F.R.I.E.N.D.S
Открыть в Telegram
Genuine talks and thoughts. Be Disciplined💪 and have fun✌️ Channel created Sep 16th, 2023 GC Cross @Bahie721
Больше3 879
Подписчики
Нет данных24 часа
-147 дней
+1330 день
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сентябрь '26
сентябрь '26
+4
в 2 каналах
август '26
+141
в 11 каналах
Get PRO
июль '26
+216
в 10 каналах
Get PRO
июнь '26
+346
в 19 каналах
Get PRO
май '26
+88
в 6 каналах
Get PRO
апрель '26
+105
в 11 каналах
Get PRO
март '26
+78
в 10 каналах
Get PRO
февраль '26
+31
в 5 каналах
Get PRO
январь '26
+53
в 10 каналах
Get PRO
декабрь '25
+61
в 5 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+99
в 10 каналах
Get PRO
октябрь '25
+301
в 8 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+336
в 8 каналах
Get PRO
август '25
+358
в 8 каналах
Get PRO
июль '25
+283
в 9 каналах
Get PRO
июнь '25
+90
в 13 каналах
Get PRO
май '25
+231
в 12 каналах
Get PRO
апрель '25
+305
в 13 каналах
Get PRO
март '25
+92
в 8 каналах
Get PRO
февраль '25
+94
в 15 каналах
Get PRO
январь '25
+169
в 11 каналах
Get PRO
декабрь '24
+269
в 11 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+245
в 11 каналах
Get PRO
октябрь '24
+259
в 20 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+220
в 16 каналах
Get PRO
август '24
+387
в 16 каналах
Get PRO
июль '24
+252
в 10 каналах
Get PRO
июнь '24
+247
в 7 каналах
Get PRO
май '24
+218
в 11 каналах
Get PRO
апрель '24
+214
в 14 каналах
Get PRO
март '24
+208
в 11 каналах
Get PRO
февраль '24
+240
в 13 каналах
Get PRO
январь '24
+352
в 14 каналах
Get PRO
декабрь '23
+487
в 10 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+527
в 15 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 01 сентября | +4 |
Посты канала
| 2 | ለጥቂት ደቂቃዎች ካሉበት ዓለም መዉጣት ይፈልጋሉ? 📖✨
ፍቅር፣ ምስጢር፣ ናፍቆት እና ድንቅ ምናብ ሁሉም በዚህ ይገኛሉ
አሁኑኑ ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇
t.me/Fiction_123 | 131 |
| 3 | እንደገባኝ ከሆነ ...
የአሁን ጊዜ ወላጅ ልጁ ስኬታማ እንዲሆን የሚፈልገው ለልጁ ህይወት አስቦ ሳይሆን፣ በራሱ ማግኘት ያቃተውን የስኬት flex፣ በልጁ ስኬት ሌሎች ላይ flex ለማድረግ ሲል ነው።
@PityTruth | 808 |
| 4 | ☕ አንድ ስኒ ቡና...
📖 አንድ ድንቅ ታሪክ...
🌙 እና ከዓለም የተለየ ጥቂት ጊዜ!
ከብዙ ጭንቀትና ውጥንቅጥ በኋላ ራስዎን የሚያሳርፉበት ምርጥ መንገድ ምንድን ነው?
በጥሩ ታሪክ ውስጥ መጥፋት! ❤️
ከፍቅር እስከ ምስጢር፣
ከሐዘን እስከ ደስታ፣
ከምናብ እስከ ልብ የሚነኩ ታሪኮች...
ሁሉም እዚህ ይጠብቁዎታል! 📚✨
ቡናዎን ይዘው ይምጡ፤ ታሪኮቹን እኛ እናቀርባለን! 👇
t.me/Fiction_123 | 185 |
| 5 | ሀበሾች ግን ለሀይገር እና ለቅጥቅጥ ያለን ንቀት 😭 | 424 |
| 6 | የ2018 የመጨሻው ሙሉ ሳምንታችን
Let it begin!
መልካም ሠኞ፣ መልካም ሳምንት🙏
@PityTruth | 1 103 |
| 7 | ከእውነታው ዓለም ለጥቂት ጊዜ ማምለጥ ይፈልጋሉ? 📖✨
አንዳንድ ጊዜ ከድካም፣ ከውጥንቅጥ እና ከዕለት ተዕለት ጭንቀት ለመራቅ የምንፈልገው ሩቅ ቦታ መሄድ አይደለም…
አንድ ጥሩ ታሪክ ብቻ በቂ ነው። ❤️📚
በእያንዳንዱ ታሪክ ከአዲስ ገጸ-ባህሪ ጋር ይተዋወቃሉ፣
ከፍቅር ጋር ይስቃሉ፣ በሀዘን ይነካሉ፣ አንዳንዴም ራስዎን በታሪኩ ውስጥ ያገኙታል።
📖 ልብ የሚነኩ አጫጭር ልብ ወለዶች
✨ ድንቅ የሥነ-ጽሑፍ ሥራዎች
❤️ ስሜትን የሚያነቃቁ ታሪኮች
ሁሉንም በአንድ ቦታ ያገኛሉ!
ከእውነታው ዓለም ለጥቂት ጊዜ ወጥተው፣ ወደ ምናብ ዓለም ይግቡ! 🌍✨
አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇
t.me/Fiction_123 | 102 |
| 8 | ገድሉ ተዓምራቱ እጅግ ብዙ ነው
ጣዖትን አዋርዶ የተሸለመው
የተዋህዶ ኮከብ ተክለ ሀዋርያ
አባ ተክለሀይማኖት ዘኢትዮጵያ
ተክልዬ፣ ሠንበት🙏
24-12-2018 E.C
@PityTruth | 1 273 |
| 9 | 📖 ከእውነታው ዓለም ለጥቂት ጊዜ ማምለጥ ይፈልጋሉ?
አንድ መጽሐፍ ብቻ አንዳንዴ ወደ ሺህ ዓለማት ሊወስድዎት ይችላል። 🌍✨
ፍቅር፣ ሕመም፣ ምስጢር፣ ተስፋ እና የማይረሱ ገጸ-ባህሪያት… ሁሉንም በአንድ ቦታ ያገኛሉ።
📚 በየዕለቱ ልብ የሚነኩ አጫጭር ልብ ወለዶችና ድንቅ የሥነ-ጽሑፍ ሥራዎች!
✨ ወደ ምናብ ዓለም ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ!
አሁኑኑ ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇
t.me/Fiction_123 | 182 |
| 10 | 4. ልብህ እንዲመርጥ…
አንዳንድ ታሪኮች አእምሮህን ያስባሉ።
አንዳንዶቹ ግን ልብህን ይነካሉ።
ፍቅር።
መለያየት።
ተስፋ።
ናፍቆት።
እንባ።
እያንዳንዱ ገጽ ሌላ ስሜት።
እያንዳንዱ ታሪክ ሌላ ትውስታ።
👉 ልብህ የሚወዳቸውን ታሪኮች እዚህ ያግኙ፦
https://t.me/Fiction_123 | 156 |
| 11 | endale AI generated image, poster, mastawekiya mnamn😭😭😭 | 719 |
| 12 | Show off😂😂😂 | 719 |
| 13 | ere tysonnnnnnnnnn agebab🔥🔥🔥 | 742 |
| 14 | 🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆
የዛለ አእምሮን የሚያረሰርሱ፣ የጠወለገ ተስፋን የሚያለመልሙ ጥቃቅን ግን ጥልቅ የሃሳብ ጠብታዎች የሚፈሱበት መድረክ።
እራስዎን ለመፈለግና ውስጣዊ ሰላምን ለማግኘት አብረውን ይጓዙ። 👣
Stay Mindful. Stay Inspired.
🟦🟩🟦🟩🟦🟩🟦🟩🟦🟦
🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦
🟦🟩 ቻናሉን ይቀላቀሉ 👇 🟩🟩
🟦🟩 👉 @Abamekars 🟩🟩
🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦
🟦🟩🟦🟩🟦🟩🟦🟩🟦🟦 | 1 |
| 15 | ከዕለት ተዕለት ውጥንቅጥ እና ጭንቀት ማምለጥ ይፈልጋሉ? 🛋️☕️
ከቃላት በላይ ሕይወትን የሚለማመዱበት፣ ከልብ የሚነኩ እና የማይረሱ ገጸ-ባህሪያት ጋር አብረው የሚጓዙበትን ልዩ የምናብ ዓለም እንጋብዝዎታለን።
በየዕለቱ ልብ የሚነኩ፣ ጥልቅ ስሜት ያላቸው እና አዕምሮን የሚያረኩ አጫጭር ልብ ወለዶችን እና ድንቅ የሥነ-ጽሑፍ ሥራዎችን በእኛ ቻናል ያገኛሉ።
✨ የዕለት ተዕለት ሕይወትዎን ድካም ትተው ወደ እውነተኛው የጥበብ ዓለም ይቀላቀሉን!
አሁኑኑ ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/Fiction_123 | 160 |
| 16 | አረረረ የአሁን ጊዜ ልጆች
ግራ እና ቀኝ ጫማቸውን ለይተው ማድረግ ሳይችሉ drill ላይ ዘለው ጢል😭😭😭
@PityTruth | 903 |
| 17 | 🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆
የዛለ አእምሮን የሚያረሰርሱ፣ የጠወለገ ተስፋን የሚያለመልሙ ጥቃቅን ግን ጥልቅ የሃሳብ ጠብታዎች የሚፈሱበት መድረክ።
እራስዎን ለመፈለግና ውስጣዊ ሰላምን ለማግኘት አብረውን ይጓዙ። 👣
Stay Mindful. Stay Inspired.
ቻናሉን ይቀላቀሉ 👉 @abamekars
🟦🟦🟩🟩🟦🟦🟩🟩🟦🟦🟩🟩🟦🟦🟩🟩🟦 | 130 |
| 18 | ከዓለም ጭንቀት ወጥተው ከልብ የሚነኩ ገጸ-ባህሪያት ጋር አብረው የሚኖሩበት ልዩ ምዕራፍ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Fiction_123 | 156 |
| 19 | ውጤት እያያችሁ ላላችሁ Entrance ተፈታኞቻችን መልካም እድል! | 937 |
| 20 | ዛሬ ከጀለስ ጋር እያወራን ምን ትዝ አለኝ (ሠው ለመኮነን አይደለም፣ በእነሱ ቦታ ያለውን ሀሳብ ለማወቅ ነው)
አንዳንድ ሠዎች በግልፅ ይሔ ነው ማለት ባልፈልግም፣ ብቻ Fair ባልሆነ መንገድ Like ህገ ወጥ ምናምን ሳይሆን አለ አይደል፣ የሌላ ሠው እምባ እና ደም እያፈሰሱ ገንዘብ የሚያገኙ ሠዎች አሉ። እና እነዚህ ሠዎች ራሳቸው በየቤተክርስቲያኑ የሚዞሩ የሚመፀውቱ stuff stuff ሆነው ይታያሉ ... ብቻ እሺ እኛንስ ተውን፣ ፈጣሪም ይቅር ባይ ነው እሱንም ተዉት። ግን ግን ህሊናችሁ ምንድነው የሚያስበውውው? የእናንተን የህይወት Logic ወይ philosophy ነገር ብታስዱን ደስስስ ነው የሚለኝ🙏
@PityTruth | 938 |
