F.R.I.E.N.D.S
Ir al canal en Telegram
Genuine talks and thoughts. Be Disciplined💪 and have fun✌️ Channel created Sep 16th, 2023 GC Cross @Bahie721
Mostrar más3 806
Suscriptores
-224 horas
-177 días
-4230 días
Archivo de publicaciones
3 806
Smn just said:
"አንድን ሠው ምክር ስትጠይቁ ማወቅ ያለባችሁ ነገር፣ ጥያቄያቹ ሠውየውን ከመጠየቃቹ በፊት የተመለሠ መሆኑን ነው። ያ ማለት ሠውየው የናንተን ችግር ሳይሆን፣ የራሱን Experience እና ህይወት ነው የሚነግራችሁ። ለምሳሌ ፍቅረኛው cheat ያደረገችበትን ሠውዬ፣ ያንተ ፍቅረኛ ፀባይዋ ስለተቀየረ ምን ማድረግ እንዳለብህ ብትጠይቀው፣ ቺት እያደረችብህ ስለሆነ ሳትጎዳህ በፊት እንድትተዋት ነው የሚመክርህ።"
The moral of the story is ሠው ምክር ሲሰጣችሁ፣ በራሱ አድርጎ መናገር የፈራው ታሪኩን ነው የሚናገረው።
So ለራሳችን ያለነው ፈጣሪ እና ራሳችን ነን፣ Let's deal with our life on our own!
@PityTruth
3 806
ከይቅርታ ጋር ማለት የፈለኩትን ረሳሁት፣ እና ለማለት የፈለኩት ...😁
አሁን ላይ ብዙ ሠዎች ጤነኛ relationship ውስጥ ሆነው እያየሁ ነው። እና ከrelationship በኋላ ያላቸውን ለውጥ (በጥሩ መንገድ ነው ለውጡ) ስመለከት የተረዳሁት ምንድነው፣ Relationship የሚጎዳው ትክክለኛ ቦታ፣ ሰአት ወይም ከትክክለኛ ሠው ጋር ሳይሆን ሲቀር ነው!
@PityTruth
3 806
ወገንታት፣ ምን አስተዋልኩ መሠላችሁ...
Like በዙሪያችን ብዙ ሠዎች Relationship ውስጥ ናቸው፣ እናም የrelationshipን ምንነት በነሱ ሁኔታ የምንረዳው ይመስለኛል። ለምሳሌ አብዛኛው ሠው ስለራሱ relationship መልካም መልካም ነገሩን ብቻ ስለሚያወራ እና ስለሚያሳይ፣ እኛም ሁሌ አልጋ በአልጋ የሆነ ይመስለናል። አንዳንዴ ደግሞ በተቃራኒው ችግር የሆነ relationship ስናይ፣ relationship በሙሉ የጭቅጭቅ ይመስለናል።
አንዳንዶች ደግሞ አንዴ የገጠማቸው ነገር ሁሌ የሚገጥማቸው ይመስላቸዋል። በአጭሩ "ሁሉም ወንድ/ሴት አንድ አይነት ናቸው" የሚሉትን ማለቴ ነው።
ብቻ ስለ Relationship የምናስበው ነገር በሙሉ እውነተኛውን ነገር ሳይሆን፣ የሆነ Influence ያደረገን ነገር ስላለ ይመስለኛል።
3 806
ድንግል ሆይ
ወደእኔ ትመጪ ዘንድ፣ እንዴት ይሆናል
እመቤቴ
ወደእኔ ትመጪ ዘንድ፣ እንዴት ይሆናል
ደካማ ነኝ እኔስ፣ ምግባር ይጎድለኛል
21-01-2019 E.C
@PityTruth
3 806
የዛሬዋን ቀን 8 ቢሊየን ሠዎች አሳልፈዋታል
አንዳንዶች ሞተዋል
አንዳንዶች ቆስለዋል
አንዳንዶች ወድቀዋል
አንዳንዶች ከስረዋል
እኛ ግን በፈጣሪ እርዳታ አንዱም አልደረሰብንም።
#ተመስገን🙏
@PityTruth
3 806
Repost from 😒ትዝብት እና ብሶት😭
አንድ ችቦ ሠባ ብር😭
የስልክ Flashlight ብናበራ ችግር አለው? ዋና "በራ" የሚለው concept አይደል እንዴ😭
3 806
ከምግቡም፣ ከዳመራውም፣ ከልብሳቹም ... በቃ ከሁሉም ነገር አንድ አንድ instant እና የ3second snap ይበቃል! በፈጠራቹ አንድ ሠሀን ምግብ አስራ ሠባት instant አታድርጉ😭😭🙏🙏
