ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

F.R.I.E.N.D.S

F.R.I.E.N.D.S

Открыть в Telegram

Genuine talks and thoughts. Be Disciplined💪 and have fun✌️ Channel created Sep 16th, 2023 GC Cross @Bahie721

Больше
3 787
Подписчики
-124 часа
+87 дней
-3830 дней
Архив постов
ህይወትን ፈጣሪ ሲፈቅዳት እና ሲባርካት እንጂ፣ እኛ ስለታገልናት ብቻ የምትሞላ አይደለችም። አንዳንዴ ሀሳባችንን ለፈጣሪ ጥለን እኛ ማረፍ ይልመድብን። እረፍት ያለው እሁድ ያድርግልን! ሠናይ ሠንበት 🙏 @PityTruth

እና አሁን ጥያቄዬ as an adult ወይም የጊቢ ተማሪ ቅዳሜን በምንድነው የምታሳልፉትትት😭

Back in days, the best thing about ቅዳሜ was አስተማሪ makeup class ወይ laboratory class ብሎ ሲጠራ 🔥 Like ጠዋት 12:00 ሔደን ኳስ ከአስተማሪዎቻችን ጋር ተጫውተን፣ እዛው ታጥበን ወደ ክላስ እንገባለን። ከክላስ በኋላ (Almost ከ4:30 በኋላ) ስንወጣ፣ በሳምንቱ ስልክ ይዘን የምንገናኝበት ቀን ስለሆነ Film, game, የቀልድ video (Vine mnamn), ዘፈን, ፎቶ ... በቃ በXender የማንላላከው ነገር አልነበረም። Couple ጀለሶችም ዘፈን የሚገባበዙትም በዚሁ አጋጣሚ ነበር😁። በመጨረሻም 6:00 ሰአት ላይ ዘበኛው ሲያስወጣን Vanilla or Cappuccino ከጀላቲ ጋር ይዘን ነበር ወደቤት እያዘገምን የምንሔደው። Ahhh good old days❤ @PityTruth

Smn just said: "You can not CONTROL who you love, but you can CONTROL who you CHOOSE to love" @PityTruth

Motivational speech ምናምን አይደለም፣ ግን አንድ ነገር ሲያስጨንቀን መፍትሔ ሊሆን የሚችለውን ነገር መሞከር እንጂ ቁጭ ብሎ መጨነቅ የሚቀይረው ነገር የለም! @PityTruth

Repost from Campus vibe
ተማሪ add ማስደረግ ሙዳቸው የሆነ አስተማሪዎች ደግሞ አሉ። ተማሪው ባያስዝናቸው ወላጅ አያሳዝናቸውም እንዴ? Like ፈተና ላይ ሲኮርጅ ይዘውት ምናምን ቢሆን እኮ ጥሩ ነው። ግን ክላስ ለምን አልገባህም ብለው add ያስደርጋሉ። ሲጀመር ተማሪ ቢቀር ባይቀር ለራሱ ነው። ሲቀጥል የእግዚአብሔርን ቃል አይደለም እኮ የሚያወራው፣ ተማሪውን በግድ ጠርቶ ስላስተማረ የተማሪውን ህይወት የሚቀይር ነው እንዴ የሚመስለው? ብቻ ከእንደዚህ አይነት ሠው ይጠብቀን👍 @DormVibe

Send me an anonymous message or gift:

ይቅር ማለት is the best thing that we can do about smn. ምክንያቱም ካሠብነው ቂም መያዝ ትርፉ የበደለንን ሠው ባየነው ቁጥር መንገብገብ እና መብሠልሠል ነው። ያ ሠው ግን አንዴ አስቀይሞን የራሱን ኑሮ እየኖረ ነው፣ ተበዳይ ነኝ የሚለው ሠው ግን እዛው ተበደልኩ የሚልበት ቦታ Stuck አድርጓል። So ይቅር ብሎ የራስን ኑሮ መቀጠል is the best move✌️ (ዛሬ ከተማርኩት/የገባኝ) ሠናይ ሠንበት🙏 @PityTruth

Relationship ሲጀመር ማለት ነው፣ I know የመጀመሪያውን move መውሠድ ያለበት ወይም interest ማሳየት ያለበት ወንዱ ነው። ያ ማለት ግን ወንዱ ብቻውን ፍዳውን ይይ ማለት አይደለም። እሱ approach ሲያደርግ እናንተም open ሁኑ እንጂ፣ ይሔ የFeministቶች እና የAI video እያያችሁ "ቀብረር ስል ነው more interested የሚሆነው" እያላችሁ አትላላጡ። እንደዛውም ደግሞ ፍላጎት ከሌላችሁ ተስፋ አትስጡ። Like ሀሳባችሁን ግልፅ ማድረግም ሀላፊነት መወጣት ነው። ወንዶችም አጉል ego አይጎትታችሁ፣ ወንድ ልጅ እንኳን ጀንጅኖ አይደለም ጠልፎም ያገባል። ወንድ ሆኖ approach ማድረግ normal ነው (personally)👍 @PityTruth

Smn just said: "Man Utd has more kits than WINS in this season🥶"

ይሔን ስል ግን Social media ላይ እየመጣችሁ ሴቶች ቶርኩ ወንዶች ተሳደቡ አላልኩም። Confidence እና ጋጠ ወጥነት አይምታታብን!

ለሠው የምትጨነቁ ሠዎች ... እንኳን እናንተ ቀርቶ የራቁት ፎቶ የተያዘባቸው ወይም ደግሞ እንደ ሐገር የተሳቀባቸው ሠዎች ራሱ በሠላም እየኖሩ ነው እኮ። ሠው የሚስቀው እስከሚጥልህ ነው። አንተ ራስህን ካልጣልክ ግን፣ ያ ነገር መከበሪያህ ይሆናል። ለምሳሌ Look at አዶናይ፣ "ሠግጥ ፈምስ" መሾፊያ ነበር አሁን ግን brand አደረጉለት። ካወቃችሁት Stan lee የሚባለው ደራሲ Spidermanን ለመጀመሪያ ለproducerሮች ሲያስተዋውቅ ተስቆበት ነበር። አሁን አለም ላይ Spidermanን የማያውቅ ሠው ያለ አይመስለኝም። @PityTruth

ድሮ ትዝ ካላችሁ የምንፈራውን አስተማሪ የቤት ስራ ካልሰራን ሁላ የአለም መጨረሻ ይመስለን ነበር። አሁን እነዛን ጊዜያት አስቧቸው ምን ያህል ለማይረባ ነገር ስንጨነቅ እንደነበር ... አሁንም የሚያስጨንቁን ነገሮች፣ ነገ ስናልፋቸው "ውይ ያቺ ነበረች እንዴ" ነው የምንለው። አትጨነቁ፣ የማያልፍ የሚመስለው ሁሉ ያልፋል ለማለት ነው። ከመሸም ቢሆን ... ሠናይ ሠንበት 🙏 @PityTruth

መልሱ እንደጥያቄው ይወሰናል 🤷‍♂

Send me an anonymous message or gift:

I was brain rotting for a while እና I will be back soon ✌️

የፅጌ ማህሌት ውበት፣ ገንዘብ ሊገዛቸው ከማይችላቸው ነገሮች አንዱ ነው!

አረ ኤለን መስክ ስለ እናትህ እንጥል ብለህ ተረጋጋ😭 እኛ vitz ሳንገዛ እሱ አየር ላይ የመሔድ መኪና release😭😭😭?

👀 ይህን ቻናል ገና አላወቅቃችሁትም! 📖 የሚያስደንቁ ታሪኮች ❤️ የሚነኩ የፍቅር ጽሑፎች 🧠 የሚያስተምሩ ሀሳቦች ✨ እንደገና ልታነቡውት የምትፈልጉት ይዘት! 🔥 አንድ ጊዜ JOIN አድርጉ ሞክሩት… ለምን እንደገባችሁ  ትረዳላችሁ ገብታችሁ   የማትወጡበት  ምርጥ  ቻናል🥰  join  እያላችሁ https://t.me/+316DsW4l1cQ1ZWRk

👀 ይህን ቻናል ገና አላወቅቃችሁትም! 📖 የሚያስደንቁ ታሪኮች ❤️ የሚነኩ የፍቅር ጽሑፎች 🧠 የሚያስተምሩ ሀሳቦች ✨ እንደገና ልታነቡውት የምትፈልጉት ይዘት! 🔥 አንድ ጊዜ JOIN አድርጉ ሞክሩት… ለምን እንደገባችሁ  ትረዳላችሁ ገብታችሁ   የማትወጡበት  ምርጥ  ቻናል🥰  join  እያላችሁ https://t.me/+316DsW4l1cQ1ZWRk