F.R.I.E.N.D.S
Open in Telegram
Genuine talks and thoughts. Be Disciplined💪 and have fun✌️ Channel created Sep 16th, 2023 GC Cross @Bahie721
Show more3 806
Subscribers
-224 hours
-177 days
-4230 days
Posts Archive
3 803
እዩትማ ሁሉም ሠው ብዙ የሚፈልገው ነገር አለ። ነገር ግን አንዱን እንኳ ቢያገኝ በአግባቡ handle ማድረግ አይችልም።
like ፍቅረኛ ስጠኝ ብሎ ይፀልያል፣ ፍቅረኛውን እንዴት መንከባከብ እንዳለበት ግን አያውቅም። ምናልባትም ገንዘብ የምንመኝ ብዙ ሠዎች አለን፣ ግን እንኳን ያላገኘነውን ቀርቶ አሁን ያለንን ራሱ በአግባቡ መጠቀም ያቃተን እንበዛለን።
@PityTruth
3 803
Smn just said:
"አንድን ሠው ምክር ስትጠይቁ ማወቅ ያለባችሁ ነገር፣ ጥያቄያቹ ሠውየውን ከመጠየቃቹ በፊት የተመለሠ መሆኑን ነው። ያ ማለት ሠውየው የናንተን ችግር ሳይሆን፣ የራሱን Experience እና ህይወት ነው የሚነግራችሁ። ለምሳሌ ፍቅረኛው cheat ያደረገችበትን ሠውዬ፣ ያንተ ፍቅረኛ ፀባይዋ ስለተቀየረ ምን ማድረግ እንዳለብህ ብትጠይቀው፣ ቺት እያደረችብህ ስለሆነ ሳትጎዳህ በፊት እንድትተዋት ነው የሚመክርህ።"
The moral of the story is ሠው ምክር ሲሰጣችሁ፣ በራሱ አድርጎ መናገር የፈራው ታሪኩን ነው የሚናገረው።
So ለራሳችን ያለነው ፈጣሪ እና ራሳችን ነን፣ Let's deal with our life on our own!
@PityTruth
3 803
ከይቅርታ ጋር ማለት የፈለኩትን ረሳሁት፣ እና ለማለት የፈለኩት ...😁
አሁን ላይ ብዙ ሠዎች ጤነኛ relationship ውስጥ ሆነው እያየሁ ነው። እና ከrelationship በኋላ ያላቸውን ለውጥ (በጥሩ መንገድ ነው ለውጡ) ስመለከት የተረዳሁት ምንድነው፣ Relationship የሚጎዳው ትክክለኛ ቦታ፣ ሰአት ወይም ከትክክለኛ ሠው ጋር ሳይሆን ሲቀር ነው!
@PityTruth
3 803
ወገንታት፣ ምን አስተዋልኩ መሠላችሁ...
Like በዙሪያችን ብዙ ሠዎች Relationship ውስጥ ናቸው፣ እናም የrelationshipን ምንነት በነሱ ሁኔታ የምንረዳው ይመስለኛል። ለምሳሌ አብዛኛው ሠው ስለራሱ relationship መልካም መልካም ነገሩን ብቻ ስለሚያወራ እና ስለሚያሳይ፣ እኛም ሁሌ አልጋ በአልጋ የሆነ ይመስለናል። አንዳንዴ ደግሞ በተቃራኒው ችግር የሆነ relationship ስናይ፣ relationship በሙሉ የጭቅጭቅ ይመስለናል።
አንዳንዶች ደግሞ አንዴ የገጠማቸው ነገር ሁሌ የሚገጥማቸው ይመስላቸዋል። በአጭሩ "ሁሉም ወንድ/ሴት አንድ አይነት ናቸው" የሚሉትን ማለቴ ነው።
ብቻ ስለ Relationship የምናስበው ነገር በሙሉ እውነተኛውን ነገር ሳይሆን፣ የሆነ Influence ያደረገን ነገር ስላለ ይመስለኛል።
3 803
ድንግል ሆይ
ወደእኔ ትመጪ ዘንድ፣ እንዴት ይሆናል
እመቤቴ
ወደእኔ ትመጪ ዘንድ፣ እንዴት ይሆናል
ደካማ ነኝ እኔስ፣ ምግባር ይጎድለኛል
21-01-2019 E.C
@PityTruth
3 803
የዛሬዋን ቀን 8 ቢሊየን ሠዎች አሳልፈዋታል
አንዳንዶች ሞተዋል
አንዳንዶች ቆስለዋል
አንዳንዶች ወድቀዋል
አንዳንዶች ከስረዋል
እኛ ግን በፈጣሪ እርዳታ አንዱም አልደረሰብንም።
#ተመስገን🙏
@PityTruth
3 803
Repost from 😒ትዝብት እና ብሶት😭
አንድ ችቦ ሠባ ብር😭
የስልክ Flashlight ብናበራ ችግር አለው? ዋና "በራ" የሚለው concept አይደል እንዴ😭
3 803
ከምግቡም፣ ከዳመራውም፣ ከልብሳቹም ... በቃ ከሁሉም ነገር አንድ አንድ instant እና የ3second snap ይበቃል! በፈጠራቹ አንድ ሠሀን ምግብ አስራ ሠባት instant አታድርጉ😭😭🙏🙏
