fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

F.R.I.E.N.D.S

F.R.I.E.N.D.S

رفتن به کانال در Telegram

Genuine talks and thoughts. Be Disciplined💪 and have fun✌️ Channel created Sep 16th, 2023 GC Cross @Bahie721

نمایش بیشتر
3 807
مشترکین
-424 ساعت
-177 روز
-4130 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+11
در 1 کانال‌ها
سپتامبر '26
+84
در 11 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+141
در 12 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+216
در 10 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+346
در 19 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+88
در 6 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+105
در 11 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+78
در 10 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+31
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+53
در 10 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+61
در 5 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+99
در 10 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+301
در 8 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+336
در 8 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+358
در 8 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+283
در 9 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+90
در 13 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+231
در 12 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+305
در 13 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+92
در 8 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+94
در 15 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+169
در 11 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+269
در 11 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+245
در 11 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+259
در 20 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+220
در 16 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+387
در 16 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+252
در 10 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+247
در 7 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+218
در 11 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+214
در 14 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+208
در 11 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+240
در 13 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+352
در 14 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+487
در 10 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+527
در 15 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
08 اکتبر0
07 اکتبر0
06 اکتبر+1
05 اکتبر0
04 اکتبر+1
03 اکتبر+1
02 اکتبر+4
01 اکتبر+4
پست‌های کانال
Smn just said: "አንድን ሠው ምክር ስትጠይቁ ማወቅ ያለባችሁ ነገር፣ ጥያቄያቹ ሠውየውን ከመጠየቃቹ በፊት የተመለሠ መሆኑን ነው። ያ ማለት ሠውየው የናንተን ችግር ሳይሆን፣ የራሱን Experience እና ህይወት ነው የሚነግራችሁ። ለምሳሌ ፍቅረኛው cheat ያደረገችበትን ሠውዬ፣ ያንተ ፍቅረኛ ፀባይዋ ስለተቀየረ ምን ማድረግ እንዳለብህ ብትጠይቀው፣ ቺት እያደረችብህ ስለሆነ ሳትጎዳህ በፊት እንድትተዋት ነው የሚመክርህ።" The moral of the story is ሠው ምክር ሲሰጣችሁ፣ በራሱ አድርጎ መናገር የፈራው ታሪኩን ነው የሚናገረው። So ለራሳችን ያለነው ፈጣሪ እና ራሳችን ነን፣ Let's deal with our life on our own! @PityTruth

2
ከይቅርታ ጋር ማለት የፈለኩትን ረሳሁት፣ እና ለማለት የፈለኩት ...😁 አሁን ላይ ብዙ ሠዎች ጤነኛ relationship ውስጥ ሆነው እያየሁ ነው። እና ከrelationship በኋላ ያላቸውን ለውጥ (በጥሩ መንገድ ነው ለውጡ) ስመለከት የተረዳሁት ምንድነው፣ Relationship የሚጎዳው ትክክለኛ ቦታ፣ ሰአት ወይም ከትክክለኛ ሠው ጋር ሳይሆን ሲቀር ነው! @PityTruth
377
3
ወገንታት፣ ምን አስተዋልኩ መሠላችሁ... Like በዙሪያችን ብዙ ሠዎች Relationship ውስጥ ናቸው፣ እናም የrelationshipን ምንነት በነሱ ሁኔታ የምንረዳው ይመስለኛል። ለምሳሌ አብዛኛው ሠው ስለራሱ relationship መልካም መልካም ነገሩን ብቻ ስለሚያወራ እና ስለሚያሳይ፣ እኛም ሁሌ አልጋ በአልጋ የሆነ ይመስለናል። አንዳንዴ ደግሞ በተቃራኒው ችግር የሆነ relationship ስናይ፣ relationship በሙሉ የጭቅጭቅ ይመስለናል። አንዳንዶች ደግሞ አንዴ የገጠማቸው ነገር ሁሌ የሚገጥማቸው ይመስላቸዋል። በአጭሩ "ሁሉም ወንድ/ሴት አንድ አይነት ናቸው" የሚሉትን ማለቴ ነው። ብቻ ስለ Relationship የምናስበው ነገር በሙሉ እውነተኛውን ነገር ሳይሆን፣ የሆነ Influence ያደረገን ነገር ስላለ ይመስለኛል።
360
4
አሁን ደግሞ የኮሪደር ልማት ላይ ዲም ላይት ሲጨርሱ፣ ጂፓስ ሊያስገጥሙልን ነው😂😭
570
5
ሠላም ያለው እሁድ ያድርግልን! ሠናይ ሠንበት🙏 @PityTruth
681
6
እና ለ2018 የታቀደው እቅድስ እንዴት እየሔደ ነው አላቹኝ😭?
629
7
የቴሌ network እኛ ጋር ብቻ ነው የጠፋው ወገን?
745
8
ድንግል ሆይ ወደእኔ ትመጪ ዘንድ፣ እንዴት ይሆናል እመቤቴ ወደእኔ ትመጪ ዘንድ፣ እንዴት ይሆናል ደካማ ነኝ እኔስ፣ ምግባር ይጎድለኛል 21-01-2019 E.C @PityTruth
855
9
አዳሜ ዋጋሽ ሊገመት ነው። ጥሩ ዋጋ ከተጠራ 👋
914
10
ተፈላልገን እንጂ ሲሆን ደስ የሚለው ፍቅር በልመና የማይሆን ነገር ነው!
876
11
የዛሬዋን ቀን 8 ቢሊየን ሠዎች አሳልፈዋታል አንዳንዶች ሞተዋል አንዳንዶች ቆስለዋል አንዳንዶች ወድቀዋል አንዳንዶች ከስረዋል እኛ ግን በፈጣሪ እርዳታ አንዱም አልደረሰብንም። #ተመስገን🙏 @PityTruth
2 574
12
መልካም የመስቀል በዓል ✝️
999
13
አንድ ችቦ ሠባ ብር😭 የስልክ Flashlight ብናበራ ችግር አለው? ዋና "በራ" የሚለው concept አይደል እንዴ😭
1 106
14
ከምግቡም፣ ከዳመራውም፣ ከልብሳቹም ... በቃ ከሁሉም ነገር አንድ አንድ instant እና የ3second snap ይበቃል! በፈጠራቹ አንድ ሠሀን ምግብ አስራ ሠባት instant አታድርጉ😭😭🙏🙏
1 394
15
መልካም ደመራ 🔥
1 076
16
መስቀል ❌ አርጌ ላላ ✅ እንደጊዜው መኖር ነው😂
1 099
17
አሁን ሠርቷል ya'll❤️
1 110
18
የባሠ አታምጣ🙏
1 281
19
አረ ታናናሾቻችንን ቼክ እያደረግን 🙏
1 105
20
ወይኔ እምዬ ኢትዮጵያ ጉድሽ ፈላ😭 የ3ኛ ክፍል ልጅ ንፅህና በሚል ቃል አረፍተ ነገር መስራት አይችልም 😭
1 040