba_treka 🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf 🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1 ━━━━━━━━━━━━━━    ❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ
2 312
17
📚 የሳጥናኤል_ጎል_በኢትዮጵያ_ቁጥር_5📚 📝ደራሲ:- ፍስሐ ያዜ 📜ይዘት:- 📖የገፅ ብዛት:- 379 📅 ዓ.ም :- 2018 🖨 ዕትም :- —- 🪝Type :- #pdf #የሳጥናኤል_ጎል_በኢትዮ
📚 የሳጥናኤል_ጎል_በኢትዮጵያ_ቁጥር_5📚 📝ደራሲ:- ፍስሐ ያዜ 📜ይዘት:-  📖የገፅ ብዛት:- 379 📅 ዓ.ም :- 2018 🖨 ዕትም :- —- 🪝Type :- #pdf #የሳጥናኤል_ጎል_በኢትዮጵያ_ቁጥር_5 🔔 አዘጋጅ :- @AmbaBooks 📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books 🎭 ትረካ ➤ @amba_treka 🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf 🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1 ━━━━━━━━━━━━━━    ❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ
2 288
18
ከገንዘብ እና ከፍቅር ? ለእናንተ የትኛው ይበልጣል? መልሳችሁን ከነምክንያት ከስር አስቀምጡ👇
2 565
19
🔥 እስኪ ዛሬ ትንሽ የተለየ ውይይት እናድርግ! አንድ አስፈላጊ ጉዳይ አለኝ፤ የእናንተንም አስተያየት ማወቅ እፈልጋለሁ። 👀 በግልጽና በነፃነት ሀሳባችሁን ለመጋራት ዝግጁ ናችሁ? 🤔 ከሆነ፣ ከስር Comment ላይ 👇 «አዎ፣ ፈቃደኛ ነኝ» ብላችሁ ጀምሩ! ጉዳዩን ቀጥሎ እንከፍተዋለን… 🔥
2 727
20
📖 የመጽሐፍ ዳሰሳ (Book Review) 📘 መጽሐፍ፦ አልወለድም ✍️ ደራሲ፦ አቤ ጉበኛ 📅 የታተመበት ዓመት፦ 1955 ዓ.ም 👤 ስለ ደራሲው አቤ ጉበኛ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ፍፁም ደፋር፣ እ
📖 የመጽሐፍ ዳሰሳ (Book Review) 📘 መጽሐፍ፦ አልወለድም ✍️ ደራሲ፦ አቤ ጉበኛ 📅 የታተመበት ዓመት፦ 1955 ዓ.ም 👤 ስለ ደራሲው አቤ ጉበኛ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ፍፁም ደፋር፣ እውነትን የማይፈራ እና የጭቆና ስርአትን በብዕሩ በግልፅ የተቃወመ ታላቅና ታሪካዊ ፀሐፊ ነው። በንጉሱም ሆነ በደርግ ዘመን ስለ እውነት በመፃፉ ምክንያት እስር እና እንግልት የደረሰበት የህዝብ ድምፅ ነበር። 📝 ስለ መጻሕፉ «አልወለድም» በኢትዮጵያ ስነ-ጽሑፍ ታሪክ ውስጥ እጅግ ደፋር የተቃውሞ መጽሐፍ ነው። ታሪኩ የሚጀምረው ገና በእናቱ ማህፀን ውስጥ ሆኖ በዓለም ላይ ያለውን ግፍ፣ ጭቆና፣ ድህነት እና የባለስልጣናትን ግብዝነት የተመለከተ ህፃን "በዚህች ክፉ ዓለም ላይ አልወለድም!" ብሎ አሻፈረኝ ማለቱን ተከትሎ ነው። መጽሐፉ ስርአቱን በምሳሌያዊ መንገድ ክፉኛ ይተቻል። 📊 የመጽሐፉ ውጤት (Book Result) መጽሐፉ እንደወጣ በወቅቱ የነበረው የፊውዳል ስርአት ወዲያውኑ እንዲታገድ እና እንዳይሸጥ አድርጎታል። ደራሲው አቤ ጉበኛም ወደ ጎሬ (ኢሉባቡር) በግዞት እንዲጋዝ ተደርጓል። ነገር ግን መጽሐፉ በምስጢር በሰዎች እጅ እየተቀባበለ በመነበብ በታሪክ ትልቅ ቦታ አግኝቷል። አቅራቢ:- 📚@ambabooks 📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books 🎭 ትረካ ➤ @amba_treka 🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf 🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1 ━━━━━━━━━━━━━━    ❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ
2 718