fa
Feedback
F.R.I.E.N.D.S

F.R.I.E.N.D.S

رفتن به کانال در Telegram

Genuine talks and thoughts. Be Disciplined💪 and have fun✌️ Channel created Sep 16th, 2023 GC Cross @Bahie721

نمایش بیشتر
3 861
مشترکین
+324 ساعت
+77 روز
+9830 روز
آرشیو پست ها
ወገን ወዴት እየሔድን ነው ቆይ፣ የወንድ ፀጉር 300 ብር ገባ እኮ። ኮፍያ አድርጌ አይታቹኝ ምን ሆነህ ነው የምትሉ ካላቹ እዛው ... ፒው😎

So ብላክ ቦርድ ሲሞላ፣ አስተማሪ እያነበበልን በቃል የፃፍን የመጨረሻ ትውልድ ነን እያላችሁኝ ነዋ😭

መብራት ጠፍቶ ቡና ሲፈላ ያለው vibe 🔥 @PityTruth

ዛሬ ምን ታዘብኩ ... እንደ ሀገር ሠለጠንን ብለን digital system መጠቀም ጀመርን፣ ይሁን ተባለ። ከዛ ከትናንሽ ሱቅ ጀምሮ እስከ ከትምህርት ቤት እና ሆስፒታልም ድረስ ክፍያውን ግዴታ Digital አደረግን። ከዛ ምን ተፈጠረ? የፈረደበት System እየጠፋ ሠው ቁም ስቅሉን ማየት ጀመረ ... ሆስፒታል ውስጥ Emergency የመጣ ሠው፣ መታከሙ ቀርቶ ካርድ ለማውጣት ራሱ System አይሠራም እየተባለ ነበር። ሙስና ለመከላከል በሚል የካሽ ክፍያን እንደ ሀጥያት ነው የሚያዩት። ብቻ ሀሳቡ መልካም ቢሆንም፣ ተግባራዊነት ግን ይጎድለዋል። ብቻ ከሁሉም ... ሲጀመር አንታመም! @PityTruth

የሚማርኩ ታሪኮች፣ ልብ የሚነኩ ገፀ ባህሪያት እና ወደ ሌላ አለም የሚወስዱ አጫጭር ልብ ወለዶች። ቤተሰብ ይሁኑን! https://t.me/Fiction_123

"አሞራን ሲበሉ ስሟን ጅግራ ይሉ" ይላል ሀበሻ። የሆንከውን ሳይሆን ሊያደርጉህ የፈለጉህን ስም ይሠጡሀል። ሊርቁህ ሲፈልጉ ስህተትህን ይጠብቃሉ፣ ካንተ የሆነ ነገር ሲፈልጉ ደግሞ ጭብጨባው እንደዛው ነው። ብቻ ያሉንን ሳይሆን፣ መሆን ያለብንን ብንሆን መልካም ነው። @PityTruth

የራማው ልዑል ገብርኤል፣ ተመላለስ መሐላችን፣ ስምህን ጠርተን ና ስንል🙏 ቅዱስ ገብርኤል ❤️ ሠናይ ሠንበት! 19-11-2018 E.C @PityTruth

እንደኛ ትውልድ ግን የተመከረ፣ የተዘከረ ትውልድ አለ!?😭😭😭 @PityTruth

ጋሽ ብሬ said: "የነዳጅ አጣሁ እንጂ መኪና መግዛት መች አቃተኝ😂" @PityTruth

75 GB እና 2000 ደቂቃ ለ4 ወር ተከፋፍሎ በ999 ብር፣ 48GB እና 400 ደቂቃ ለ4 ወር ተፋፍሎ 599 ብር 40GB ብቻ ለ4 ወር ተከፋፍሎ 499 ብር ያልተገደበ Internet እና 3ለ200 ደቂቃ ለ3 ወር በ3999 ብር ተከፋፍሎ ማለት በየወሩ ነው። ለምሳሌ 40 GB በ499 ብር ብትገዛ። የመጀመሪያ ወር ላይ 10GB ብቻ ይሠጥሀል፣ ወሩ ሲያልቅ 10GB ምንም ሳትከፍል ይጨምርልሀል፣ ለቀጣይም ወር 10GB እያለ ለአራት ወር በራሱ ይታደሳል።

ወገን ለክረምቱ የInternet package ትንሽ እንዲያግዛቹ እነዚህን ርካሽ Pkg የሚፈልግ ለኔ @bahie721 ወይም ለ@Justpkg dm ኑ, Scam ምናምን አይደለም። እና ብዙ pkg ስለሌለ
ወገን ለክረምቱ የInternet package ትንሽ እንዲያግዛቹ እነዚህን ርካሽ Pkg የሚፈልግ ለኔ @bahie721 ወይም ለ@Justpkg dm ኑ, Scam ምናምን አይደለም። እና ብዙ pkg ስለሌለ አፍጥኑት!

Mr. Yonas Hagos said: "አክብሩኝ በማለት የሚገኝ እውነተኛ ክብር የለም። ስራችሁ ነው የሚያስከብራችሁ" @PityTruth

አንባቢ ከሆኑ  ይህ ቦታ ለእርስዎ ነው። ድንቅ ታሪኮች እና አስተማሪ ገፀ ባህሪያት በየቀኑ። አሁኑኑ ይግቡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Fiction_123

የታሪክ አፍቃሪዎች መኖሪያ! እጅግ ማራኪ ታሪኮች እና አስተማሪ ገፀ ባህሪያት። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑን 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Fiction_123

Teme fellow: "አንድ ፈላስፋ ነገር የተወሰኑ ሙሉ ጤነኛ ሠዎችን የተለያየ የአእምሮ ህክምና ወደሚሠጥበት ማዕከል እንዲሔዱ ይነግራቸዋል። እነሱም ወደየተባሉበት ህክምና ተቋም እየሔዱ እዛ ለሚያገኟቸው ዶክተሮች የአእምሮ ጤና ችግር እንዳለባቸው ይነግሯቸው እና እዛው ሆነው መታከም ይጀምራሉ። ከብዙ ጊዜ በኋላ ያ የላካቸው ፈላስፋ በየሀኪም ቤቱ እየዞረ ለሁሉም፣ አሁን ለዶክተሮቹ እንደተሻላቹ ንገሯቸው እና ውጡ አላቸው። ሠዎቹም ለየዶክሮቻቸው እንደተሻላቸው ነገሯቸው፣ እንደበሽተኛ ማስመላቸውንም አቆሙ። በዚህ ጊዜ ግን ዶክተሮቹ አላመኑም፣ ሠዎቹ የሚያደርጉትን ድርጊት በሙሉ ከአእምሮ ጤና ችግር ጋር እያመሳሰሉ ሠዎቹን አልተሻላችሁም ማለት ቀጠሉ" ዋናው ሀሳብ በቃ ሠዎች አንዴ ስለናንተ የሆነ ነገር አምነው ከተቀበሉ እሱን መቀየር ከባድ ነው። ለዚህም ነው ብዙ ጊዜ ራሳችሁን ለሠዎች prove ለማድረግ አትሞክሩ የምለው። ብቻ በዙሪያችሁ ያሉት ሠዎች ስለናንተ የሚያስቡት ነገር ምቾት የሚነሳችሁ ከሆነ፣ ያለው አማራጭ አዲስ circle መፍጠር ወይ መቀላቀል ነው። በአዲሱ ማንነታችሁ አዲስ ነገር መጀመር እንጂ ተለውጫለሁ ብሎ የድሮውን ለማሳመን መሞከር ... ከባድ ነው አረ! @PityTruth

የሚማርኩ ታሪኮች፣ ልብ የሚነኩ ገፀ ባህሪያት እና ወደ ሌላ አለም የሚወስዱ አጫጭር ልብ ወለዶች። ቤተሰብ ይሁኑን! https://t.me/Fiction_123

BTW ለማታቁኝ፣ አጉል ለመበሻሸቅ ያህል እንጂ ለመዝናኛ Solid core ያለኝ ሠው አይደለሁም። ስለሜሲ ምናምን ያወራሁት ከደበራቹ፣ እንኳን እሰይ ደበራቹ። So የማስተባብለው ነገር ባይኖርም፣ የሚቀለድበት ነገር ሲኖር እየቀለድን እንሔዳለን። ለምሳሌ፦ "ፊፋ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም" እንደሚባለው ማለት ነው😂😂😂

ስለ ኳስ ብዙ ስላወራሁ ደብሯችሁ ይሆናል። ግን ተማር ያለው እንደ ቅዱስ ያሬድ ከትል ይማራል። የሠዎችን ካራክተር በዚህ ጊዜ ካልተረዳን ... Well we gonna learn it the hard way ብዬ ስለማስብ ነው።

ይሔንን ስል ሌላ የመጣልኝ ሀሳብ በኛ gen የመጣ HATE-WATCH የሚባል የሌለለለለ Toxic character አለ ደግሞ። ከራሳችን ደስታ ይልቅ የሠውን ውድቀት celebrate ማድረግ ጀምረናል። ይሔንንም ከአርሰናል የተረዳሁት ነገር ነው። Like ዋንጫው ከአርሰናል ቢወጣ ሲቲ ጋር ነበር የሚገባው እኮ፣ So ውድድሩን ገለልተኛ ሆኖ enjoy ማድረግ እየተቻለ፣ የሌላውን ውድቀት ለምን እንደምንፈልግ አላውቅም። @PityTruth